Real Pro Hub
رفتن به کانال در Telegram
4 715
مشترکین
+224 ساعت
-377 روز
-25830 روز
آرشیو پست ها
4 715
ቀልዱስ ቀልድ ነው ቤተሰብ ሰዎቹ አስካሁን official ያሉት ነገር የለም መጠበቅ ይኖርብናል ካስታወሳቹ Dogs ወደ wallet ከገባ በሁአላ ሊስት ሳይደረግ ዋጋ እያሳየ ነበር ያ glitch ነበር ይሄም እንዲሆን ፀልዩ 🙏
4 715
𝑪𝒍𝒂𝒊𝒎 𝒀𝒎𝒂𝒕𝒅𝒓𝒈𝒖𝒕 𝑼𝒏𝒄𝒍𝒂𝒊𝒎𝒆𝒅 ጋ ያለውን ነው ቀሪውን በቀሪ ጊዜያት እናደርጋለን የታየው ነገር በዋነኛነት 𝒊𝒏𝒗𝒊𝒕𝒆 𝒂𝒏𝒅 𝒌𝒆𝒚 ነው
4 715
ከተሰጣቹ TOKEN ላይ 11.75% ያህል በቀጣይ Season Claim የምታደርጉ ሲሆን የተቀረውን Sep 26 ቀን 9 ሰአት ላይ Trade ማድረግ ትችላላቹ
4 715
Hamster ላይ ለ Token allocation በዋነኝነት የታየው PPH ሳይሆን የጋበዛቹት ሰው እና ያላቹ የ Key መጠን ሆኖ ተገኝቷል😁
ይሄ Project ከተጀመረ ጀምሮ ለ Community እንሰራለን ሲል ከነበረ ፕሮጀክት የማይጠበቅ ነው በዋነኝነት የሚታየው PPH ህጅነው ሲል ከርመው አሁን ግን Criteria ቀይረው መጥተዋል😁
ሌላው የሚያስቀው ነገር የተሰጣቹን Token ሙሉ በሙሉ Claim ማድረግ አትችሉም የተወሰነው ከቆይታ በኋላ ነው የሚለቀቀው።Hamster List ሲደረግ ከ 0.1 በታች ከሆነ ብዙ ሰዎችን ደግሞ ማስቀየሙ ነው።
የ 6 ወር ልፋት እና የምታገኙት የሚቀራረብ ይመስላቿል?
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
