Real Pro Hub
رفتن به کانال در Telegram
4 823
مشترکین
-1224 ساعت
-677 روز
-26030 روز
آرشیو پست ها
4 822
**PandPenny: The Fun and Fearless Meme Coin!**
Welcome to PandPenny, the meme coin that's bringing joy and innovation to the crypto community! follow us , lunch soon 🔜
https://t.me/+pNgDnqJU8x02NmRk
https://t.me/pandapenny1
4 822
Scan this on binance to get instant 0.5$-3$ usdt :(
Or ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ
https://safu.im/vEfzFOqa?utm_medium=web_share_copy
እንደእድላቹ ነው ሰው invite ስታረጉ ደግሞ more እድል ይሰጣችዋል ✌️
4 822
The last Riddle of the Day:
Answer 👉
Barn Owl
ተሰናበቱት እስቲ መጨረሻክ ይመር ብላቹ ሸኙት 😁
ሸኙኝ ሊሂድ በቃ ይዘጋጅልኝ ሻንጣየን ...........ጨርሱት🫵🚁🚁🚁4 822
Caps Day 3 መቷል ለመስራት በቀኝ በኩል ያለው ኮፍያ tap tap ማድረግ Golden Pepe እስክትመጣ ድረስ መነካካት ነው ::
መጀመር ምትፈልጉ👉Join
4 822
Zoo mining phase ends today at 23:59 UTC
guys የzoo mining ሊያልቅ 23 ያነሰ ሰአት ነው የቀራቹ ገብታቹ ያልጨራረሳቹት ነገር ካለ check it
4 822
የመጨረሻው የZoo Gift schedule
1️⃣ የመጀመሪያው Feed ከቀኑ 8፡05 ሲል ይመጣል
🎁Reward: 1225Feed
⏳Duration: 15 minutes
2️⃣ ሁለተኛው Feed አመሻሽ 11:15 ሲል ይመጣል
🎁Reward: 4057Feed
⏳Duratio10minutes
3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 05:35 ሲል ይመጣል
🎁Reward: 366 Feed
⏳Duration: 30minutes
4 822
#paws_FAQ
ያው ሰሞኑን እኔ ጥሩ ሁኔታ ላይ ስላልሆንኩ ብዙም መረጃ post አላደረኩላችሁም እና ይሄን መረጃ ከ 1 channel ላይ አይቼው ይጠቅማችኋል ብዬ ስላሰብኩ ነው
💎paws በተመለከተ ለጠየቃችሁ በሙሉ ይሄው መልስ 🏴☠️
⭐️ጥያቄ 1
paws መቼ ነው list የሚሆነው ?
✅ list date እስካሁን የታወቀ ነገር የለም ግን በዚህ ወር ማለትም February ወር የመሆን እድሉ ከ100% 60% ነው
⭐️ጥያቄ
paws airdrop eligible ለመሆን ምንድን መስፈርቶቹ
✅ 3 መስፈርቶች ናቸው
🕹 የpaws website ላይ verified ማድረግ
🕹 30 ሰው ከ December 30 2024 በፊት መጋበዝ ወይም እስካሁን ድረስ ወይም ቀጣይም task ከመጣ ሰርታችሁ በአጠቃላይ ከ 30 በላይ መሆን
🕹 save from Grinch ማለትም በእሱ የገና ለት የገና አባት የሚባል አይነት ሰው ወስዶታል ተብለን task ሰርተን የለ አወ እሱ ማለት ነው
⭐️ጥያቄ
ግዴታ 300 ሺ paws መሙላት አለብኝ ወይ ?
✅ ግዴታ አይደለም ግን 300k በላይ ካላችሁ pre market መሸጥ ትችላላችሁ
⭐️ጥያቄ
ግዴታ ነው ወይ NFT voucher መቀየር ?
✅ NO ግዴታ አይደለም አሁን ወደ ገንዘብ መቀየር ከፈለጋችሁ ብቻ ትችላላችሁ
⭐️ጥያቄ
multiple account የሰራን በአንድ phantom wallet add wallet እያለን ማገናኘት እንችላለን ወይ ? browser ተመሳሳይ መጠቀም እንችላለን ወይ ?
✅አወ ግን በጣም risk ለመቀነስ ቢንስ የተለያዩ browser ብትጠቀሙ ግን wallet ችግር የለውም
⭐️ጥያቄ
300k አልፌ ግን ለ NFT voucher mint ማድረግ አልቻልኩም
✅እነሱ ምንም አላሉም ግን እኔ ስገምት ይሄ ነገር ያጋጠማችሁ ከ snapshot ከተነሳ ቡሀላ ማለትም ከ December 30 ቡሀላ የሞላችሁ ናችሁ
⭐️wallet connect እንቢ አለኝ
✅ መጀመሪያ የነሱን website link copy አርጉና ወደ phantom ሂዳችሁ በእራሱ browser ይሰራል
⚙️i hope የሁላችንም ጥያቄ መልሻለሁ ብዬ አስባለሁ ጥያቄችሁ ከተመለሰ 👍
ከ ziza app የተወሰደ🙏
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
