fa
Feedback
Real Pro Hub

Real Pro Hub

رفتن به کانال در Telegram

🔥 For promotion 🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telega.io/?r=KGmIeSCz

نمایش بیشتر
4 791
مشترکین
-1024 ساعت
-697 روز
-27930 روز
آرشیو پست ها
Yaljemerachu 😳😳 Start nawu 🤫🤫

♻️New combo from Vertus: 29/12/24 🔐Position: 1-3-1-1
♻️New combo from Vertus: 29/12/24 🔐Position: 1-3-1-1

💡 Just 24 hours left until the launch of the new building offering the best zoo mining speed-to-cost ratio! ❗️ Remember, you
💡 Just 24 hours left until the launch of the new building offering the best zoo mining speed-to-cost ratio! ❗️ Remember, you’ll have just 3 hours to make your purchase. ‼️ The game might experience heavy traffic, so be sure to log in exactly at 12:00 UTC to secure the building no matter what.

Zoo new Feed check it 23ደቂቃ አላችሁ

🎄TONxDAO EVENT 🎄 💠TONxDAO በTON Blockchain በ September 12 የተመሰረተ Airdrop ነው 💠TONxDAO Christmas ምክንያት በማድረግ Event አዘጋጅተዋል E
+2
🎄TONxDAO EVENT 🎄 💠TONxDAO በTON Blockchain በ September 12 የተመሰረተ Airdrop ነው 💠TONxDAO Christmas ምክንያት በማድረግ Event አዘጋጅተዋል Eventu ላይ ለመሳተፍ 10 የገና ዛፎችን መሰብሰብ ግዴታ ነው ዛፎቹን የምታገኙት Hold ስታረጉ ነው በቀን 1ዛፍ ብቻ ነው የሚሰጣቸው 💠Eventu የሚጠናቀቀው በ January 10 ነዉ ሽልማቱ $DAO Point አና Usdt ነው አሸናፊዎች የሚመረጡት Randomly ነው ብለዋል 💠 Family አሄ Project እስካሁን ምንም Investment አይጠቅም እና ትንሽ User ነው ያለው list የሚደረገው በ 2025 Q1 ዉስጥ ነው በድንብ የሰራ ሰዉ አረፉ ነገር ያገኛል ብዬ አስባለሁ🎁🙏🙏 ስንት ደርሳችኋል???

👉Zoo ላይ Automatic mining ከዛሬ በኋላ አቁሟል ግዴታ እየገባችሁ እንሰሳቶቹ 🐘🦓እንደራባቸዉ እና እንዳልራባቸው ማረጋገጥ አለባችሁ ብለዋል 🫵አንተን ነው እንስሳቱ መቼ ሊራቡ እንደሚ
👉Zoo ላይ Automatic mining ከዛሬ በኋላ አቁሟል ግዴታ እየገባችሁ እንሰሳቶቹ 🐘🦓እንደራባቸዉ እና እንዳልራባቸው ማረጋገጥ አለባችሁ ብለዋል 🫵አንተን ነው እንስሳቱ መቼ ሊራቡ እንደሚችሉ አታውቁም እነሱም ሆደ እላቸው ይርባችሁል ሂድና ምግባቸውን ስጣቸው 😳😂😂

Zoo Rebus 29.12 - Tapir
Zoo Rebus 29.12 - Tapir

Dec 29

Dec 29

https://t.me/UEEx_Miner_bot/UEB_Miner_Bot?startapp=kBNoWEHfEAB3vx8kEMK UE Coin (UE) is a newly issued platform token by the UEEx exchange. Enter UECoin Miner Bot and click to receive UE and USDT rewards for free!

🔥SUNDAY MARKET 🔥
🔥SUNDAY MARKET 🔥

❤️ሰላም እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ❤️ 👉አንድ ታሪክ ላካፍላችሁ ትንሽ ይረዝማል ዛሬ እሁድ ነው ቡና☕️ እየጠጣችሁ አንብቡት 👇👇 🫵በእንድ ወቅት አንድ ገበሬ ከገበያ ሲመለስ አህያው ጉድጎድ ው
❤️ሰላም እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ❤️ 👉አንድ ታሪክ ላካፍላችሁ ትንሽ ይረዝማል ዛሬ እሁድ ነው ቡና☕️ እየጠጣችሁ አንብቡት 👇👇 🫵በእንድ ወቅት አንድ ገበሬ ከገበያ ሲመለስ አህያው ጉድጎድ ውስጥ ትገባበታለች፡፡ ጉድጓዱ ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያዋ በራሷ ለመውጣት በእጅጉ ተቸገረች በጣምም መጮህ ጀመረች ባለቤቱም አህያዋን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ ቢያደርግም ሊሳካለተ አልቻለም፡፡ አህያዋም ብዙ ያገለገለችና ያረጀች ስለሆነች እንዲሁም ሌሎች እንስሳትም ወደ ጉድጓዱ እንዳይገብበት በማሰብ ጉድጓዱ ውስጥ ሊቀብራት ወሰነ፡፡ ጎረቤቶቹንም አስተባብሮ ጉድጓዱን በአፈር መሙላት ጀመሩ ይሁን እንጂ አህያዋ አፈር ሲደፋባት አንድ ነገር ታደርግ ጀመር፡፡ አፈሩ በተደፋባት ቁጥር አፈሩን እያራገፈች ከአፈሩ ውስጥ ብቅ ትል ጀመር፡፡በተደጋጋሚ ከሚደፋባት አፈር ውስጥ ብቅ በማለት አፈሩ ላይ መቆምም ትጀምራለች፡፡ በሂደት ውስጥ በአፈሩ ላይ በቆመች ቁጥር ከነበረችበት ጉድጓድ ከፍ እያለች ከፍ እያለች በመጨረሻም ጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መውጣት ቻለች፡፡ በሚገርም ሁኔታ አህያዋን ሊቀብሯት  የሞከሩት ሰዎች በአህያዋ አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡፡ 🙏ሰው ያስባል ፈጣሪ ይፈፅማል! 🫵ህይወት ቆሻሻ ልትደፋባቹ ትችላለች። ግን ሁሉም አይነት ቆሻሻ ከጉድጓድ የምንወጣበት መሰላል ነው ።የዛኔ እያንዳዱ ችግሮቻችን መወጣጫ ደረጃዎች ይሆኑልናል ግን ተስፋ ካልቆረጥን ብቻ ከጥልቁ ጉድጓድ መውጣት እንችላለን ። እናም ህይወትም ሆነ ሌሎች ሰዎች የሚጥሉባችሁን እያንዳንዱ ቆሻሻ እናንተን ከመቅበሩ በፊት ቀድማችሁ ቅበሩት እላቹኋለው ። ምክንያቱም በዚህ ህይወት ውሰጥ "ችግር " መቀበሪያ ሣይሆን ወደ ከፍታ መወጣጫ መፍትሔ(መሰላል) ነው ። 👆ከፈጣሪ አይምጣ እንጂ ከሰው የመጣ እሱ ይመልሰዋል ! 🙏መልካም እለት እሁድ ይሁንላችሁ 🙏

💎 Paws limited task ገብታችሁ ስሩ

📸BLUM SNAPSHOT ተደርጓል 📸 📌Blum season 1 Snapshot ተደርጓል ግን አሁንም BP መሰብሰብ ይቻላል ግን Season 2 ላይ BP መሰብሰብ ሊቆም ይችላል ብለዋል 📌Blum ላይ
📸BLUM SNAPSHOT ተደርጓል 📸 📌Blum season 1 Snapshot ተደርጓል ግን አሁንም BP መሰብሰብ ይቻላል ግን Season 2 ላይ BP መሰብሰብ ሊቆም ይችላል ብለዋል 📌Blum ላይ የምንሰራው point ሁለት አይነት point ነው 👉Season 1ላይ የምንሰራው BP(Blum point)ይባላል 👉Season 2 ላይ የምንሰራው MP(Meme point)ይባላል ➡️አሁን እየሰራን ያለነው BP ነው season 2 ላይ Trade አድርገን የምናገኘው MP ነው Season 2 ሲጠናቀቅ BP እና MP Point ታይቶ ነው Blum ቶክን የሚሰጥን ➡️Blum ቶክን ሲሰጥን ከBPእና ከMP የበለጠ የሚታየው Meme point(MP) ነው ብለዋል ማለትም Season 2 ላይ Trade አድረግን የምናገኘው ነው 👉ስለዚህ Blum ላይ አረፉ ነገር ማግኘት የሚፈልግ ሰው በድንብ Trade ለማድረግ ያዘጋጀ 🙏

🔥UXUY Wallet በBinancelab ነው Support የሚደረገው አድካሚ ስራ የለውም በየ3 ሰአት Farm ማድረግ only 12 ቀን ነው የቀረው fam ይሄ project ሀሪፍነገር ልናገኝበት እን
🔥UXUY Wallet በBinancelab ነው Support የሚደረገው አድካሚ ስራ የለውም በየ3 ሰአት Farm ማድረግ only 12 ቀን ነው የቀረው fam ይሄ project ሀሪፍነገር ልናገኝበት እንችላለን እንዳያመልጣቹ ⚡️   1,  በመጀመሪያ  wallet create አርጉ 2, በመቀጠል በየ 3 ሰዐቱ በመግባት farm የተደረገውን $up claim አርጉ ... 3,  አሪፍ $up ምታገኙባቸው task አሉ እነሱን ስሩዋቸው ⚡️ jan 10 የሚጠናቀቅ ስለሆነ ወጥራችሁ ስሩት በmulti account ብትሰሩት ደግሞ የተሻለ ነገር ታገኙበታላችሁ ..... ለመጀመር 👇👇👇https://t.me/UXUYbot/app?startapp=A_5383053423_inviteEarn

Paws 🐾🐾 Limited task check it❤️
Paws 🐾🐾 Limited task check it❤️

❗️PAWS እነዚህን task ሰርታቹ ባላንሳችሁን እስከ አሁን ካላስመለሳችሁ 2 ቀን ነው የቀራችሁ so ቶሎ ጨርሱ fam
❗️PAWS እነዚህን task ሰርታቹ ባላንሳችሁን እስከ አሁን ካላስመለሳችሁ 2 ቀን ነው የቀራችሁ so ቶሎ ጨርሱ fam

🐘🦒Zoo Today's Rebus 📅28/12/24 👉Riddle: Pistol Shrimp 👉Rebus: Lemur
🐘🦒Zoo Today's Rebus 📅28/12/24 👉Riddle: Pistol Shrimp 👉Rebus: Lemur

🐧 New gift available to grab ⚠️ Hurry up! This gift is time limited, available only for 10 - 30 minutes
🐧 New gift available to grab ⚠️ Hurry up! This gift is time limited, available only for 10 - 30 minutes

🍩Donot Todays Combo 🗓26/12/24 ⭐️Position: 15-4-13-11
🍩Donot Todays Combo 🗓26/12/24 ⭐️Position: 15-4-13-11