4 623
مشترکین
-1324 ساعت
-817 روز
-29730 روز
آرشیو پست ها
4 622
BAD NEWS 💔
Multiple Account Farm ያደረጋችሁ Check Your Accounts.
FROZE Section ላይ ከተቀመጠ I'm Sorry you will Loose your Coins.
ዛሬ ውደ Ton Keeper እና ወደመሳሰሉት የምትልኩ ከሆነ በአንድ Wallet 1 ብቻ ላኩ🤝
4 622
Dogs በExchages ላይ ✍️
Okx - ቀን 8:00 ሰዓት
wallet - ቀን 9:05
Bybit - ቀን 9:00 ሰዓት
Binance - ቀን 9:30 List ይደረጋል ተብሏል ።
በTonkepper ስለማውጣት አዲስ ነገር የለም
4 622
#ALERT❌
Tonkeeper ኮኔክት ያደረጋችሁ
ዋሌታችሁ watch only ⚠️ አለመሆኑን ቼክ አድርጉ አለበለዚያ የሰራችሁት ሁሉ ለሌላ ሰው ነው ሚገባው!
4 622
🌟 Dogs ወደ exchange አዲሁም Telegram wallet እዲሁም Tonkeeper አሻሻጥ ሙሉ video post አድርጊያለሁ ገብታቹ...... Like እዳይረሳ 🌟
https://youtu.be/5b2XrjryQ0A?si=ECPU5YHyeY25pXc7
4 622
🌟 Dogs ወደ exchange አዲሁም Telegram wallet እዲሁም Tonkeeper አሻሻጥ ሙሉ video post አድርጊያለሁ ገብታቹ...... Like እዳይረሳ 🌟
htt
4 622
🌟 Dogs ወደ exchange አዲሁም Telegram wallet እዲሁም Tonkeeper አሻሻጥ ሙሉ video post እያረኩ ነው ገብታቹ subscribe በማረግ ጠብቁ 🌟
4 622
💸P2P ምንድነው ?
➡️P2P ማለት peer to peer ሲሆን ይህም ሲብራራ binance ላይ የሚገኙ የክሪፕቶከረንሲ ንግድ ተጠቃሚዎች ያላቸውን መሸጥ እንዲሁም የሌላቸውን የሚገዙበት መንገድ ነው ። P2P ያለማንም ሶስተኛ ወገን ሻጭ እና ገዢ እርስ በእርሳቸው ተገናኝተው የሚገበያዩበት platform ነው ።
✅ P2P ምን ጠቀሜታዎች አሉት ?
📌P2P ወይም ደሞ peer to peer ለሰዎች የፈለጉትን የክሪፕቶ ከረንሲ ልውውጥ ለመፈፀም ይረዳል እንዲሁም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት የዶላር አቅርቦትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው ''የዋጋው መወደድ እንዳለ ሆኖ'' ይህ እንዳለ ሆኖ ከP2P ገዝተን በምናገኘው ዶላር የተለያዩ online payment መፈፀም እንችላለን እንምሳሌነት ከ Amazon እቃዎችን order ለማድረግ የተለያዩ የኮሌጅ fee ለክፈል መጠቀም እንችላለን ።
4 622
🌟 ሁሉም Nebiyu YT ተከታታይ 🌟
🩸 Ton V5 airdrop 700 ተቀላቅሎ 344 በደንብ ሰርተዋል ስለሰራቹ እኔም ደስ ብሎኛል : :
🩸 አሁን Ton Autopay V3 እየከፈለ ነው ሁላችሁም በደንብ አርጋቹ ስሩ : :
⚡️ start ስትሉት Captcha ቁጥር ያመጣል እሱን ፅፋቹ ስልኩለት.....
⚡️ ሁለት channel እና ሁለት Group Join ትላላቹ ከዛ......
⚡️ Next step የሚለውን ትነካላቹ ከዛ Joined ትሉት እና Done የሚለውን መካት ነው : :
⚡️ የግድ የግድ Ton address Copy አርጋቹ መላክ አለባቹ እደላካቹ ጨረሳቹ : :
⚡️Link ⚡️
https://t.me/TonInstantautopayBot?start=Bot16904105
4 622
🌟 Memefi እየሰራቹ ለነበራቹ በሙሉ 🌟
$MEMEFI WILL LIST ON OCTOBER 9
🙊 List እደሚሆን Official ቻናላቸው ላይ አሳውቀዋል
🔰 እየሰራቹ ያላቹ በደንብ ስሩ ያልጀመራቹ ግዜ አለ ጀምሩ
