cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ETHIO MILLIONAIRESS

ስኬታማ እና ጠንካራ ሰው መሆን ከፈለክ ይህን ቻናል ተቀላቀል ። 💪🔥 - አነቃቂ ንግግሮች - የስኬታማ ሰዎች ቁልፍ ሚስጥር ያገኙበታል።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
13 371
مشترکین
+56324 ساعت
+6587 روز
+5 36130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
እነዚህ ሁለት ነገሮች ከሰው ሲሰጥህ ተቀበል ! 1, ምስጋና 2, ትችት ሁለቱ ለአንተ ዕድገት ወሳኝነት አላቸው ፤ ምስጋና ከደረሰ ስራ ጥሩ ስለሆነ በዛው እንድትቀጥል ያደርግሃል ፤ ትችት ደሞ ይበልጥ ጠንክረህ እንድትሰራ ያደርግሃል፤ ስለዚህ ሁለቱንም በፀጋ ተቀበል ። ➨ አስተውል አበባ ለማደግ ሁለት ነገሮች ያስፈልጉታል ፤ እሱም ውሃ እና ፀሃይ ናቸው ፤ ስለዚህ እናንተም ትችት እና ምስጋና ለማደግህ ወሳኝ ነገሮች ስለሆኑ በፀጋ ተቀበሏቸው። #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
نمایش همه...
28👍 9
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ኦርጅናል የእጅ ሰዓት ይፈልጋሉ ? በተመጣጣኝ ዋጋ ለዘናጭ ወንዶች የሚሆኑ የእጅ ዋጋ ለእናንተ አቅርበናል። ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 👇 https://t.me/+tEaeluP7SfcwNzc8 መግዛት የሚፈልግ @sosy_sosy ላይ ያናግሩኝ።
نمایش همه...
👎 3🤩 1
Photo unavailable
በህይወትህ ማዳበር ያለብህ ስድስት ነገሮች ፦ 1, ከመፀለይህ በፊት ➾ ፀሎት እንደሚሰማ እመን 2, ከማውራትህ በፊት ➾ አድምጥ 3, ከመፃፍህ በፊት ➾ አስብ 4, ብር ከማጥፋትህ በፊት ➾ ብር መያዝ ጀምር 5, ተስፋ ከመቁረጥህ በፊት ➾ እስከመጨረሻው ድረስ ሞክር 6, ከመሞትህ በፊት ➾ ዓላማህን አሳካ #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
نمایش همه...
👍 142🔥 13 9👏 4🤝 4🫡 1
Photo unavailable
➨ የአባቶች ቀን ! ዛሬ ቀኑ የአባቶች ቀን ነው እናም አባት ማለት ጋሻ ፣ መከታ እና መሸሸጊያ ነው ፤ በምድር ላይ ከተሰጡን ልዩ ስጦታዎች ውስጥ አንዱ አባትነት ነው ፤ እናም ዛሬ እነሱን የምናከብርበት እናም የምናመሰግንበት ቀን ነው ። ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ፤ ለቻናላችን ቤተሰብ አባቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ማለት እወዳለሁ። እስኪ ለጠንካራ አባቶቻችን ! ❤ #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE" @Ethio_Millionairess SHARE" @Ethio_Millionairess
نمایش همه...
95👍 19👎 4
Photo unavailable
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1445ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
نمایش همه...
👍 21 8
Photo unavailable
➨ ጊዜ ሀያል ነው ! በሰው ላይ አቅምህን አታሳይ ዛሬ ደካማ ወይም ገንዘብ የሌለው እንዲሁም ብቸኛ ልትሆን ትችላለህ ፤ ነገርግን ይህ ጊዜ ያልፋል ፤ አንተም እንደሌሎቹ ስኬታማ የምትሆንበት ቀን ይመጣል ፤ በዚህ ጊዜ ጉልበተኞች ደካሞች ይሆናሉ ፤ ደካሞች ደሞ ጉልበተኞች ይሆናሉ ፤ ስለዚህ ዛሬ የረገጥከው ነገ መልሶ ሊረግጥህ ይችላል ። ➨ አስተውል ፦ ጊዜ ከማንም በላይ ሀያል ነው ፤ ስለዚህ ሁሌም ለሰው ቅን ሁኑ ። #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
نمایش همه...
👍 92 1
Photo unavailable
➨ አስተውል ፦ ሚሊየነርስ የመሆን ህልም እና አላማ ካለህ በጭራሽ ሳንቲሞች ሰፈር አትገኝ እንዲሁም አትዋል ። ተግባባን ! 🔥👍❤ #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
نمایش همه...
👏 70👍 16👎 13 1🤩 1
Photo unavailable
➨ አትንቀልቀል ! ስራህን ስትሰራ በዝምታ ስራ ከስራህ ይልቅ ምላስ አይቅደም ፤ ምክንያቱም ስራ የሚሰራ ሰው ለወሬ ጊዜ የለውም ፤ ስለዚህ ስለራስህን ለማውራት አትንቀልቀል ፤ የምታወራበት ጊዜ እስኪደርስ ድረስ በዝምታ ስራ ፤ ሰዓቱ እና ጊዜው ሲደርስ የዛን ጊዜ ማውራት ትጀምራለህ ፤ አሁን ግን በዝምታ ስራ ። ምላስ ሳይሆን ስራህ እና ማንነትህ እንዲናገር አድርግ ። #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
نمایش همه...
👍 100👏 12🔥 4
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
➨ ምን አይነት ልብስ ይፈልጋሉ ? ኦርጅናል ልብሶችን ለእናንተ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል ፤ ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ እናም ይህ ቅናሽ ሳያልቅቦ የሚፈልጉትን ልብስ በአነስተኛ ዋጋ ይግዙ። ዋጋ - 1,599 [ አንድ ጅንስ ሱሪ ከ ቲሸርት ወይም ከሹራብ ጋር እንዲሁም 2 ካልሲ እና 1 ፓንት ያለው ... በተጨማሪም ካርቦ ሱሪዎችን ያገኛሉ።] አዲስአበባ ያለን ዴሊቪዬሪ ያለን ሲሆን ወደ ክልሎችም በነፃ እንልካለን ። ለመግዛት 0910046831 ላይ በመደወል ይዘዙን ።
نمایش همه...
🤨 4👎 3👍 1
Photo unavailable
➨ አስተውል ፦ ወዳጆቼ በጭራሽ ሰው ፊት አታልቅሱ ፤ ምክንያቱም የአንተ መውደቅ ለሌላው ሰው ግድ አይሰጠውም ፤ ከንፈር ከመምጠጥ ከውጪ ምንም አያደርግልህም ። ስለዚህ ስትስቁም ሆነ ስታለቅሱም ለብቻህ ይህን ፤ የአንተ ህይወት ምትኖረው ራስህ ብቻ ነህ ። #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
نمایش همه...
👍 87👏 9🔥 7 1