ዋን ፕላኔት ሚዲያ - One Planet Media
📈 تحلیل کانال تلگرام ዋን ፕላኔት ሚዲያ - One Planet Media
کانال ዋን ፕላኔት ሚዲያ - One Planet Media (@timihrt_minister22) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 30 691 مشترک است و جایگاه 6 278 را در دسته آموزش و رتبه 1 103 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 30 691 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 22 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 100 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -34 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.95% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“እያዝናና፣ እያሳወቀ እያስተማረ ለዓለም መሻሻል የሚተጋ ሚዲያ!!
JOIN Request ላኩ 👇👇👇”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 23 ژوئیه, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 23 ژوئیه | 0 | |||
| 22 ژوئیه | 0 | |||
| 21 ژوئیه | 0 | |||
| 20 ژوئیه | 0 | |||
| 19 ژوئیه | 0 | |||
| 18 ژوئیه | 0 | |||
| 17 ژوئیه | 0 | |||
| 16 ژوئیه | 0 | |||
| 15 ژوئیه | 0 | |||
| 14 ژوئیه | 0 | |||
| 13 ژوئیه | 0 | |||
| 12 ژوئیه | 0 | |||
| 11 ژوئیه | 0 | |||
| 10 ژوئیه | 0 | |||
| 09 ژوئیه | 0 | |||
| 08 ژوئیه | 0 | |||
| 07 ژوئیه | 0 | |||
| 06 ژوئیه | 0 | |||
| 05 ژوئیه | 0 | |||
| 04 ژوئیه | 0 | |||
| 03 ژوئیه | 0 | |||
| 02 ژوئیه | 0 | |||
| 01 ژوئیه | 0 |
| 2 | https://youtu.be/uAojXhpMXxM | 439 |
| 3 | بدون متن... | 21 |
| 4 | ትምህርት ቤት ወይስ የለውጥ ማዕከል?
‘’በበሻሌ ትምህርት ቤት የፈለቀው ሕይወት"
ሚያዝያ 30፣ 2018 ዓ.ም | አዲስ አበባ
ዋን ፕላኔት ሚዲያ
"ውኃ ሕይወት ነው፤ ትምህርት ደግሞ የሕይወት መሠረት!" ትምህርት ቤት ማለት በግድግዳዎች የታጠረ የዕውቀት መቅሰሚያ ብቻ ሳይሆን፣ የማህበረሰብን ቁስል የሚፈውስና ጥማትን የሚቆርጥ የለውጥ ማዕከል መሆኑን ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ዳግም በተግባር አስመስክሯል።
በቅርቡ 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በደመቀ ሁኔታ ያከበረው ተቋሙ፣ በዓሉን ያደመቀው በቃላት ብቻ ሳይሆን በበሻሌ አጸደ ሕፃናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የሚታየውን የመጠጥ ውኃ እጥረት በዘላቂነት የሚፈታ የከርሰ ምድር ውኃ በማስመረቅ ነው። ይህ በበሻሌ ምድር የፈለቀው የሕይወት ምንጭ ለተማሪዎቹ የጤና ዋስትና፣ ለወላጆቻቸው ደግሞ የአዕምሮ እረፍት ሆኖ ተገኝቷል።
ከአገልግሎት ባሻገር የተተከለ አሻራ
ዋን ፕላኔት ላለፉት ዓመታት ለዚሁ ትምህርት ቤት ያበረከታቸው ስራዎች ቁጥራቸው በርካታ ነው፦
ዘመናዊ የአጸደ ሕፃናት ክፍሎች እና ቤተ መጻሕፍት፤
የምርምር አድማስን የሚያሰፉ የአይሲቲ እና የሳይንስ ቤተ-ሙከራዎች፤
የተማሪዎችን አካላዊ ጥንካሬ የሚገነቡ የስፖርት ሜዳዎች፤
እንዲሁም ለኑሮ ተግባራዊ ዕውቀት የሚሰጡ የችግኝ ማፍያ እና የዶሮ ማርቢያ ቤቶች።
ዛሬ ደግሞ እነዚህን ሁሉ አገልግሎቶች የሚያለመልም የውኃ ፕሮጀክት በማስመረቅ፣ ተቋሙ "ችግር ፈቺ ትውልድን መቅረጽ" የሚለውን መርህ መሬት ላይ አውርዶታል።
የጋራ ፍቅር ውጤት
በምርቃቱ ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ምክትል ሥራ አስፈፃሚ አቶ ልመንህ ምህረቱ፣ ተቋሙ ለማህበረሰቡ እያበረከተ ያለውን ተከታታይ ድጋፍ በማድነቅ "ይህ የውኃ ፕሮጀክት ከጤና ባለፈ ለትምህርት ጥራት መሻሻል ቁልፍ ሚና አለው" ብለዋል።
የትምህርት ቤቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዘላለም አማረ በበኩላቸው፣ ይህ ስኬት የተገኘው በተናጠል ሳይሆን በወላጆች፣ በተማሪዎች እና በአጋዥ ተቋማት የጋራ "የፍቅር ድምር" መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ዘላለም አክለውም፣ "ትምህርት ቤት ማለት የህንፃዎች ስብስብ ሳይሆን የማህበረሰብ ለውጥ ማዕከል ነው፤ እኛም ይህንን አርአያነት ያለው ስራ ወደፊትም አጠናክረን እንቀጥላለን" ሲሉ የላቀ ራዕያቸውን አጋርተዋል።
ይህ በበሻሌ ምድር የፈለቀው የሕይወት ምንጭ፣ ለነገዎቹ የሀገር ተረካቢ ህጻናት ተስፋን ያበሰረ እና ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት በ20 ዓመት ጉዞው ካስመዘገባቸው ደማቅ የታሪክ ምዕራፎች መካከል አንዱ ሆኖ ተመዝግቧል። | 21 |
| 5 | https://youtu.be/Tq4puv7KyTw | 397 |
