fa
Feedback
Smart Study tutorial

Smart Study tutorial

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to our channel smart study tutorial

نمایش بیشتر
2 787
مشترکین
+1324 ساعت
+1087 روز
+28630 روز
آرشیو پست ها
#Placement ማስታወቂያ የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባች
#Placement ማስታወቂያ የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-   🧳የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን። ⭕ማስፈንጠሪያ (Link)  https://student.ethernet.edu.et/ ማሳሰቢያ፡- v የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።   የትምህርት ሚኒስቴር

photo content

ምክር ቢጤ 💡 📢 በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️ 📚 የትኛው ዩኒቨርሲቲ 🏛 እና ምን አይነት Department 🎓 መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ 🤔። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው💡፤ ✅ 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ 🎯 በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ 💼 ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ 🔍። ለምሳሌ Website, Mobile apps 📱💻 የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, Computer Science, IT department ያላቸውን 🖥⚡️። ✅ 2. ዩኒቨርሲቲው በብዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ 🌟 ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው 👍። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ 🧐። 👨‍🏫 መምህራኖቹ: ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው 💪። 📚 መሠረተ ልማት: ቤተ መጽሐፍት 📖፣ Computer class 🖥፣ Wi-Fi 📶፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎች 🔬 እና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው ✨። ✅ 3. አቅማችሁን እወቁ ⚖️ የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ 🎯። 📌 ለምሳሌ: Addis Ababa ላይ Software ለመግባት GPA ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል 🏆፤ እንደ Debre Berhan, Dire Dawa 🏙 የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5 - 3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ ✅። ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው ⚠️፤ በትኩረት በደንብ አስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ 🧠💯! 🕊 ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድርጉ! 🎯ሁላችሁም በመረጋጋት አስቡ በየትኛውም ሁኔታ Freshmanንም ሆነ እኛ ከጓናችሁ ሆነን እናግዛቹሀለን🙌 Smart study tutorial

👨‍⚕️|| በሀገራችን Medicine የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር 🩺 ● Addis Ababa University ● Adigrat University ● Aksum University ● Ambo University ● Arba Minch University ● Arsi University ● Bahir Dar University ● Borana University ● Bule-Hora University ● Debre Berhan University ● Debre Markos University ● Debre Tabor University ● Dembi Dollo University ● Dilla University ● Dire Dawa University ● University of Gondar ● Haramaya University ● Hawassa University ● Jigjiga University ● Jimma University ● Madda Walabu University ● Mekelle University ● Mizan-Tepi University ● Salale University ● Wachemo University ● Wolaita Sodo University ● Wolkite University ● Wallaga University ● Wollo University ● Werabe University

Send your name UpTo grand father and id to @smartregistration

it is working like this use that bot
it is working like this use that bot

Use this bot

It is developed by one developer send your ID and name untill grandfather it will work

Shipped a Telegram bot for Grade 12 students to check their exam results. EAES's server is painfully slow but anyway, here you go: @matricresulttbot

The bot is working well now see it

photo content

You can send your ID and name to @smartregistration

For those who the server or website is not working send to @smartregistration your name and ID we will see for you ሰርቨሩ ወይም ድረ-ገጹ የማይሰራላችሁ ሰዎች፣ ስምዎን እና ID ዎን ወደ @smartregistration ይላኩ። እኛም ተመልክተን እንረዳችኋለን። Namoota serveriin ykn website-n isiniif hin hojjenne, maqaa keessanii fi ID keessan gara @smartregistration ergaa. Nutis ilaallee isiniif ni himna

Yeroon Qabxiin Kutaa 12ffaa Itti Ifoomu Nu Dhaqqabeera! Barattoonni qormaata biyyaalessaa kutaa 12ffaa bara 2018 (A.L.I) fudhattan hundi, har'a galgala sa'aatii 1:00 irraa eegaltanii qabxii keessan ofiin ilaallachuu akka dandeessan isin beeksifna. Dabalataanis, barataan qabxii isaa ilaallatee komii ykn gaaffii qabu kamiyyuu qaamaan iddoo tokkoyyuu deemuu osoo hin barbaachisin, marsariitii dhimma kanaaf addatti qophaa'e fayyadamuun iyyata isaa dhiyeessuu akka danda'u ifoomeera. Komii kana dhiyeessuufis har'a irraa eegalee hanga Hagayya 26 waaree booda sa'aatii 10:00tti qofa yeroon kan kenname yoo ta'u, deebii iyyata keessaniis achuma marsariiticha irratti hordofuu akka dandeessan mirkanaa'eera. Kanaafuu, barattoonnii fi maatiin barattootaa filannoowwan sirrii nuti asii gaditti isiniif dhiyeessine qofa fayyadamuun qabxii keessan haala salphaan akka ilaallattan isin gorsina. Filannoowwan sirrii qabxii ittiin ilaallattan: 📌 Marsariitii (Website): https://result.eaes.et 📌 Telegiraamii (Telegram): https://result.eaes.et/telegram 📌 Ergaa Gabaabaa (SMS): https://result.eaes.et/sms 📌 Komii dhiyeessuuf (Complaints): https://result.eaes.et/complaint

" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ
+1
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms

#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል። @tikvahethiopia
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል። @tikvahethiopia

Here is our new YouTube channel Go ,subscribe and show us some support http://www.youtube.com/@Smartstudytutorial

📍URGENT Tinder 2026, 2025,2024 "", "" They must be between 20and 45 years old and at least one month old Inbox me =@BarnaDaa
📍URGENT Tinder 2026, 2025,2024 "", "" They must be between 20and 45 years old and at least one month old Inbox me =@BarnaDaa ⭐For next year open and log out It will be needed.!

🎉 Student Project Showcase! 🎉 Helix academy Just 4 days into our Web Development program, our students are already building
+3
🎉 Student Project Showcase! 🎉 Helix academy Just 4 days into our Web Development program, our students are already building and deploying their own websites using GitHub! 💻🚀 These projects are proof that with the right guidance, consistency, and practice, beginners can start creating real-world websites in just a few days. 👏 Congratulations to all our students! Keep building, keep learning, and keep growing. 🚀 Want to build your own website too? 📢 Registration is now open! Join us and start your journey from beginner to web developer. Your first deployed website could be just days away! 📩 To register contact @helixacadem