ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 191
مشترکین
-524 ساعت
-97 روز
-5030 روز
آرشیو پست ها
3 191
#Paid_Advertisement
#AAU_UAT_Center ✔️
🔥ለሁሉም የዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ❗️
💡አንጋፋው የሀገራችን ዩኒቨርስቲ ባለፈው ዓመት እንዳሳወቀው ከ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን በፈተና እንደሚቀበል ይታወቃል
በመሆኑም በዚህ የሀገራችን ትልቅ ዩኒቨርስቲ ለመማር የምትፈልጉ የተፈጥሮና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሚጠብቃችሁ ፈተና AAU UAT Center ከ 10 ወር በፊት ጀምሮ ለዝግጅት አስፈላጊ ነገሮችን ሲያዘጋጅ ቆይቶ ተማሪዎቹን ለዝግጅት ሊቀበል በዝግጅት ላይ ነው ❗️
ምን ልዘጋጅ ? አልፍ ይሆን ? እና ሌሎች ጭንቀቶች እንዳይኖሩ ሁሉንም ነገር እኛጋር ጨርሳችሁ ነው የምትፈተኑት 🙏
በቆይታችን ከ Tutorial በተጨማሪ ባለፈው ዓመት Self sponsored ሆነው የተፈተኑ ተማሪዎች ልምድ ያጋራሉ ✔️
በዚህ ዓመት AAU መግባት ለምትፈልጉ በሙሉ 👇👇
@AAU_UAT_Center
@AAU_UAT_Center
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 191
🗯43,500 የመስክ መረጃ ሰብሳቢዎች ይፈለጋሉ ፤ ሞክሩት።
☄የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 የበጀት ዓመት ለሚያካሂደው የሁለተኛው ዙር የግብርና ናሙና ቆጠራ 43500 የመስክ መረጃ ሰብሳቢዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
☄ቅጥሩ 1 ዓመት ነው።
☄ለሥራው ማመልከት የሚፈልግ ማንኛው ዜጋ በአካል መገኘት ሳይጠበቅበት ይህን የሌበር ማርኬት ፖርታልን http://lmis.gov.et በመጠቀም ማመልከት ይችላል።
☄መስፈርቶቹ ምንድናቸው ?
➡️ የትምህርት ደረጃ ፡- በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው ሆኖ ፖርታል ላይ በተገላጸው መሠረት፣
➡️ የስራው ቆይታ ፦ 1 ዓመት
➡️ ቋንቋ ፦ ለሥራ የሚመዘገቡበትን አካባቢ ቋንቋ የሚችል
➡️ ፆታ ፦ አይለይም
➡️ የጤና ሁኔታ ፡- በገጠርና በከተማ ቀበሌዎች ተዘዋውሮ መስራት የሚችልና ለዚህም ፍቃደኛ የሆነ
☄ለመመዝገብ ምን መከተል ይገባል ?
☄1. በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ላይ የሌበር ማርኬት ፖርታል ላይ ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መረጃውን lmis.gov.et መሙላት፣
☄2. ምዝገባ ካጠናቀቁ በኋላ በስልካችሁ የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ይደርሶታል፣
☄3. የደረሰዎትን የሰራተኛነት መለያ ቁጥር በመያዝ እና አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ በመሄድ አሻራ መስጠትና ምዝገባውን ማጠናቀቅ።
☄መረጃው የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎትና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ነው።
የሚፈልጉት ይኖራሉና #ሼር እናድርግ!
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 191
1. Which of the following greenhouse gas is incorrectly matched with its major sources?
3 191
💡ESS Exam Center 💡
ኢንትራንስ ተፈትናቹ ውጤት እየጠበቃቹ ላላቹ ተማሪዎች
ህክምና ትምርት መማር እየፈለጋቹ የት የት ዩኒቨርሲቲ እንደምትሞሉ ግራ ለገባቹ
👨⚕️ሜዲስን የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር
⚡️Arbamich Universitiy
⚡️Jigjiga Universitiy
⚡️Adis Ababa University
⚡️Welikite University
⚡️Wolayta Sodo Universitiy
⚡️Wachamo Universitiy
⚡️Mizan Tepi Universitiy
⚡️Selale Universitiy
⚡️Arsi Universitiy
⚡️Wollega Universitiy
⚡️Jimma Universitiy
⚡️Hremaya Universitiy
⚡️Wollo University
⚡️Debre Tabor Universitiy
⚡️Bahirdar Universitiy
⚡️Gonder Universitiy
⚡️Adigrat Universitiy
⚡️Mekelle Universitiy
⚡️Ambo Universitiy
⚡️Debre-Birhan Universitiy
⚡️Debre-Markos Universitiy
⚡️Medda Wallabo Universitiy
⚡️Bulehora Universitiy
⚡️Hawassa Universitiy
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 191
💡ESS Exam Center 💡
ኢንትራንስ ተፈትናቹ ውጤት እየጠበቃቹ ላላቹ ተማሪዎች
ህክምና ትምርት መማር እየፈለጋቹ የት የት ዩኒቨርሲቲ እንደምትሞሉ ግራ ለገባቹ
👨⚕️ሜዲስን የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር
⚡️Arbamich Universitiy
⚡️Jigjiga Universitiy
⚡️Adis Ababa University
⚡️Welikite University
⚡️Wolayta Sodo Universitiy
⚡️Wachamo Universitiy
⚡️Mizan Tepi Universitiy
⚡️Selale Universitiy
⚡️Arsi Universitiy
⚡️Wollega Universitiy
⚡️Jimma Universitiy
⚡️Hremaya Universitiy
⚡️Wollo University
⚡️Debre Tabor Universitiy
⚡️Bahirdar Universitiy
⚡️Gonder Universitiy
⚡️Adigrat Universitiy
⚡️Mekelle Universitiy
⚡️Ambo Universitiy
⚡️Debre-Birhan Universitiy
⚡️Debre-Markos Universitiy
⚡️Medda Wallabo Universitiy
⚡️Bulehora Universitiy
⚡️Hawassa Universitiy
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 191
💡ESS Exam Center 💡
# https://t.me/ESS_Exam_Center
ዌብሳይቱ በአሁኑ ሰዓት ለሁሉም ተማሪዎች በመስራት ላይ ይገኛል።
የ6ኛ ክፍል ውጤት ኦንላይን ለማየት 👇
https://oromia6.ministry.et/#result
የ6ኛ ክፍል ውጤት በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇
@emacs_ministry_result_qmt_bot
የ8ኛ ክፍል ውጤት ኦንላይን ለማየት 👇
https://oromia.ministry.et/#result
የ8ኛ ክፍል ውጤት በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇
@emacs_ministry_result_qmt_bot
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 191
💡ውድ የ ESS Exam Center ቤተሰቦች💡
የጤና ሙያተኞች የሙያ ብቃት ምዘና ውጤት በቀጣይ ሳምንት ይፋ ይደረጋል፡፡
ጤና ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር በጋራ በመሆን ከመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተለያዩ የጤና ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ የጤና ተማሪዎች የሙያ ብቃት ምዘና ሰኔ 19/2016 ዓ.ም መስጠታቸው ይታወቃል፡፡
በ17 የጤና ሙያዎች የተሰጠውን የምዘና ፈተና 15 ሺ የሚጠጉ ተመዛኞች መውሰዳቸው ተገልጿል፡፡
ከምዘናው ፈተናው እርማት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች በዚህ ሳምንት ተጠናቀው፤ ውጤቱ በቀጣይ ሳምንት ይፋ እንደሚደረግ በጤና ሚኒስቴር የጤናና ጤና-ነክ ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ እንዳልካቸው ፀዳል ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል፡፡
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
