ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 195
مشترکین
-324 ساعت
-67 روز
-4930 روز
آرشیو پست ها
3 191
💡ESS Exam Center 💡
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨FACT ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Cats kidneys are so efficient that they can drink Salt Water (Sea Water) to rehydrate themselves.
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 191
እንኳን ደስ አለን!
(ነሀሴ 5/2016 ዓ.ም) በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ዛሬ ረፋድ ላይ በተካሄደው የሴቶች ማራቶን አትሌት ትዕግስት አሰፋ ሶስተኛውን የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን ኢትዮጵያ በማምጣት አኩሪ ድል አስመዝግባለች።
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
Join 👉Chennel @ESS_Exam_Center
👉 Group https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
3 191
ውድ የ ESS Exam Center ቤተሰቦች ዛሬ 1:00 የይመልሱ ይሸለሙ ውድድር ይኖረናን እናንተም
ቤተሰቦች ዘና እያላቹ እውቀት የምትቀስሙበት
ስለሆነ እንድትሳተፉ ስንጋብዞት በደስታ ነው
💡💡💡💡ESS Exam Center💡💡💡💡💡
3 191
🙏ውድ ተማሪዎች ከታች ያሉትን ነገሮች በመመለስ ስለ ቻናላችን የራሶን አስተያየት ያስቀምጡ።
✅ እስካሁን ባለዎት ቆይታ ከቻናላችን ምን ተጠቅመዋል?
✅ እንዲለቀቅሎት ምትፈልጉት ምንድነው?
✅ ቢሻሻልልን ምትሉት ነገር ምንድነው?
🙏ውድ ተማሪዎች የእናንተ አስተያየት ለኛ ግብዓታችንና ሁሌም ምናስቀድመው የእናንተን ፍላጎት ስለሆነ ማንኛውንም አስተያየት ያስቀምጡ👇👇👇
3 191
✅የስቴፈን ሃውኪንግ መሰጠት✅
👉ስቴፈን ሃውኪንግ በ21 አመቱ በኤኤልኤስ (amyotrophic lateral sclerosis) ተይዞ ለመኖር ጥቂት አመታትን ብቻ ተሰጠው። ምንም እንኳን ምርመራው እና አካላዊ ውሱንነት ቢኖረውም, ሃውኪንግ በዓለም ላይ በጣም ታዋቂ ከሆኑ የቲዎሬቲካል ፊዚስቶች አንዱ ለመሆን በቃ። ለሳይንስ ትልቅ አስተዋፅዖ አበርክቷል፣ ብዙ የተሸጡ መጽሃፎችን አዘጋጅቷል፣ እና ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ግለሰቦች በእውቀት እና በቆራጥነት አነሳስቷል። ህይወቱ እንደሚያሳየው ከባድ ፈተናዎችን እንኳን በትክክለኛው አስተሳሰብ እና ራስን በመወሰን ማሸነፍ እንደሚቻል ነው።
⭐ስኬታማዎቹ⭐
3 191
Repost from ESS Study Tips Group
@ESS_Exam_Center
https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
WHO WAS THE FIRST BLACK AMERICAN ASTRONOUT IN SPACE ❓❔
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
3 191
@ESS_Exam_Center
https://t.me/+5P5iOyRzfEFkMzA0
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Which planet has a moon almost as big as the planet it self
?
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
