ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 201
مشترکین
-224 ساعت
-117 روز
-6630 روز
آرشیو پست ها
3 200
ቀድሞ በመመለስ አሸናፊ የሆነው 🎉Mesfin Fissha 🎉ነው ።
🎁ሽልማቱን በውስጥ እንልልክልሃለን
📆በቀጣይ ሳምንት ይሄ ውድድር ይቀጥላል
3 200
🏁የባንዲራ ጥያቄ 3:00 ላይ ስለሚለቀቅ ገባ ገባ በሉ። ቀድሞ ለመለሰ 66 + 66 night ደቂቃ አሸናፊ ይሆናል።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለምታውቋቸው ሁሉ ሼር ሼር አድርጉ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
┃┃┃┃┃┃┃@ess_study_tips┃┃┃┃┃┃
3 200
🎁ዛሬ ማታ 3:00 ላይ የሞባይል ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ይለቀቃል ቀድሞ ለመለሳ ሽልማቱን የምንሰጥ ይሆናል
🎉መልካም ዕድል ይሁንላቹ🎉
ESS STUDY TIPS
Little and Often 💥
@ess_study_tips
3 200
Repost from ESS Study Tips
ውድ ቤተሰቦች ብዞቻቹ Study Coaching Program በመቀላቀል በትንሽ ጊዜ በጣም ትልቅ ለውጥ እንዳመጣቹ ከብዞቻቹ ምስክርነት ደርሶናል። ይህን Program በመቀላቀል ካላቹበት ደረጃ ከፍ ማለት ከፈለጋቹ ለቅዳሜና እሁድ ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ስላዘጋጀንላቹ እድላቹን እንድትጠቀሙ በክብር እናሳስባለን።
3 200
ቀለል ያለችና ለመተግበር አመቺ Planner ናት። ከፈለጋቹ Print አስደርጋቹ ወይም በወረቀት ስላቹ መጠቀም ትችላላቹ። አጠቃቀሙን የማታውቁ ካላቹ Comment ላይ አሳውቁ::
ESS STUDY TIPSLittle and Often 💥 @ess_study_tips
3 200
ውድ ቤተሰቦች ከ ሰኞ ጀምሮ ለ ተከታታይ 7 ቀን አሪፍ የሆነ ራሳችንን የምናድስበት መነሳሳታችንን የምንጨምርበትና አሪፍ የሆነ ልማድ የምንገነባበት ቻሌንጅ ከወዲው እንድትቀላቀሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ስለዚህ ለምታውቋቸው ሁሉ ሼር በማድረግ ይህን ቻሌንጅ እንዲቀላቀሉ አድርጉ።
ESS STUDY TIPSLittle and Often 💥 @ess_study_tips
3 200
Today is a new page — clean, empty, waiting for you to write something meaningful on it.
Don’t waste it.
You don’t need to feel 100% ready. Just start.One small move in the morning can change your whole day. Remember: discipline beats mood.
ESS STUDY TIPSLittle and Often 💥 @ess_study_tips
3 200
ውድ ቤተሰቦች ብዞቻቹ Study Coaching Program በመቀላቀል በትንሽ ጊዜ በጣም ትልቅ ለውጥ እንዳመጣቹ ከብዞቻቹ ምስክርነት ደርሶናል። ይህን Program በመቀላቀል ካላቹበት ደረጃ ከፍ ማለት ከፈለጋቹ ለቅዳሜና እሁድ ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ስላዘጋጀንላቹ እድላቹን እንድትጠቀሙ በክብር እናሳስባለን።
3 200
You made it through another day — even if it wasn’t perfect.
Progress isn’t loud. Sometimes it’s just choosing not to give up.
Tonight, don’t stress about what you didn’t finish.Focus on the fact that you’re trying, learning, and improving. Before you sleep, remind yourself: You’re getting closer, even on slow days. Rest well. Tomorrow is another chance to rise stronger.
ESS STUDY TIPSLittle and Often 💥 @ess_study_tips
