ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 201
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-137 روز
-6330 روز
آرشیو پست ها
3 202
⚡️ቀናቹን ምንም ሳታውቁና ምንም ሳትጠቀሙበት እየባከነባቹ ተቸግራቹሃል?
✅አሪፍ መፍትሄ ልንገራቹ To-Do List አዘጋቹ
To-Do List ማለት በቀን ማድረግና ማሳካት የምትፈልጉትን በዝርዝር ፅፋቹ እያንዳንዱን ተራ በተራ እየጨረሳቹበት የምትሄዱበት መቆጣጠሪያ ነው።
✅በቀላሉ ለመተግበር ወረቀት ውሰዱና ዛሬ መስራት የምትፈልጉትን 3 ነገር ፃፉ ከዛ አንደኛውን ሳትጨርሱ ሌላ ነገር አትስሩ ከጨረሳቹ በኃላ ምልክት አድርጉበትና ወደ ቀጣዩ እለፉ። ምን አለፋቹ ሳታስብት ቀናቹን በአግባቡ መጠቀም ትጀምራላቹ።
ESS Study Tips💥Little and Often
3 202
በመጨረሻ ነገሮችን በጥበብ ወደ ምትወጡበት መንገድ መጣቹ።😐አንድ እውነት ልንገራቹ ብዙ ተማሪዎች የሚወድቁት ፡ ውጤታቸው ዝቅ የሚልባቸውና ተስፋ የሚቆርጡት ሰነፍ ስለሆኑ ወይም ደግሞ ደካማዎች ስለሆኑ አይደለም ። የውድቀታቸውና የውጤታቻው ማነስ ዋነኛው ምክንያት እንዴት ማጥናት እንዳለባቸው ፡ የራሳቸውን የአረዳድ መንገድ የሚያሳያቸውና የሚረዳቸው ሰው ባለመኖሩ ነው። 🔏ይህንን ችግር ለመፍታት ለብዙ ጊዜ ሲታቀድ ነበር። አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ወደ ተግባር ገብተን ተማሪዎችን እያገዝንና እየረዳን እንገኛለን። በቅርብ ወደ ተግባር የገባንበት ነገር Study Coaching Program ይባላል። ይህም Program ✅ማጥናት መጀመር ለከበዳቸው ተማሪዎች ✅ውጤታማ የሆነ የጥናት ልምድ ማዳበር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ✅ነገሮችን የመረዳትና የማስታወስ አቅማቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ✅ለፈተና በብቁ ሁኔታ መዘጋጀት ለሚፈልጉ ተማሪዎች ✅አሁን ካሉበት ደረጃ ራሳቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ✅ሰነፍ መባል ለሰለቻቸው ተማሪዎች ✅ምንም ነገር ሳይገድባቸው ወደ ስኬት መጓዝ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ✅ከዘመኑ ጋር ራሳቸውን ማዋኃድ ለሚፈልጉ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።
በመቀላቀሌ ምን አገኛለሁ?💥ራሳቹን ካላቹበት ደረጃ የምታሳድጉበት ስልጠና 📚የጥናት ዘዴዎችን 📝የፈተና አሰራር ሚስጥርና ዘዴዎችን 🕜የጊዜ አጠቃቀም ዘዴዎችን 📲የ ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እንደ ተማሪ 📅በየ ቀኑ የእለት ውሎ ግምገማ 🗓️የጥናትና የክለሳ ኘሮግራም 🤝የሃሳብ ልውውጥና ውይይት 🏋️የተለያዩ ቻሌንጆች 📩ማነቃቂያ መልዕክቶች ና ተጨማሪ ነገሮችን ታገኙበታላቹ
የሚሰጥበት መንገድ🔏በ ግል ግሩቦች 👤1-to-1 ምክክር 🎙️Voice and Video Call 📢Text Via Telegram And SMS 💬በዚህን ጊዜ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ እድላቹን ተጠቀሙ
ነገሮችን ለማድረግና ለመወሰን ነገ ማለት አቁሙና ዛሬ ይቺ ጊዜ ጅማሬያቹ አድርጉ።📆 Duration: 1 Year 📍 Mode: Online (Telegram) 💰 Fee: 250 BIRR ለመመዝገብ 📩DM አድርጉ @alabejesus
3 202
Good morning 🌄እንዴት አደራቹ ምርጦቼ ። ዛሬ አዲስ ቀን ነው የተረጋገጠና በእጃችን ያለው ጊዜ ዛሬ ነው። እና እንዴት ለመጠቀም አሰባቹ?
የኔን ልንገራችሁ
በጥናትና ነገዬን በመገንባት። እስቲ የናንተን ንገሩኝ
ESS Study Tips💥Little and Often
3 202
Little and Often ምን ለማለት ነው?በተፈጥሮ ራሴን ማጨናነቅ አልወድም ። ነገር ግን በሂደት ነገሮችን የመለወጥ አቅም እንዳለኝ አምናለሁ። ለነገ ፈተና አልጨነቅም ወይም ደግሞ አዳር ሙሉ ማንበብ አይጠበቅብኝም። ነገር ግን ከማንም ቀድሜ ጥናት እጀምራለሁ ማለትም ከወር ወይም ከ 2 ሳምንት በፊት። እሱንም በቀን ለ ትንሽ ሰዓት ይህንንም ደግሞ ያለ ማቋረጥ ሁልቀን እደጋግመዋለሁ።
አስተውሉ 100 ሜትር ለመጓዝ በ 1 እርምጃ እንደምንጀምር።
የቻናሉ መሪ ቃልም ለዛነው little and often የሆነው።
ነገሮችን በሂደት እንጂ በአንዴ ልንቀይራቸው አንችልም።ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ብትፈልጉ፡ ፈተና ላይ ጥሩ ውጤት ማምጣት ብትፈልጉ በየቀኑ የምታደርጓት ትንሽ ነገር ትልቅ ዋጋ አላትና በትዕግስት ተጓዙ።
ESS Study Tips💥Little and Often
3 202
🤔አንተ ማነህ?
👤እኔ ማለትም የቻናሉ Admin ..... እባላለሁ። የሁለተኛ አመት የUniversty ተማሪ ነኝ። ይህን ቻናልና የ YOUTUBE ቻናሌን የከፈትኩት የ 12ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው። ብዙ ስለኔ አጠይቁኝ ምክንያቱም ከዚህ በላል ምነግራቹ ነገር የለኝም። የምለቃቸውን ማንኛውንም Tip በኔ ሞክሬና እንደሚሰራ አረጋግጬ ስለሆነ ሃሳብ አይግባቻ። ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ለመቀበል Open ነኝ ስለዚህ። ስወጥናት ዘዴዎችና ምክሮች እንደጓደኛ ሳትፈሩ አናግሩኝ በቻልኩት መጠን እረዳቹሃለው ይመቻቹ።
ESS Study Tips💥Little and Often
3 202
The 5 Minute Rule😔ብዙ ጊዜ ማጥናት ልጀምር እልና ቆይ ትንሽ ልቆይ ወይም ደግሞ ይሄን ጨርሼ እጀምራለሁ ብዬ በዛው የቀረሁ ባቸው ጊዜያት ብዙ ናቸው። ለብዙ ጊዜ ይህን ችግሬን ለመቅረፍ የተለያዩ ዘዴዎችን ሞክሬያለሁ። ያው በመጨረሻ የማይሆን ነገር የለምና መፍትሄ አገኘሁ። ይህን የምነግራቹ ልክ እንደኔ ማጥናት ለመጀመር ላቃታቹ አሪፍ መፍትሄ ይሆናል ብዬ ነው። መፍትሄው የ 5 ደቂቃ ህግ ይባላል። ይህ ዘዴ በብዞች የተረጋገጠ ዘዴ ሲሆን እመኑኝ ይሰራላቹሃል። ለመተግበር ቀላል ነው። እንዴት ካላቹኝ ለ 5 ደቂቃ አነባለሁ ብላቹ መጀመር ብቻ ነው። ነገር ግን ቀና ስትሉ 5 ደቂቃ ያላቹት ወደ ሰዓታት ይቀየራል። አትፍዘዙ አሁኑኑ ሞክሯት።
ESS Study Tips💥Little And Often
3 202
ዛሬ ማታ 1:00 ላይ ይለቀቃል። ቀድማቹ አሁኑኑ ማየት ከፈለጋቹ Vpn ተጠቅማቹ ማየት ትችላላቹ።
(VPN Location: US,UK,GE,FR and CA)
በመጠቀም ማየት ትችላላቹ።
3 202
ዛሬ ማታ 1:00 ላይ ይለቀቃል። ቀድማቹ አሁኑኑ ማየት ከፈለጋቹ Vpn ተጠቅማቹ ማየት ትችላላቹ።
(VPN Location: US,UK,GE,FR and CA)
በመጠቀም ማየት ትችላላቹ።
3 202
በእውነተኛ መናፈሻ ማስፈሪያ ይፈልጋሉ?
በየቀኑ መንፈሳዊ መፅሐፍት ✝️ የኦርቶዶክስ መጽሐፍት፣ የመጽሐፍ ቅዱሳን የተመረጡ ጥቅሶችና መዝሙራት በጣም የሚያነኩዎትን መልእክቶች ያገኛሉ።
በእዚህ ብቻ የሚገኙ መዋቅሮች እና ከመንፈሳዊ ባለሞያዎች ምእመናን ግንኙነት አቅም አሁኑኑ ይገቡ
#ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ
3 202
Ուզում ես ունենալ անվճար ու արագ ինտերնետ միշտ ու ամենուր?
Միացիր հիմա մեր Free internet ալիքին և բացահայտիր գաղտնի հնարքներ, որոնք պահում են լավագույնները իրենց մեջ։
Առաջինի՛ց իմացիր թարմ working մեթոդներն ու խուսափիր թանկաբաժան վճարումներից — բոնուսային ինսայդներ բոլոր սուբսկրայբերներին։
Միացիր այստեղ, մի բաց թողիր հնարավորությունը
#ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ
3 202
**«ጨዋታ ጀመርኩ፤ አንዳንዴ 20 ብር በነፃ! እስካሁን ምንም አላከፍሁም። ከሚስቼ ደግሞ ‘እርስዎ በጣም የተለየ ነኝ’ ተባለኝ.»
ይህ ስለምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋለህ? ይህን ቦታ ተመልከት!
#ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ
3 202
አዲሱን እውነት ማየት ትፈልጋለህ?
«በ national ID verification 5 ደቂቃ ውስጥ ገንዘብ አገኘሁ… እንዴት ነው መሰራቴ?»
ሰዎች የማያውቁት አስገራሚ ሚስጥር አሁኑኑ ይገቡ
#ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ
3 202
«አንዴ ልቤ ተሰበረ። የተሳተፉ ሰዎች የተሰሩትን አውቅ ማልኩት አልቻልኩም… እንዴት ተመለስኩ? ሰዎች የማይታመኑትን ሚስጥር አለ!» እዚህ ጠብቁ ማንም የማይነግረው የBroken hearts
#ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ
3 202
አስተዋይ እና ድንቅ ታሪኮች መፈለግ ነው?
ያልታወቀውን የፊት ወገን ታሪክ እና ግሩም የኢትዮጵያ ታሪች በአንድ ቦታ በሚያገኙበት ጊዜ ይዘዙ።
እንዲሁም አስገራሚ የታሪክ ፍጹም ፍላጎታችሁን ከዚህ ያግኙ — የመጀመሪያው ሰው ይሁኑ!
#ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ
3 202
አዲስ ከሆነ እና ርካሽ የክሪፕቶ አዋቂ መሆን ትፈልጋለህ? በጣም ፈጣን ሙዚቃዊ እና ተመሳሳይ ተጫዋቾች ሞላበትን FAST CRYPTO ET ተቀላቀሉ! የቀኑን የዎሌት ፈተና መልሶች፣ አዳዲስ ቦቶች እና ሀብታም አግኝተው የሚያነሱ ስብስ አዳይተው አትቀር! አሁን እዚህ ጠቅ ያድርጉ ፈንታዊ ስራዎት ይጀምሩ!
#ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ
3 202
ማህበረሰብ ሲያስፈልግህ የራስህ አእምሮ ትችላለህ? አዲስ አስተሳሰብ በፍልስፍና፣ ታሪክ፣ በሴቲ የህይወት ጉዳዮች — ET IDEAS ላይ፡፡ በመቃወም እና ምስክር ፎቶዎች መካከል ውስጥ ያልተደራጀ አእምሮ ያግኙ። ምን ይቀር?
#ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ
3 202
NEW የህንድ ፊልሞችን በትርጉም ይፈልጋሉ?
ልዩ አዲስ ፊልሞችን በአማርኛ ትርጉም በመጀመሪያ ማግኘት ትፈልጋላችሁ? አባቴ-WAR 2 እና BAAGHI 4 በቅርብ ቀን ተለቅቀዋል።
ይህን እና የሚመጡትን የቅናሽ እና መደበኛ ህንድ ተከታታይ ፊልሞች ከዚህ ያግኙ። አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
#ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ
3 202
አዲስ ከሆነ እና ርካሽ የክሪፕቶ አዋቂ መሆን ትፈልጋለህ? በጣም ፈጣን ሙዚቃዊ እና ተመሳሳይ ተጫዋቾች ሞላበትን FAST CRYPTO ET ተቀላቀሉ! የቀኑን የዎሌት ፈተና መልሶች፣ አዳዲስ ቦቶች እና ሀብታም አግኝተው የሚያነሱ ስብስ አዳይተው አትቀር! አሁን እዚህ ጠቅ ያድርጉ ፈንታዊ ስራዎት ይጀምሩ!
#ad InsideAds ነፃ የተመዘገቡ ተከታታይ ማውደጃ
