ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 198
مشترکین
+124 ساعت
-37 روز
-5130 روز
آرشیو پست ها
3 198
✅AnkiDroid ምንድነው?
በዚህ ጊዜ ለተማሪዎች ጠቃሚ የሆኑ ብዙ Application ይገኛሉ ነገር ግን ብዙ ተማሪዎች አያቁም ነገር ግን ቢጠቀሚ የሚለወጡበትና ብዙ ነገሮችን የሚያቀሉላቸው ናቸው። ዛሬ ባጭሩ ስለ AnkiDroid እናያለን
AnkiDroid: flashcard ለማዘጋጀት ከሚረዱን መተግበሪያዎች መካከል አንዱ ሲሆን በቀላሉ ነገሮችን ለማስታወስና ለረጅም ጊዜ memorize ለማድረግ በጣም የሚጠቅመን መተግበሪያ ነው። የተለያዩ formula image ና Audio ማስቀመት የምንችልበት ሲሆን በቀላሉ Ai በመጠቀም በደቂቃዎች ውስጥ ብዙ flashcard ማዘጋጀትም እንችላለን።
በቀላሉ playstore ላይ በመግባት ለስልክ ማውረድ ስትችሉ ለ Computer የራሱ የሆነ version አለው።
3 198
✅አሪፍ Digital Note ለማዘጋጀት📖
1. የተለያዩ ቀለማትን መጠቀም
2. Diagram ና Mindmap ማካተት
3. image ማስገባት
3 198
Texas Live - channel about the latest news in Texas.
Brief updates, clear summaries and engaging visuals!
Join to Texas Live!
3 198
Habits For Success🏆
1)Read every day.
2)Focus on high level tasks.
3)Learn from people you admire.
4)Make your health priority.
5)Plan your day the night before.
6)Keep your goals in front of you.
7)Take action, even when it's scary.
🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀
3 198
💡TIPS TO SUCCESS IN STUDIES
^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^
📌•ትኩረት ማድረግ
📌•መረዳት
📌•መለማመድ
3 198
✅ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤
👉 ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት።
👉አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ።
👉ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ።
👉 በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር::
👉 ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤
👉በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ።
👉ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ።
👉በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ።
👉መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች #ሸር በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር 🤲🤲🤲🤲
መልካም ቀን🥰🥰
