ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 203
مشترکین
-424 ساعت
-247 روز
-8130 روز
آرشیو پست ها
3 202
Repost from 🇦 🇱 🇦 𝙀𝘼𝙍𝙉 ᴹᵒⁿᵉʸ
🌟 Gemgala App 🌟
💲FAM አዲስ ምርጥ App ይዤላችሁ መጥቻለሁ! 🔥
📌Photo post በማድረግ
📌Video በማየት
📌Game level up በማድረግ
📌ሰው በመጋበዝ
Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት 💸
💵ገራሚ App ነው 👊
Vpn
Start ፥ https://getblock.me/u/25003047
☑️በ1 ሰው = እስከ $1 💸
☑️በ10 ሰው =$10 💸
ሌላው ደግሞ Minimum 10$ ነው Withdrew ማድረግ የምትችሉት! 😀
📌Withdrew ለማድረግ Face Verification መጨረስ አለባችሁ ✔️
✔️ Withdrawal Proof 100% ✅
App link👇
👉https://getblock.me/u/25003047
📹አሰራሩ ግልጽ እንዲሆንላቹ ከላይ ያለውን ቪዲዮ ተመልከቱ
⛓Share ፥ @Ala_Earn
⛓Share ፥ @Ala_Earn
3 202
📆በዚህ ወር አብዛኛዎቻቹ ፈተና እየተፈተናቹ አመቱን የምትጨርሱበት ጊዜ ነው። እዚህ ጋር እኔ ልላቹ የምፈልገው ነገር ሁሌም ቢሆን በራሳቹ ተማመኑ ፍርሃት የሚባል ነገር ከውስጣቹ አጥፉ አንድ ነገር ላረጋግጥላቹ? ትችላላቹ በቃ የሚከብዳቹና ወደ ኋላ የሚያስቀራቹ ነገር አይኖርም።
👍በርቱልኝ እሽ ቤተሰቦች
3 202
ውድ ቤተሰቦች ከትምህርት ጎን ለጎን ቀለል ያሉ የ Online ስራ መስራት የምትፈልጉና የ Study Matterial ሟሟላት የምትፈልጉ የተለያዩ ቀላልና ምርጥ የOnline ስራ የምታገኙበት ቻናል ይሄውላቹ ተቀላቀሉ
ለመቀላቀል - @Ala_Earn
3 202
እንኳን ለዒድአል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎት!
በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የበረከት እንዲሆንልዎ እንመኛለን።
3 202
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!

✅ብዙዎች በ Telegram የፈለጉትን Search እያደረጉ ነው። እኛ ደግሞ የ ትምህርት Material እስኪ እንፈልግ
📌Entrance exam , Exam Sheet , Study Material Search አድርጋቹ ያገኛቹትን ለሌሎች share አድርጉ
🔗bot link ፡https://t.me/goodsearchabot?start=7184081296
3 202
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
3 202
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
3 202
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
3 202
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
3 202
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
3 202
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
3 202
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!
3 202
በአንዳንድ ምክንያቶች ከ ቻናሌ ጠፍቼ ነበር ለሱ ከልቡ ይቅርታ እጠይቃለሁ አብዛኞቻቹ final ለመፈተን ዝግጅት ላይ ናቹ ለዚህ ደግሞ በርቱልኝ ጠንክሩ እላቹሃለው በተረፈ ለ Entrance ተፈታኞችም መልካም ምኞቴን አስተላልፋለሁ ፈጣሪ ከረዳን በዚህ ክረምት በብዙ ዝግጅት ወደ እናንተ እመጣለሁ የተለያዩ ስልጠናዎችንና ኮርሶችን የማቀርብ ስሆን እናንተ ብቻ ተዘጋጅታቹ ጠብቁኝ
3 202
🤖 ከ ChatGPT የተሻለ Claude AI
አብዛኞቻችን AI ስንል በፍጥነት ወደ አእምሯችን የሚመጣው ChatGPT ነው። ዛሬ ግን በብዙ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ዘንድ "በተለይ ለጽሁፍ እና ረጅም መረጃዎችን ለማንበብ ከምንም ይበልጣል" እየተባለ ስለሚወደሰው አዲሱ እና ሀይለኛው የ AI አማራጭ እንማራለን
🧠 1. Claude AI ምንድነው?**
ክሎድ በሚባል ኩባንያ የተፈጠረ AI ነው። የሚገርመው ይህን ኩባንያ የመሰረቱት ቀድሞ የ ChatGPT ፈጣሪ በሆነው በ OpenAI ውስጥ ይሰሩ የነበሩ እና "AI ስነ-ምግባር ሊኖረው ይገባል፣ የሰውን ደህንነት መጠበቅ አለበት" ብለው በማመን ስራቸውን የለቀቁ ምርጥ ባለሙያዎች ናቸው!
ክሎድን ከሌሎች AIዎች ልዩ የሚያደርገው በአንድ ጊዜ ማንበብ እና መረዳት የሚችለው የመረጃ መጠን ነው። ለምሳሌ ሙሉ የ PDF መጽሐፍን፣ ረጅም ሪፖርቶችን ወይም አርቲኮሎችን በአንዴ አስገብታችሁ "በአጭሩ ጠቅለል አድርገህ ንገረኝ" ብትሉት በሰከንዶች ውስጥ ያነበዋል!
3. ሰዋዊ የሆነ የጽሁፍ ችሎታ
አብዛኛው AI የጻፈው ጽሁፍ ማሽን እንደጻፈው ያስታውቃል (ሮቦቲክ ነው)። ክሎድ ግን ጽሁፍ ሲጽፍ ልክ እንደ ባለሙያ ሰው፣ በጣም ተፈጥሯዊ እና ማራኪ በሆነ መንገድ (Natural Tone) ነው። ለዚህም ነው ለኢሜይል፣ ለብሎግ ጽሁፎች፣ እና ለፕሮፖዛል አዘገጃጀት እጅግ ተመራጭ የሆነው።
4. ወሳኝ መረጃ፦ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እንጠቀመው?
ሞባይል App በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ VPN አይሰራም።
መፍትሄው፦አፕሊኬሽኑን ለማውረድ አትልፉ! በቀጥታ በስልካችሁ ወይም በኮምፒውተራችሁ ብሮውዘር (Chrome, Safari ወዘተ...) ላይ claude.ai ብላችሁ ዌብሳይቱ ላይ በመግባት ያለምንም VPN በነጻ መጠቀም ትችላላችሁ!
ለጓደኞቻችሁ ዛሬውኑ Share 📤 አድርጉላቸው!