ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 207
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-307 روز
-7630 روز
آرشیو پست ها
3 206
📣ውድ የ ESS STUDY TIPS ቤተሰቦች የ Top 1% Students Bootcamp ምዝገባ ዛሬ ጀምረናል እታች በምናስቀምጥላቹ link ገብታቹ bot ላይ ተመዝገቡ።
✅Bootcamp ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው
✅የምንመርጠው ውስን ተማሪ ነው
✅የሚመረጡት ተማሪዎች ሲመዘገብ በሚሞሉት መረጃ ላይ በመመርኮዝ ነው
👍ለሁላቹም መልካም ዕድል ተመኘንላቹ
🔗link:- @ess_studytipsbot
🙏ለምታውቋቸው ሁሉ Share አድርጉ
3 206
ከቀሪው 99% ተማሪዎች ተለይተህ የ "Top 1%" ተማሪ ለመሆን ዝግጁ ነህ? 🚀
ብዙ ተማሪዎች በጥናት ብዙ ሰዓት ያሳልፋሉ፣ ነገር ግን አብዛኞቹ ውጤታቸው አይቀየርም። ለምን? ምክንያቱም "እንዴት ማጥናት እንዳለባቸው" ሳይሆን፣ "ምን ማጥናት እንዳለባቸው" ላይ ብቻ ስለሚያተኩሩ ነው።
በዚህ ልዩ የ 1-Week Elite Academic Bootcamp ውስጥ፣ ጭንቅላታቹ መረጃን እንዴት እንደሚይዝ እና በፈተና ወቅት እንዴት ውጤታማ እንደምትሆን የምትማሩበትን ሳይንሳዊ ሚስጥሮች እንገልጣለን።
በዚህ የቡት ካምፕ ምን ትማራላቹ?
✅ Active Recall: መረጃን ሳይረሱ ለረጅም ጊዜ የመያዝ ጥበብ።
✅ Time Mastery: ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም በትንሽ ሰዓት ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ።
✅ Exam Strategy: በፈተና ወቅት ጭንቀትን አስወግዶ ጥያቄዎችን በብልሃት የመፍታት ዘዴ።
✅ Growth Mindset: ውጤታማ ተማሪ እንዲሆኑ የሚያደርግ የአስተሳሰብ ለውጥ።
ይህ ስልጠና ተራ ተማሪዎችን ወደ የላቀ ውጤት ባለቤቶች ለመቀየር የተዘጋጀ ነው።
📅 ቆይታ: 1 ሳምንት ብቻ! 📍
ቦታ: Online (Telegram)
የመጀመሪያ ዙር በቅርቡ ምዝገባ ይጀመራር እስከዛ ድረስ ዝግጁ ሆናቹ ጠብቁን
3 206
ከባድ ቀናትን ማምለጥ አይቻልም፤ መማር የምትችለው እነሱን በጽናት ማለፍን ብቻ ነው። ⛈️➡️🌈
ለሁላቹም መልካም ውሎን ተመኘሁላቹ🙏
3 206
ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች ዛሬ በ
የ ፈተና አሰራር ዘዴዎች PDF መፅሐፍዙሪያ ያላቹ ማንኛውንም ጥያቄና አንዳንድ ነገሮች በ live Telegram ላይ የምንወያይ ስለሆነ ዛሬ 9:00 ላይ live የምንገባ መሆኑን እናሳውቃለን። ❓ማንኛውንም በመፅሐፉ ዙሪያ ጥያቄ ካላቹ ይዛቹ መቅረብ ትችላላቹ 🔗ለምታቁዋቸው ሁሉ Share Share ማድረግ እንዳይረሳ
3 206
Repost from ESS Study Tips
✅በፈተና ወቅት ግራ መጋባትና መጨነቅ ይበቃችኋል! ውጤታማ የሚያደርጉ ምርጥ የፈተና ስልቶችን የያዘው ኢ-ቡክ አሁን ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
✅ሙሉውን ከመግዛታችሁ በፊት ይዘቱን እንድታዩ የተወሰኑ ገጾችን ጋብዣችኋለሁ። ናሙናውን አሁኑኑ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ተመልከቱት!
3 206
Repost from 🇦 🇱 🇦 𝙀𝘼𝙍𝙉 ᴹᵒⁿᵉʸ
🔔⬆️⬆️Guys Blockbuster App Full Guide Vedio
✅ Video እያያችሁ ስሩ
👥 9 ሰው Invite አርጋችሁ 1850 Birr🤑 Withdraw አርጉ እንዳያመልጣችሁ
App Link 👉https://playbb.fun/u/25003047
3 206
ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ መልካም ፈተና እመኝላችኋለሁ፣ ይቅናችሁ፣ በርቱልኝ
Have a nice exam!!!💚💛
3 206
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ወደ ፈተና ክፍል ስትገቡ ከፈተና በፊት ምንም አይነት Electronics ማተሪያል ከተገኘባችሁ ወደ ውጭ የሚጣል ሲሆን ፤ የውጭ ፍተሻ አልፋችሁ ውስጥ ላይ ከተገኘባችሁ አስተማሪው Report የሚያቀርብ ሲሆን ይሄም ውጤታችሁ ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ ያደርገዋል ። ፍተሻ የሚደረገው በፌደራል ፖሊሶች ሲሆን ወደ ፈተና ስትሄዱ ምንም አይነት Electronics (smart ) device መያዝ አይፈቀድም ፤ ዲጅታል ያልሆነ የእጅ ሰአት ብቻ ይፈቀዳል ። እንዲሁም ፈተናው በ Code ስለሚሰጥ በአጠገብ ካለ ተማሪ ለመኮረጅ መሞከርም የከፉ risk አለው ። ስለዚህ ቀደም ብሎ ወደ ፈተና ክፍል እስኪርቢቶ እና መታወቂያ ከ አድሚሽን ካርድ ጋር ይዞ ወደ ፈተና ክፍል መገኘት የተሻለ ነው ።
JOIN US 👇🏿👇🏿
@ess_study_tips
3 206
ውድ የ ESS Syudy Tips ቤተሰቦች ይህ ክረምት ለናንተ ትልቅ እድል ነው ራሳቹ ላይ ለመስራትና ማንነታቹን ለመቀየር በዚህ ክረምት የተለያዩ ቻሌንጆችን እንጀምራለን Giveway ይኖረናል የሳይኮሎጂና ትምህርታዊ ምክሮች ይቀጥላሉ የተለያዩ Course እና Master Class ተዘጋጅተዋል ለለውጥ መዘጋጀት ብቻ ነው የሚጠበቅባቹ።
@ess_study_tips
3 206
በመጨረሻው ሳምንታት ለፈተና ዝግጅት የሚያዘናጓችሁ ነገሮች !!!
1. ከጓደኞቻችሁ ጋር የሚደረጉ የተለያዩ የማስታወሻ ፕሮግራሞች (ተመካክራችሁ ከፈተና በኋላ ማድረግ )
2. በ Group እናጥና በሚል ከጓደኛ ጋር አዲስ ጥናት ቡድን መመስረት (ቀድሞ የተመሠረተ ከሆነ አሪፍ ነው አዲስ ግን Balance ማድረግ ስለሚከብድ አንዱ የአንደኛው ጥገኛ እንዲሆን ያደርጋል ። በአንፃሩ የሚሻለው ያልገባንን መጠየቅ ለእነርሱም ያልገባቸውን ማስረዳት ።
ክፍል 2 ይቀጥላል ...
@ess_study_tips
3 206
👆ከ Class ጎን ለጎን ይቺን ስራ ሞክሯት
ለፈተና ዝግጅት Study Callenge ይጀመር የምትሉ Comment ላይ Start ብላቹ ፃፉ ብዙ ተማሪ ከሆናቹ እንጀምራለን
