ESS Study Tips
رفتن به کانال در Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
نمایش بیشتر3 212
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-307 روز
-7630 روز
آرشیو پست ها
3 207
ESS Store ላይ ገብታቹ የፈለጋቹትን Study Tips Post አድርጋቹ link Share ማድረግ ነው። Comment ላይ link አስቀምጡ አይተን አሸናፊውን እናሳውቃቹሃለን።
እስከ 4:00 ድረስ መላክ ትችላላቹ ከዛ ካለፈ አንቀበልም።
ጀምሩ
3 207
ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች ሙሉ ሙሉ ባያልቅም አሪፍ website ሰርተንላቹሃል።
የተለያዩ tutorial,course,መፅሐፍና short note share የምታደርጉበት ነው በቀላሉ ቻናላቹን ማስተዋወቅ የተለያዩ Video መልቀቅ የምትችሉበት ነው በተጨማሪ የተለያዩ Digital Product የምትሸጡበትና ገንዘብ የምትሰሩበት ነው ።
linkን በመጠቀም ወደ websitቱ ይወስዳቹሃል በ Email ወይም በGoogle Signup አድርጋቹ መጠቀም ነው። እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ።
link:-https://ess-store.lovable.app/?ref=ESS-A6FE52
3 207
Repost from 🇦 🇱 🇦 𝙀𝘼𝙍𝙉 ᴹᵒⁿᵉʸ
Fam አዲስ Gmail Account መሸጫ ቦት ተለቋል
✉️ስም፡- Inbox Pro
👉በ 1 Gmail = 50 ETB ነው የሚከፍለው
👉Withdraw Method : CBE , Telebirr & USDT-BEP-20
🤟ከዚህ በፊት የተከፈተ ወይም አዲስ ከፍታቹም መሸጥ ትችላላቹ👇link https://t.me/inboxpro_ETbot?start=7184081296
3 207
ስለ Bootcamp ጥያቄ ካላቹ አሁኑኑ Live ላይ መጠየቅ ትችላላቹ ደግሞ በ live ከተገኙት ለ 5 ተማሪ Bootcamp Join እንዲያደርጉ እድል እንሰጣለን
3 207
ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች የ Top 1% Student Bootcamp ምዝገባ ዛሬ 1:00 የምናበቃ ሲሆን ከተመዘገባቹ ተማሪዎች እድለኛ የሆኑ 25 ተማሪዎችን መርጠን የምንጀምር ሲሆን። ቀደም ብለን ለመግለፅ እንደሞከርነው የምንመርጠው ተማሪዎች ባላቸው ተነሳሽነት Plus Formu ላይ በሞሉት በመነሳት ስለሆነ ይህ Bootcamp እንዳለ ቀጣይም ዙር ስላለው ሳትመረጡ የቀራቹ ተማሪዎች በቀጣይ እድላቹን ትሞክራላቹ።
