fa
Feedback
JO-TECH

JO-TECH

رفتن به کانال در Telegram

Tech Talk with John🫡 Welcome to Jo-Tech Where we explore the latest tech gadgets, software, and trends. we aim to make technology accessible and enjoyable for everyone. YOUR TECH YOUR WAY!!

نمایش بیشتر
227
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
+430 روز
آرشیو پست ها
ዶክተሯ ድመት .... ቬርሞንት የተሰኘው መቀመጫውን በሀገረ አሜሪካ ያደረገው ግዙፉ ዩንቨርስቲ ለ ማክስ ዶው ለምትባለው ድመት የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል። CLASS OF 2024 የተባለችው ድመት ማክስ
ዶክተሯ ድመት .... ቬርሞንት የተሰኘው መቀመጫውን በሀገረ አሜሪካ ያደረገው ግዙፉ ዩንቨርስቲ ለ ማክስ ዶው ለምትባለው ድመት የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል። CLASS OF 2024 የተባለችው ድመት ማክስ የመኖሪያ ቤቷ ከዩንቨርስቲ ግቢው አጠገብ ነው በዛ የተነሳም ከምትኖርበት ቤት ሰዎቹ ለስራ ወጣ ሲሉ እሷም ወደ ግቢ በመግባት ሲያሻት መማሪያ ክላስ እየገባች በመማር ስትፈልግ ደግሞ እንደአስተማሪ በመሆን ደግሞ ካሰኛት ደግሞ ወደ ቢሮ ጎራ እያለች ስታዝናናቸው ድፍን 4 ዓመታትን ሳትሰለች ትቆያለች ታዲያ ዩንቨርስቲው በአመቱ መጨረሻ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ልክ እንደተማሪዎቹ ሁሉ 4 ዓመት በግቢው ስትመላለስ ለነበረችው ድመት አንቺስ ለምን ይቅርብሽ በማለት የክብር ዶክትሬት ዲግሪን አኑሮላታል። 👇 @Jo_TechTalk

OpenAI chatGPTን ያለ ኢንተርኔት ኮኔክሽን መጠቀም የሚቻልበትን መንገድ አስተዋወቀ። አዳዲስ ነገር በመፍጠር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂውን እየመራ ያለው OpenAI ሰሞኑን chatGPT
OpenAI chatGPTን ያለ ኢንተርኔት ኮኔክሽን መጠቀም የሚቻልበትን መንገድ አስተዋወቀ። አዳዲስ ነገር በመፍጠር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂውን እየመራ ያለው OpenAI ሰሞኑን chatGPT ላይ አዲስ ፊቸር አስተዋውቋል። አሜሪካ ውስጥ የሚኖር ማንኛውም ሰዉ በዚህ ቁጥር (1-800-242-8478) በመደወል ያለ ኢንተርኔት chatGPTን መጠቀም ይችላል። ይህ አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ አይኖረውም። ከዚህ በተጨማሪ chatGPTን በWhatsApp መጠቀም እንደምትችሉ ማስታወቁን ከዚህ በፊት ነግረናችኋል። 👇 @Jo_TechTalk

Bidetmate ለገበያ ከወጣ ትንሽ ቆየት ያለ ነገር ግን በርካታ አገልግሎቶች ያሉት smart toilet እናስተዋውቃችሁ። bidetmate ይሰኛል። bidetmate ከማንኛውም toilet ጋር መገጠም
Bidetmate ለገበያ ከወጣ ትንሽ ቆየት ያለ ነገር ግን በርካታ አገልግሎቶች ያሉት smart toilet እናስተዋውቃችሁ። bidetmate ይሰኛል። bidetmate ከማንኛውም toilet ጋር መገጠም የሚችልና ስራውን ለማከናወን የኤሌክትሪክ ሀይል እና የውሀ አቅርቦት ብቻ ነው የሚፈልገው። bidetmate እጅግ የተራቀቁ የቴክኖሎጂ features መያዙ አስገራሚ ያደርገዋል ከነዚህም መካከል:- የምንቀመጥበት ቦታ ላይ heat ማድረጊያ ወይም እንዳይቀዘቅዘን ያደርጋል። ተጠቅመን ስንጨርስ በራሱ ያጥበናል ሲያጥበንም የምንፈልገውን የሙቀት መጠን፣ የውሀው ግፊት የተለያዩ ነገሮችን adjust ማድረግ ያስችላል። ውሀውን በመጠቀም ማሳጅ ያደርገናል። ለዕይታ እንዲያምርም የራሱ light አለው። 👇 @Jo_TechTalk

#ጥቆማ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ባዘጋጀው የ2025 #ነጻ የኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ለመሳተፍ ይመዝገቡ! የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወይም በቅርቡ የተመረቁና ለስፔስ ሳይንስ ልዩ ፍላጎት ካለዎት፥ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ባዘጋጀው የሦስት ወራት #ነጻ የ Space Internship Program እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡ የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇 እሑድ ታህሳስ 13/2017 ዓ.ም ለሊት 6፡00 ምላሽ ኢሜይል ታህሳስ 14/2017 ዓ.ም የሚላክ ሲሆን፤ ቃለ-መጠይቅ ከታህሳስ 16-18/2017 ዓ.ም ይደረጋል፡፡ ለማመልከት 👇 https://telegra.ph/Space-Internship-Programme-2025-12-16 👇 @Jo_TechTalk

Hello fams 👋 PLEASE Share Our Channel For Your Firends! Just Click Share Have a nice☆ weekend! @Jo_TechTalk #share_JO_TECH #
Hello fams 👋 PLEASE Share Our Channel For Your Firends! Just Click Share Have a nice☆ weekend! @Jo_TechTalk #share_JO_TECH #JO_TECH 😊

OpenAI ከወራት በፊት ሞክሮት ብዙዎችን ያስገረመውን የቪዲዮ generating AI ለሙከራ ይፋ አድርጎታል። Sora የተባለው ai model እጅግ realistic የሆኑና በትክክለኛ ካሜራ የተቀረፁ
OpenAI ከወራት በፊት ሞክሮት ብዙዎችን ያስገረመውን የቪዲዮ generating AI ለሙከራ ይፋ አድርጎታል። Sora የተባለው ai model እጅግ realistic የሆኑና በትክክለኛ ካሜራ የተቀረፁ የሚመስሉ ቪዲዮዎችን በቀላሉ generate ማድረግ ይችላል። ለመሞከር sora.com ላይ check ማድረግ ትችላላችሁ ነገር ግን አሁን account create ማድረግ አይቻልም። ሰርቨራቸው የተጨናነቀ ይመስለኛል። መስራት ሲጀምር እናሳውቃችኋለን። ከዚህ በፊት የተሰሩ ቪዲዮዎችን ማየት ከፈለጋችሁ https://openai.com/index/sora/ 👇 @Jo_TechTalk

አሪፍ ትምህርታዊና የጠቅላላ እውቀት የYouTube ቻናሎች ልጠቁማችሁ። ⚫ሰለ ሒሳብና ቁጥሮች www.youtube.com/@numberphile ⚫ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ የተሰራና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዬች የሚያተኩር www.youTube.com/@TraversyMedia ⚫ ስለሳይንስ፣ ስለself development ስለማህበራዊ ግንኙነት ወዘተ የሚዳስስ www.youtube.com/@bigthink ⚫ስለ Web design እና coding www.youtube.com/@crashcourse ⚫የተለያዩ የሳይንስና የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን በተግባር የሚፈትሽ www.youtube.com/@veritasium 👇 @Jo_TechTalk

Best telegram bots✨️ @EmojiTitleBot የራሳችሁን የፅሁፍ sticker የምትሰሩበት bot ነው። በተጨማሪም ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው። @DevToolsForbot የ telegram bot d
Best telegram bots✨️ @EmojiTitleBot የራሳችሁን የፅሁፍ sticker የምትሰሩበት bot ነው። በተጨማሪም ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው። @DevToolsForbot የ telegram bot developer ከሆናችሁ ይህንን bot ለብዙ ነገር መጠቀም ትችላላችሁ። @Txt2Filebot የላካችሁለትን ማንኛውንም file download ሊደረግ ወደምችል file format የሚቀይርላችሁ bot ነው። @stickercanvasbot ይህ webapp የፎቶ stickers የምንሰራበት webapp ነው። @korwordbot ይህንን bot በመጠቀም የkorea ቋንቋ መልመድና የምንፈልገው chat ላይ በEnglish የጻፍነውን ወደ ኮርያ ቋንቋ እየቀየረ ይልክልናል። @shortener_tiny_url_bot ማንኛውንም ሊንክ የምያሳጥርልን bot ነው። @CleaningToolboxBot የቻናል ወይም የግሩፕ content ለመቀየር አልያም መሸጥ ስትሹ ቻናላችሁ ወይም ግሩፓችሁ ላይ የተፖሰቱትን ሙሉ ማጥፋት አድካሚ ቢሆንም በዚህ bot መገላገል ትችላላችሁ። 👇 @Jo_TechTalk #share@Jo_TechTalk #Have_a_wonderful_day🌅

የሚጥቅሟችሁ ምርጥ 5 ዌብሳይቶች ⚫ hipdf.com/ = የተለያዩ የpdf ቱሎችን ታገኛላችሁ። ⚫ roadmap.sh = ምንም ነገር online ላይ ለመማር ከፈለጋችሁ ይህን ዌብሳይት ቼክ አድርጉት።
የሚጥቅሟችሁ ምርጥ 5 ዌብሳይቶች ⚫ hipdf.com/ = የተለያዩ የpdf ቱሎችን ታገኛላችሁ። ⚫ roadmap.sh = ምንም ነገር online ላይ ለመማር ከፈለጋችሁ ይህን ዌብሳይት ቼክ አድርጉት። ⚫ dora.run = 1 አረፍተነገር በመጻፍ ብቻ ሙሉ landing page ይሰራላችኋል። ⚫ rxresu.me = በተወሰኑ ክሊኮች ብቻ በቀላሉ አሪፍ resume ይሰራላችኋል። ⚫ napkin.ai = አሪፍ documentation መስሪያ AI website 👇 @Jo_TechTalk

Google Play የ2024 Best Apps Award አሸናፊ መተግበሪያዎችን ይፋ አደረገ የአመቱ ምርጥ መተግበሪያ partiful ሲሰኝ event plan ማድረጊያ መተግበሪያ ነው። ይህንንም መተግበሪ
Google Play የ2024 Best Apps Award አሸናፊ መተግበሪያዎችን ይፋ አደረገ የአመቱ ምርጥ መተግበሪያ partiful ሲሰኝ event plan ማድረጊያ መተግበሪያ ነው። ይህንንም መተግበሪያ Google play store በአጠቃላይ ዘርፍ 1ኛ ደረጃን ሰጥቶታል። ይሁን እንጂ ያለ vpn ኢትዮጵያ ላይ download መሆን አይችልም። የአመቱ ምርጥ Game ደግሞ AFK Journey ነው። የbattle (ጦርነት) ጌሙ ውስጡ ባሉት አንዳን features አማካኝነት በgoogle play store የመቱ ምርጥ ጌም መሆን ችሏል። በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች google play አጩ ካደረጋቸው መካከል:- ⚫Best for Fun: Mila by Camilla Lorentzen ⚫Best for Personal Growth: UpStudy - Camera Math Solver ⚫Best Everyday Essential: MacroFactor - Macro Tracker ⚫Best Hidden Gem: Timeleft ⚫Best for Watches: Baby Daybook - Newborn Tracker ⚫Best for Large Screens: Infinite Painter ⚫Best for Google TV: Peacock TV: Stream TV & Movies ይገኙበታል። 👇 @Jo_TechTalk

Fragment ስንቶቻችሁ የቴሌግራም Username ልክ እንደ Website Domain name እንደሚሸጥ የምታቁት? ቴሌግራም fragment በተሰኘው ድረገፅ ላይ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ቀድመው የያዙት
Fragment ስንቶቻችሁ የቴሌግራም Username ልክ እንደ Website Domain name እንደሚሸጥ የምታቁት? ቴሌግራም fragment በተሰኘው ድረገፅ ላይ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ቀድመው የያዙትን username መሸጥ፣ አይተው የወደዱትን username ተጫርተው መግዛት የሚችሉበትን feature ካስተዋወቀ ሰነባብቷል። በተጨማሪም አንድ ሰው ለቴሌግራም አካውንቱ ከአንድ በላይ usernames መጠቀም ይችላል። ወደ https://fragment.com በመሄድ username search በማድረግ መግዛት/መሸጥ ቴሌግራም አካውንት መግዛት፣ ads ማስነገር እንዲሁም በርካታ ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ። 👇 @Jo_TechTalk

What is CVE? አለም ላይ የታወቁ የሳይበር ጥቃት ስጋቶች (cyber vulnerabilities) በአንድ ቦታ ተሰብስበውና በአግባቡ ተሰንደው የሚቀመጡበት መንገድ CVE (Common Vulnerab
What is CVE? አለም ላይ የታወቁ የሳይበር ጥቃት ስጋቶች (cyber vulnerabilities) በአንድ ቦታ ተሰብስበውና በአግባቡ ተሰንደው የሚቀመጡበት መንገድ CVE (Common Vulnerabilities and Exposures) ይባላል። CVE የታወቁ የሳይበር ተጋላጭነቶች በአግባቡ track እንዲደረጉና መፍትሄ እንዲያገኙ በማድረግ የሳይበር ደህንነትን ለማሻሻል ይረዳል። እያንዳንዱ CVE vulnerability የራሱ unique identifier ያለው ሲሆን ይህም ባለሙያዎች በቀላሉ ጥቃቱን ለይቶ ለማዎቅ ይጠቅማቸዋል። Types of CVE እንደ ስጋቱ (vulnerability) ሁኔታ ብዙ አይነት የCVE አይነቶች አሉ። 1. Buffer Overflow Example: CVE-2020-0796 (A vulnerability in Microsoft SMB) 2. SQL Injection (SQLi) Example: CVE-2019-12345 (A SQL injection vulnerability in a web application) 3. Cross-Site Scripting (XSS) Example: CVE-2021-1234 (A stored XSS vulnerability in a web app) 4. Denial of Service (Dos) Example: CVE-2018-12345 (A DoS vulnerability in a web server) 5. Memory Corruption Example: CVE-2019-12345 (Memory corruption in a browser leading to RCE) 6. Command injection Example: CVE-2020-5678 (Command injection vulnerability in a network dev የCVE መረጃዎችን የምታገኙባቸው ድረገፆች ⚫https://nvd.nist.gov/ 👇 @Jo_TechTalk

ለተማሪዎች የሚጠቅሙ ምርጥ ድረገፆች 1. classcentral.com free courses to learn 2. kashipara.com free programming projects with source code 3. cosmolearning.org online learning and download pdfs 4. wormhole.app share up to 10GB files online 5. wolframalpha.com problem solver 6. bigthink.com best online learning sites for students 7. gradecalculator.mes.fm/ grade calculator 8. litsolutions.org Step by step Textbook solutions. 👇 @Jo_TechTalk

Calling Tech Aspiring Women in Ethiopia! Join Yeabsira Tibebu and other inspiring women who mastered AI with the fully funded
Calling Tech Aspiring Women in Ethiopia! Join Yeabsira Tibebu and other inspiring women who mastered AI with the fully funded Kifiya AI Mastery Training Program. This program equips Ethiopian women to excel in Generative AI, Machine Learning, and Data Engineering in FinTech. Yeabsira calls it 'life-changing': 'The supportive 10 Academy community pushed me to achieve more than I ever imagined.' With women-only sessions, hands-on learning, and mentorship, this program empowers women to thrive in AI careers. Share this opportunity with tech-aspiring women you know! Apply Now Join us 👇 @Jo_TechTalk

khan Academy khan academy ጥራት ባላቸው educational contents የሚታወቅ education platform ነው። የkhan academy አንዳንድ features መካከል:- ⚫ነፃ
khan Academy khan academy ጥራት ባላቸው educational contents የሚታወቅ education platform ነው። የkhan academy አንዳንድ features መካከል:- ⚫ነፃ ነው። ⚫የተለያዩ ጥያቄዎችን practice በማድረግ መለማመድ ያስችላል። ⚫ትምህርቶቹ የቀረቡት ለተማሪ ሳቢ በሆነ መንገድ ነው። ⚫በሁሉም ቦታ እና ሰአት መጠቀም ያስችላል። ⚫ከሁሉም የአለም ክፍል ተማሪዎች ጋር በጋራ ማጥናት ያስችላል። ⚫መምህራን አና ወላጆች ተማሪዎቻቸውን manage የሚያደርጉበት system አለው። ⚫khan acadamy 1 - 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን ( ከmaths እስከ physics, ከchemistry እስከ biology ከcomputer programming እስከ economics, እንዲሁም የenglish language የመሳሰሉትን ጨምሮ) በቀላሉ ተማሪዎች ማጥናት ይችላሉ። Khan academy ለመጠቀም ✔️በwebsite: https://www.khanacademy.org ✔️በApp https://play.google.com/store/apps/details?id=org.khanacademy.android ©JO-TECH 👇 @Jo_TechTalk

ሰሞኑን በቢሊየነሩ ኤሎን ማስክ አማካኝነት * በ30 ሺህ ዶላር ወደ ብር ሲመነዘር * 3 ሚሊዮን 671 ሺህ 655 ብር ከ15 ሳንቲም ሲሆን በዚህ ዋጋ ብዙ አሜሪካኖች "#Tesla_Robot " እያዘዙ
+1
ሰሞኑን በቢሊየነሩ ኤሎን ማስክ አማካኝነት * በ30 ሺህ ዶላር ወደ ብር ሲመነዘር * 3 ሚሊዮን 671 ሺህ 655 ብር ከ15 ሳንቲም ሲሆን በዚህ ዋጋ ብዙ አሜሪካኖች "#Tesla_Robot " እያዘዙ እና እየገዙ ወደ ቤታቸው እያሰገቡ ነው:: ሮቦቶቹ የማይሰሩት ስራ የለም :- * ልብስ ያጥባሉ * እቃ ያጥባሉ * ቤት ይጠርጋሉ * ህፃን ልጅ ይጠብቃሉ * ልብስ ይተኩሳሉ * መኪና ያጥባሉ ለ24 ስአት እነዚህ ሮቦቶች * ደከመኝ * ሰለቸኝ ሳይሉ ባትሪያቸው ሊያልቅ ሲል ሲግናል ሰጥተው ባትሪ ጃርጅ እያደረጉ የሰውን ልጅ ኑሮ ሊያቀሉ እየገቡ ነው ይህ ነገር ከዛሬ 20 ዓመት በፊት Will Smith የሰራው I -Robot ፊልም አሁን ላይ እውን እየሆነ ሲሆን አንዳንድ ሰዎች ከወዲሁ ስራቸው በእነዚህ ሮቦቶች እንዳይቀማ እና ስራ አጥ እንዳይሆኑ ከወዲሁ ስጋት ገብቷቸዋል ተብሏል:: 👇 @Jo_TechTalk

ነፃ ስልጠና ዕድል በክቡር ኮሌጅ ልዩ የሥራ ዕድል የሚያስገኝ ነፃ ስልጠና በኢንዳስትሪያል አውቶሜሽን (Industrial Automation) ክቡር ኮሌጅ ከብሉ ላብስ ጋር በመተባበር ለ2ኛ ጊዜ ክህሎት
ነፃ ስልጠና ዕድል በክቡር ኮሌጅ ልዩ የሥራ ዕድል የሚያስገኝ ነፃ ስልጠና በኢንዳስትሪያል አውቶሜሽን (Industrial Automation) ክቡር ኮሌጅ ከብሉ ላብስ ጋር በመተባበር ለ2ኛ ጊዜ ክህሎትን መሰረት ያደረገ ተግባራዊ  ስልጠና  አዘጋጅቷል። ስልጠናው ወጣቶችን አሰልጥኖ ክህሎታቸውን በማዳበር የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ሲሆን ስልጠናው ለ48 ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል። የሥራ ዕድል እና የሥራ ላይ ልምምድ ዕድሎች ተመቻችተዋል። ስልጠናው ላይ መሳተፍና የዚህ ሙያ ባለቤት መሆን የምትፈልጉ አመልካቾች ምዝገባ ከህዳር 16-20/2017 ዓ.ም ድረስ ክቡር ኮሌጅ በአካል በመምጣት ይመዝገቡ! ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ 👉 ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ 👉 የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣ 👉 የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና መፈተን፣ 👉 ፆታ አይለይም፣ 👉 የሰልጣኝ ዕድሜ ከ18 ዓመት በላይ መሆን አለበት። Website: https://kibur.net አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ ☎️ 0113854042 👇 @Jo_TechTalk

#Telegram_update Telegram Nov 17, 2024 ጀምሮ በTelegram mini apps ላይ ያተኮረ የተለያዩ አዳዲስ ፊቸሮችን አስተዋውቋል። ከተለቀቁት ማሻሻያዎች መካከል:- ⚫Full-S
#Telegram_update Telegram Nov 17, 2024 ጀምሮ በTelegram mini apps ላይ ያተኮረ የተለያዩ አዳዲስ ፊቸሮችን አስተዋውቋል። ከተለቀቁት ማሻሻያዎች መካከል:- ⚫Full-Screen Mode Mini apps አሁን ላይ የlandscape እና የfullscreen feature አስተዋውቋል። ይህም game ለመጫወት አንዲሁም በland-scape  የሚሰሩ ስራዎችን መስራት ያስችላል። ⚫Device Motion Tracking Mini apps የኛን የስልክ እንቅስቃሴ ማወቅ የሚችሉበት feature ሲሆን ስልካችንን እያንቀሳቀስን ለምንጫወታቸው games አስፈላጊም ነው። ለምሳሌ ያክል major maze መጥቀስ ይቻላል። ⚫Home Screen Shortcuts ልክ ስልካችን ላይ እንደምንጠቀማቸው መተግበሪያዎች telegram mini አፖችንም home screen ላይ ማስቀመጥ እና home screen ላይ የሚገኘውን mini app icon አንዴ ብቻ በመንካት ቀጥታ ወደ mini app የምንገባበት feature ነው። ⚫Geolocation Access የኛን መገኛ ለmini apps አበልፃጊዎች /developers/ የምናጋራበት feature ሲሆን አበልፃጊዎቹም የኛ መገኛ ላይ በመመስረት location-based mini app እንዲሰሩ ያስችላቸዋል። ነገርግን ይህ feature እኛ ፈቅደን allow ካላደረግነው መጀመሪያ disallow ወይም disable ነው:: 👇 @Jo_TechTalk

የተለያዩ ትምህርታዊ መፅሀፍትን በነፃ download የምታርጉበት ድረገፅ openstax.org ከከፈታችሁት በኋላ subjects የሚል አማራጭ አለላችሁ እሱን በመንካት የተለያዩ የትምህርት አይነቶች ተ
የተለያዩ ትምህርታዊ መፅሀፍትን በነፃ download የምታርጉበት ድረገፅ openstax.org ከከፈታችሁት በኋላ subjects የሚል አማራጭ አለላችሁ እሱን በመንካት የተለያዩ የትምህርት አይነቶች ተዘርዝረው ታገኛላችሁ። ⚫Business ⚫Computer science ⚫Maths ⚫Nursing ⚫Natural Science ⚫Social science የተመቻችሁን መጽሀፍ መረጣችሁ download ማድረግ ወይም እዛው ላይ ማንበብ ትችላላችሁ። 👇 @Jo_TechTalk

truecaller የበርካቶቻችን ስም እና ስልክ true caller list ላይ አለ። ይህም ማለት ማንም ሰው የኛን ስልክ አስገብቶ ስማችንን እና አንዳንድ social midea አካውንቶቻችንን በtru
truecaller የበርካቶቻችን ስም እና ስልክ true caller list ላይ አለ። ይህም ማለት ማንም ሰው የኛን ስልክ አስገብቶ ስማችንን እና አንዳንድ social midea አካውንቶቻችንን በtruecaller አማካኝነት ማየት ይችላል። ነገር ግን truecaller እኛ ካልፈለግን ስልካችንን ከ truecaller መዝገብ ላይ ስልካችንን unlist የምናደርግበት feature አለው። ይህንን ለማድረግ መጀመሪያ ወደ https://www.truecaller.com/unlisting መሄድ። በመቀጠል ስልክ ቁጥራችሁን +251 ብላችሁ ማስገባት እና አንዳንድ verify የሚደረጉ ነገሮችን verify ማድረግ። በስተመጨረሻም unlist ማድረግ። እዚህ ላይ ማወቅ ያለባችሁ truecaller app ተጠቃሚ ከሆናችሁ ስልካችሁን unlist ማድረግ አትችሉም። የግድ አካውንታችሁን deactivate ማድረግ አለባችሁ። አካውንታችሁን deactivate ለማድረግ sittings> privacy center >Deactivate my account የሚለውን በመንካት deactivate ማድረግ ትችላላችሁ ። 👇 @Jo_TechTalk