ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
رفتن به کانال در Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
نمایش بیشتر1 991
مشترکین
-124 ساعت
-47 روز
-5230 روز
آرشیو پست ها
⭐አስገራሚ ሰዎች ናችሁ!
You are amazing!
✅️እስካሁን ከደረሳችሁበት ደረጃ የላቀ ደረጃ ባለመድረሳችሁ ከሚሰማችሁ የቅሬታ ስሜት በበለጠ ሁኔታ እንዲያውም ያሳለፋችሁትን ሁሉ ትግል አልፋችሁ እዚህ ደረጃ መድረስ በመቻላችሁ ያላችሁ ደስታ ሚዛን ካልደፋ የወደፊታችሁ ሊያሳስባችሁ ይገባል፡፡
⭐የወቅቱን የአለም ሁኔታ፣ በሃገራችን ያለውን የመሰናክል ብዛት፣ የሰዎችን አስመሳይነትና አስቸጋሪነት፣ የራሳችሁን የስሜት ውጣ ውረድ፣ ብዙውን ነገር ካለምንም ደጋፊ ለብቻችሁ የመጋፈጣችሁን ሁኔታ . . . አልፋችሁ አሁን ያላችሁበት ደረጃ መድረሳችሁ በራሱ አስገራሚ ሰው የመሆናችሁ ማስረጃ ነው፡፡
🟢እናንተ ባለፋችሁበት ሁኔታ ቢያልፉና ተጋፍጣችሁ የመጣችኋቸውን ነገሮች ቢጋፈጡ ኖሮ እናንተ አሁን ያላችሁበት ደረጃ ለመድረስ ቀርቶ የህልውናቸው ጉዳይ እንኳን የሚያጠራጥር አይነት ሰዎች ብዙ ናቸው፡፡ እናንተ ግን ብዙ ታግላችሁ ሳትበገሩ፣ ወላውላችሁ ተስፋ ሳትቆርጡ፣ ወድቃችሁ ውዳቂ ሆናችሁ ሳትቀሩ . . . እዚህ ደርሳችኋል፡፡
➡️አስገራሚ ሰዎች ናችሁና በዚሁ ግፉበት!
ዶክተር እዮብ ማሞ
#ብቻዬን_አሳካዋለሁ!
ብቻዬን ጀመርኩ፣
ብቻዬን አለቀስኩ፣
ብቻዬን ወደቅኩ፣
ለብቻዬም ራሴን አነሳሁ እና ብቻዬንም አሳካዋለሁ!
#የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ
48 LAWS OF POWER የተሰኘው መጽሐፍ
Repost from ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
ሕጻናት ዐምባ ውስጥ ያደገችው እንስት ማን እንደሆነችና ከየት እንደተገኘች አታውቅም፡፡ ዐምባው ወደ ሌላ ተቋም ሲቀየር ህይወቷ አደጋ ላይ ወደቀ…
እናም በገጠማት እጅግ መራርና አንገሽጋሽ የሕይወት ትግል እግዚአብሔርን የምታስፈራራ፣ ሞት ታግሎ ታግሎ ሊጥላት ያልቻለች ነፍስ ሆና የሁላችንንም ጓዳ እያስፈተሸች ማንም ትንፍሽ ሊል የማይደፍረውን ገመና ገላልጣ ታሳየናለች…
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books
#የጭን_ቁስል
ሕጻናት ዐምባ ውስጥ ያደገችው እንስት ማን እንደሆነችና ከየት እንደተገኘች አታውቅም፡፡ ዐምባው ወደ ሌላ ተቋም ሲቀየር ህይወቷ አደጋ ላይ ወደቀ…
እናም በገጠማት እጅግ መራርና አንገሽጋሽ የሕይወት ትግል እግዚአብሔርን የምታስፈራራ፣ ሞት ታግሎ ታግሎ ሊጥላት ያልቻለች ነፍስ ሆና የሁላችንንም ጓዳ እያስፈተሸች ማንም ትንፍሽ ሊል የማይደፍረውን ገመና ገላልጣ ታሳየናለች…
***
#ለደራሲው_ሥራ_ከተሰጡ_አስተያየቶች
ታሪኩ አጓጊ ነው፡፡ በእያንዳንዱ ምእራፍ ወይም ክፍል የሚተረኩት ታሪኮች ስሜት ይዘው የሚነጉዱ ናቸው፡፡ ልብ ያንጠለጥላሉ፡፡ ቀጥሎስ? ከዚያ በኋላስ? መጨረሻውስ እያልን ነው የምናነበው፡፡ #አዲስ_አድማስ_ጋዜጣ
በመጽሐፉ የተካተቱት… ታሪኩን ለማንበብ ይረዳሉ፤ የጸሐፊውንም ብቃት ይመሰክራሉ #ኔሽን_ጋዜጣ
አገላለጹ ነገር ታኮ፣ ጨዋታን ተመርኩዞ ነው፡፡ አዋዝቶ ያወጋል፡፡ ከገጽ ገጽ ልብ እያንጠለጠለ ይህች ሴት ምን ልትሆን ነው? እያስባለ ያስጉዛል፡፡ #ምኒሊክ_ጋዜጣ
መጽሐፉ በሚመስጥ መልኩ ተጀምሮ፣ በሚመስጥ መልኩ የሚያልቅ ነው፡፡ #ኤፍ_ኤም_97.1
መከረኞች les Misérables)
(ምነዱባን)
✍Victor Hugo
ትርጉም:- ክቡር ዶ/ር ሳህለስላሴ ብርሀነማርያም
"Les Misérables" በቪክቶር ሁጎ የተጻፈ ታዋቂ ልቦለድ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው በ1862 ነው። ከፈረንሳይ ስነ-ጽሁፍ ስራዎች መካከል አንዱ ተደርጎ የሚወሰደው እና በታዋቂው ባህል ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረ ነው።
"Les Misérables" በቪክቶር ሁጎ የተጻፈ ታዋቂ ልቦለድ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው በ1862 ነው። ከፈረንሳይ ስነ-ጽሁፍ ስራዎች መካከል አንዱ ተደርጎ የሚወሰደው እና በታዋቂው ባህል ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረ ነው።
ታሪኩ የተቀናበረው በ19ኛው ክፍለ ዘመን ፈረንሳይ ሲሆን የበርካታ ገፀ-ባህሪያትን ህይወት ነው የሚከታተለው፣ ልብ ወለዱ ስለ ፍትህ፣ ፍቅር፣ መስዋዕትነት እና የሰው ልጅ ሁኔታ ጭብጦችን ይዳስሳል። ከዚህም በተጨማሪ በጊዜው በነበሩት ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ድህነትን፣ እኩልነትን እና የማህበራዊ ፍትህን ትግልን ያጠቃልላል።
"Les Misérables" በበርካታ የመድረክ ሙዚቃዎች፣ ፊልሞች እና የቴሌቭዥን ተከታታዮች ተሰርቷል፣ ይህም ታሪኩን እና ጭብጡን ይበልጥ ታዋቂ እንዲሆን አድርጓል። በአስደናቂ ትረካው እና የሰውን መንፈስ ጊዜ በማይሽረው ፍለጋ በዓለም ዙሪያ ተመልካቾችን መማረኩን ቀጥሏል።
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books📔📖ያለ ጭንቀት የመኖር ምስጢር⛪️📚
➡️ጭንቀት ምንድን ነው⁉️
➡️የጭንቀት ምንጮች ማድነቅ‼️
➡️በአስጨናቂ ሁኔታ ስታልፍ እግዚአብሔርን ያዝ‼️
✅ሱስና መፍትሔዎቹ💯
➦የምስጢር ብክነት ለጭንቀት ይዳርጋል😰
✅ገንዘብን በአግባቡና በተገቢው ቦታ ማዋል💵
➦ስምንቱ ለጭንቀት የሚዳርጉ ነገሮች😔
➡️ልጆችን በእግዚአብሔር ቃልና ጥበብ ማሳደግ👼
📝✍️ጸሐፊ ፦ በዲ/ን የሺጥላ ሞገሴ
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books
ስለ ነገሮች ለማወቅ የምንጥረውን ያክል ራሳችንን ብናውቅ እጅግ አዋቂ እንሆን ነበር።ራስን ከራስ ጋር ማስተዋወቅ ትልቅ ጥበብ ነው።
ሰዎች ሰዎችን ለመቀየር የሚጥሩትን ያህል ራሳቸውን ለመቀየር ቢሞክሩ ሁሉም ሰላም ይሆን ነበር።
ከራሳቸው የሸሹ ሰዎች ምቹ ማረፊያ አያገኙም።እነሱም ማንንም አያሳርፉም።
ስለራሳችን የማናውቀውን ነገር ባወቅን ቁጥር ችግር የመፍታት አቅማችን በእጥፍ ይጨምራል።
በውስጡ ያልረካ በውጪው አይረካም።
ብዙ ችግር የሚፈጠረው ራሳቸውን ሳይቀበሉ ተቀባይነት ለማግኘት በሚሞክሩ ሰዎች ነው።
ደካማ ጎኑን ለማየት ያልተዘጋጀ ሌላ ደካማ ጎን ለመፍጠር የቆረጠ ነው።
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books
✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽አንብብ ✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽✍🏽 አንብብ አዕምሮህ ከባህር ይሰፋል ፤ ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎች ወደ አንተ ይመጣሉ።ማንበብ ጉድለትህን እንድታዉቅ ያደርግሃል፤ ባወቅህ ቁጥርም ለመሙላት ማንብበን ልማድህ ታደርጋለህ።ስታነብ ኋላ ቀር አስተሳሰብን ትተህ ብሩህ አዕምሮን ትካናለህ። አንብብ በሰዎች ዘንድ በተጓዝህ ቁጥር እኩልነትን ፤ አንድነትን ፤ ፍቅርን ፤ መተሳሰብን ታሰፍናለህ።አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻና ብቻ ነው። ድንቁርናን ለማስቀረት ጠንክረህ አንብብ።
Share
👉 @et_books1
👉 @et_books1
"የእኛ" እና "የእነርሱ" ፖለቲካ
የት አደረሰን? … ወደየትስ ያደርሰናል? በልደቱ አያሌው_20-07-14
Share
👉 @et_books1
👉 @et_bo
( በላይ በቀለ ወያ )
" አሁን እኔ ብሞት ፣ ከኔ ምን ይቀራል?
ስኖር "ክፉ" ያለኝ
"ደግ ሰው ነበረ " ፣ እያለ ያወራል
"እሱ ሰው አይደለም" ፣ ሰይጣን ነው መሠሪ"
ሲለኝ የከረመ ፣
"መልካም ሰው ነበረ ፣ መልአክ መሥሎ ኗሪ
ብሎ ቀብሬ ላይ ፣ እንባውን ይዘራል
መቼም በዚህ ሀገር
ሲኖር የተናቀ ፣ ሲሞት ይከበራል ።
።።።።
የሚጠላኝ ሁላ
ተወዳጅነቴን ፣ ቀብሬ ላይ ያወሳል
መቼም በዚህ ሀገር
ሲኖር የሚነቀፍ ፣ ሲሞት ይወደሳል
ሲኖር የተረሳ ፣ ሲሞት ይታወሳል!!! "
"
በላይ በቀለ ወያ
❇️ይህ መጽሃፍ መሰረታዊ የፕሮግራሚንግ እውቀት ለምትፈልጉና ለጀማሪዎች የሚሆን ነው። በቀላል አገላለጽ የተጻፈ ሲሆን በ4 ክፍል የተከፈለ ነው።
✅ Programming basics, Conditions, Loops, Functions, String, Recursion,GUI....
✅ C programming language
✅ java programming language
✅ php programming language
Share
👉 @et_books1
👉 @et_boo
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
