ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
رفتن به کانال در Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
نمایش بیشتر1 995
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-5730 روز
آرشیو پست ها
🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!!
🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ 👇👍
Repost from All-in-One knowledge Hub
መጽሐፍ ቅዱስ ከአሜሪካ መጽሐፍት መደብሮች በብዛት የተሰረቀ መጽሐፍ ነው
@All_in_One05 | @All_in_One05
Repost from N/a
༄ Urjii kana yommuu gadi tuqxu Channel baay'ee barbaachisaa tokko argatta; «JOIN» taasisuun irraa gargaarami!👇👇
⇣
☆
☆ ☆
☆ 🌑.°.● .
☆ ●★:.¸. ●.
☆ . * ●.°☆ ☆.
☆●●● ★ *°☆.
☆ ●* ● 🌚 ●°☆.
☆● *° .°●☆●°°☆.
.°● ★ * °☆.
.●¸.★°●☆.
.● ★ °☆ ●.
.●*●°° ☆●.
. * ¸★°☆ ●.
. *●¸. ★° °●.
. ★ ° °☆★●.
.○: . * .° °☆★ ° °☆ ¸..★¸ ● ★.
.○★ . . . ★ ° °☆★ °☆ ¸. ● ★.
.○° °☆ ¸. ● . ★°°★°☆ ☆ ● ★.
.○ °☆ . * ● ¸ .★ ★°°☆°★● ★.
.○° :. * •○ °★¸ ●★°°☆ .★●★.
Nu waliin yoo turtan dhugumatti ni gammaddu!
Advertizer👇
@FastVipProm
♻️Breaking News ♻️
🌐ከዚ በፊት ለ 2 ሳምንታት ያህል ሳይቆራረጥ በ ፍጥነት ሲሰራ የነበረው psiphon እንደ አዲስ Code በ ማስገባት መስራት ጀምሯል። የቴሌ ሰራተኞች አይተው ከመደለታቸው በፊት ከ ስር👇ቦቱን Start ብላችሁ የሚመጡላችሁን ቻናሎች join ስትሉ ኮዱን ይነግራቹዋል 🌐
Repost from N/a
ነፃ የካርድ ሽልማት እየሸለምን ነው ‼‼
የሚፈልጉትን መጠን በመንካት ካርዶን ይቀበሉ ‼‼‼‼
The United States is the World's largest exporter of sperm.
#Countries
Join and share @SHOCKINGFACT
⚡️Question of the Day
Which is NOT found in an animal cell?
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
⭐ መረቅ⭐
━━━━━━✦✗✦━━━━━
✏️ደራሲ:- አዳም ረታ
📑 የገፅ ብዛት:- 146
ዘውግ: ልብወለድ
✍️✍️✍️✍️✦✗✦✍️✍️✍️✍️
✈️ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ!! ✈️
@booklibrarychannel
✍️✍️✍️✍️✦✗✦✍️✍️✍️✍️
Repost from All-in-One knowledge Hub
: 🐶 :ውሾች በቃላትም ይሁን በምልክት እስከ 250 ትእዛዞችን የማስታወስ ችሎታ አላቸው።
https://t.me/All_in_One05
+3
✔️በህንድ ኬሪላ ግዛት የሚኖረው ፎቶግራፈር Shareek Vayalil ሙሉ ልብሶችን ከሚያመርት ካምፓኒ አንድ ስራ መጥቶለት. . የካምፓኒውን ምርቶች ለብሶ ፎቶ የሚነሳ አሪፍ ሞዴል ማን ሊሆን እንደሚችል እያሰበ ነው ።
.....
⭐ብዙ የሚያውቃቸው የወንድ ሞዴሎች ቢኖሩም ፡ አሁን ላሰበው የተለየ ስራ የሚሆኑ አልመስልህ አሉትና ሌላ ሰው መፈለግ ሲጀምር ማሚካ ትዝ አለው ።
...........................
✔️ከአመታት በፊት የዛሬው ፎቶግራፈር Shareek Vayalil ሰፈራቸው አቅራቢያ የሚገኝ አንድ ወንዝ ሊዋኝ ይሄዳል ።
.........
✔️በወጉ ዋና የማይችለው የ 9 አመቱ ሻሪክ ትንሽ እንደዋኘ ፡ ወንዙ ሊወስደው ይጎትተው ጀመር. ....
የውሀውን ሀይል አሸንፎ ለመውጣት ሞከረ ።
................
ግን ከአቅሙ በላይ ነበርና ውሀው ወደዛ ወደዚ እያላጋ ይዞት መሄድ ጀመረ ።
.........
እና አእምሮውን እንደመሳት እያደረገው እያለ ፡ አንድ ለሱ የተላከ መልአክ ይመስለዋል ወደላይ ጎትቶ አውጥቶት ተሸክሞ ወደ ወንዙ ዳር ወስዶ አስተኛው ።
.......
እንዴት እንደሆነ በማያውቀው ሁኔታ ከሞት የተረፈው Shareek ቀስ ብሎ አይኑን ሲገልጥ ጎረቤታቸው ማሚካን አየው ።
እሱ ነበር ፡ በመልአክ ተመስሎ ከሞት ያዳነው ።
..........
እና ከ60 አመቱ የሰፈራቸው አዛውንት ማሚካ ጋር የሚተዋወቁት ከዛን ጊዜ ጀምሮ ነው ። ማሚካ ከድሮም ጀምሮ የቀን ሰራተኛ ነው ።
እና አሁን ፎቶግራፈሩ ሻሪክ አዲስ ሱፍ አስለብሶ ሞዴል ሊያደርገው ያሰበው ይህንን ሰው ነው ።
አዛውንቱ ማሚካ ድህነት በጨካኝ ክንዶቹ ለዘመናት እየጎሸማቸው እንኳን ትከሻቸው አልጎበጠም ። ከድህነታቸው በስተቀር ሞዴል ለመሆን ምንም አይጎድላቸውም ብሎ ደመደመና ፡ ማሚካን ፍለጋ እንደወጣ ከርቀት ሲመጣ አየው
......
ጋሼ እንደምንዋልክ ፡ ለአንድ ስራ ፈልጌህ ነበር ...
ምን ችግር አለው. .. አለ ማሚካ ፡ እቃ ሊያሸክመው እንደሆነ ገምቷል ።
ወጣቱ ፎቶግራፈር ማሚካን ሞዴል አድርጎ ሊያሰራው እንደሚፈልግ ሲነግረው ግን ማሚካ ፈፅሞ አይሆንም አለ ። ስንት ታዋቂ እና ሀብታም ሰወች እያሉ እኔን ለሞዴል ? አይሆንም ።
.....
ከስንትና ስንት ልመና በኋላ ማሚካ ተስማሙ ።
......
ሽርጣቸው ተጣለ ፡ ገላቸውን ታጠቡ ፡ ውድ ፀጉር ቤት ሄደው ተስተካከሉ ። እና ሱፋቸውን ለብሰው ብዙ ፎቶ ተነሱ ።
.....
ከጥቂት ጊዜያት በኋላ የቀን ሰራተኛው አዛውንት ፡ የማሚካ ፎቶ ፡ በትላልቅ ህንጻዎች ግድግዳ ላይ እና በግዙፍ ቢልቦርዶች ላይ ተሰቅሎ መታየት ጀመረ ።
.....
ሶሻል ሚዲያው ፎቷቸውን ከስኬት ታሪካቸው ጋር በፍቅር ተቀባበለው ።
.....
✔️የተለየ ፎቶ ለማንሳት ሲል በአንድ ወቅት ህይወቱን ያዳኑትን ማሚካን ለሞዴልነት የመረጠው ፎቶግራፈርና ማሚካ ዝነኛ ሆኑ ።
.......
⭐አዛውንቱ ማሚካ ። ከቀን ሰራተኝነት ተገላግሎ ፡ አሁን የሞዴሊንጉን አለም ተቀላቅሎ ለተለያዩ የንግድ ድርጅቶች የማስታወቂያ ስራዎችን ይሰራል ።
...
⭐ያን ሁሉ መከራ ያለፍነው ተስፋ ላይ ተንጠልጥለን ነው !!
ያን ሁሉ ሸክም የተሸከምነው ፍቅር ጫንቃ ሆኖን ነው !!
ያን ሁሉ የተጓዝነው ይሆናልን አዝለን ነው !!
ያን ሁሉ ሳቅ የተጋራነው የሆነብንን ችላ ብለነው ነው !
የሚሆነውን ሁሉ ቀልብ የነሳነው ለተሻለ ነገ ብለን ነው !!
የሆነው ሁሉ ቢሆን በመኖራችን ፀፀት አይሰማንም ❤
ሃዬ❤
መኖር ደስስ ይላል ❤
The_Art_of_Manliness_Classic_Skills_and_Manners_for_the_Modern_Man.pdf3.78 MB
Repost from All-in-One knowledge Hub
The_Art_of_Manliness_Classic_Skills_and_Manners_for_the_Modern_Man.pdf3.78 MB
🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!!
🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ 👇👍
"The Art of Manliness"
✍️
Author : Brett and Kate McKay
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
#SelfHelp #MensLifestyle #PersonalDevelopment #Etiquette #HistoricalInsights
Description:
This is a guide aimed at reviving traditional manly virtues in modern times. It covers topics like self-reliance, etiquette, relationships, and health, blending practical advice with historical insights. The book encourages men to cultivate character, embrace responsibility, and lead with integrity, offering a roadmap to becoming well-rounded and honorable individuals.
Pages: 309♻️Breaking News ♻️
🌐ከዚ በፊት ለ 2 ሳምንታት ያህል ሳይቆራረጥ በ ፍጥነት ሲሰራ የነበረው psiphon እንደ አዲስ Code በ ማስገባት መስራት ጀምሯል። የቴሌ ሰራተኞች አይተው ከመደለታቸው በፊት ከ ስር👇ቦቱን Start ብላችሁ የሚመጡላችሁን ቻናሎች join ስትሉ ኮዱን ይነግራቹዋል 🌐
🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!!
🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ 👇👍
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
