ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
رفتن به کانال در Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
نمایش بیشتر1 992
مشترکین
-224 ساعت
-67 روز
-5830 روز
آرشیو پست ها
አሁን ላይ በቴሌግራም TapTap ብቻ ልክ እንደ Notcoin ገንዘብ የሚሰሩ ቦቶች ናቸው !
እንደነዚህ አይነት ዕድሎችን በመጠቀም ገንዘብ እንስራ Guys አጋጣሚዎችን እንጠቀምባቸው ምንም አይነት ወጪ ስለማታወጡ ብትሰሯቸው ታተርፉባቸውአላችሁ።✌️✌️✌️
🎗ለመጀመር ከታች ያሉትን Linkዎች ተጠቀሙ👇👇👇👇👇👇👇
👉 tapswap
👉 HAMSTER KOMBAT
👉 Dotcoin
👉 BLUM
👉 Memefi Coin
👉theYescoin
Join us 👉 @Desu_tech_tips
#ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል፦
አእምሯችን አደጋን የማወቅና የመለየት አቅም አለው።
ደመ ነፍስህ የሆነ የተሳሳተ ነገር እንዳለ ከነገረህ፣ ያንን ስሜት ችላ አትበለው።
ትስማሙበታላችሁ? ሀሳብ አስተያየቶቻቹሁን አካፍሉን።
#የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ
አስገራሚ ለውጥ ትፈልጋለህ?
ስንዴ ሲበቅል አይተህ "እንዴት የሚገርም ተዓምር ነው?!" አትልም፤ ምክንያቱም ስለተዘራ ነው የበቀለው።
ያንተም ህይወት በተዓምር አይቀየርም! ምክንያት ሳይኖር ውጤት የለም። Input ሳይኖር Output የለም። የተሻለ ነገር ከፈለክ የተሻለ አመለካከት፣ የተሻለ ጥረት ያስፈልግሀል!
🌐JOIN : @et_books1
መልካም ቀን ተመኘንላችሁ! 😊
ሰለ_መፅሀፍት ላውራቹ
የመጀመሪያው የአለማችን አጭር ልቦለድ ደራሲ ከ1809-1849 አካባቢ የኖረው ገጣሚ ሀያሲ እና ደራሲ ኤድጋር_አለን ፓ' ይባላል ይህ ሰው 'መፅሐፍ የማያነብ ሰው ሰለመኖሩ መጠራጠር አለበት' ይላል
በሀገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው_ሰካራም'' በ'ተመስገን ገብሬ' በ1941 የተፃፈ ሲሆን:
የመጀመሪያው በኢትዮዽያ ሆነ በአፍሪቃም ጭምር ረጅም ልቦለድ ደግሞ ጦቢያ' ስትሆን በ1908 'በነጋድራስ አፈወርቅ ገ/ እየሱስ' በሚባል ጎጃም ዘጌ ደሴት አካባቢ የተወለደ ሰው ተበረከተ
በአለም ላይ ብዙ ቤተመፅሐፍት በማቁዋቁዋም የታወቀች ሀገር አሌክስንዳሪያ' ናት
በሌላ በኩል በአለም ላይ በትልቅነት ተወዳዳሪ የሌለው ቤተመፅሐፍት በአሜሪካ የሚገኘው ሚያዚያ 25 1800 ዓ.ም የተቁዋቁዋመው ዬ ኮንግረስ ቤተመፅሐፍት ነው::
ሰለ መፅሐፍት ሲነሳ የማይረሳው ፈረንሳዊው ዥንዊልየምን' ነው ይህ ነውጠኛ ደራሲ እስር ቤት ገብቶ እንዳይፅፍ ወረቀት ብቻ ያለ ብዕር ሲሰጠውና ብዕር ለማግኘት እስከመጨረሻው ጥሮ ያለማግኘቱን ሲያረጋግጥ 76 ገፅ ሙሉ በደሙ ድርሰቱን የፃፈ አስገራሚ የጥበብ አፍቃሪ ነው !
@et_books1
@et_books1
🗣አንጋረ ፈላስፋ🗣 ማለት የፈላስፋ አነጋገር ማለት ነው::
መጽሐፉ ዘመነ ብሉይና በሐዲስ የነበሩትን ፈላስፎች ፍልስፍና ንግግር ደስ በሚል አገላለጽ ይተርካል::
🧠እነ ሰሎሞን፥ ሲራክ፥ ፕሌቶ፥ ሶቅራጠስ፥ ፓይታጎረስ ... የብዙ ብዙ ፈላስፎችን ፍልስፍና አጭቆ የያዘ መዝገብ ነው::
መጽሐፉ ከስጋዊ ይልቅ መንፈሳዊ ፍልስፍና ይበዛበታል::
🧠መጽሐፉን ታላቁ ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እንደደረሱት የሚናገሩ
ሰዎች አሉ ፥ በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁባጊዮርጊስ ከግእዝ ወደ አማረኛ ተተርጉሟል::
ሎሌ ና ንጉስ ሰማዩን እያዩ
ንጉሱ አኑረኝ፣
ሎሌዉም አንግሰኝ
እያሉ ፀለዩ፣
ፀሎታቸዉ ሲያበቃ ሁለቱም ተያይተዉ
ተሳሳቁ በዉስጣቸዉ ጥርሳቸዉን ነክሰዉ
ፈጣሪም ከሁለቱ የአንደኛዉን ሰምቶ
የንጉሱን ነፍስ ወሰደዉና መጥቶ
ሎሌዉ ግን አሁንም ቢሻ እንኳን ለመንገስ
ልዑል ነበረዉ ልጅ ያ የሞተዉም ንጉስ
አሁን ግን አለና ፀልዬ ካልሆነ መንገሴ
የራሴን እርምጃ ልዉሰዳ በራሴ
ብሎ መንገዱን ጀመረ
እድል ይሁን እጣ...
ልዑሉ ነግሶ እሱን አባረረ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
✍️ገጣሚ ዳዊት
ለስኬታማ እና ደስተኛ ህይወት የሚያስፈልጉ አምስት ነገሮች፦
1. ትግስት፣
2. ፅናት፣
3. እምነት፣
4. ተስፋ እና
5. ፍቅር (passion)
አንዳኛው ለአንዳኛው ድጋፍ የሚሆን እና ውጤታማነት እውን ለማድረግ የሚጠቅሙ ነገሮች ናቸው።
✍ህልመኛው
🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት
ሰናይ ቀን ይሁንልን❤️❤️
📍በተፈጥሮ ውስጥ ለራሱ የሚኖር ምንም ነገር የለም።
📍ወንዞች የራሳቸውን ውሃ አይጠጡም።
📍ዛፎች የራሳቸውን ፍሬ አይበሉም።
📍ፀሐይ ለራሷ ሙቀት አትሰጥም።
📍አበቦች ለራሳቸው መዓዛ አያሰራጩም።
📍ለሌሎች መኖር የተፈጥሮ ህግ ነው።
📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍📍
📍Nothing in the nature lives for itself.
📍Rivers don't drink their own water.
📍Trees don't eat their own fruit.
📍Sun doesn't give heat for itself.
📍Flowers don't spread fragrance for themselves.
📍Living for Others is the Rule of Nature.
©Physicist & Technologist Anteneh Getachew
የሚፈልጉትን ቻናል ይቀላቀላሉ !
✍️ጠቅላላ ዕውቀት እንዲሁም ገራሚ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎗All-in-One knowledge Hub ይቀላቀሉ!
📲 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 ĐESU TECH TIPS ይቀላቀሉ !
📚ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 GENIUS ACADEMY ይቀላቀሉ!
📖መጽሐፍቶችን በ PDF ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇
🔗 ET~ BOOKS ይቀላቀሉ!
📚ከKG እስከ University ያሉ Courseዎችን ለማግኘት ከፈለጉ;
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 Ethio Digital Library 🇪🇹 ይቀላቀሉ!
🎞️ Latest የሆኑ Action, Adventure ፊልሞችን ማግኘት ከፈለጉ ;
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 𝔻𝔼𝕊𝕌 ℍ𝔻 𝕄𝕆𝕍𝕀𝔼𝕊 ይቀላቀሉ!
✍️የፈለጉትን ቻናል Join ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ #Share በማድረግ ይተባበሩን!
📚ርዕስ: ጥበበ ዕንቁ አዕባን
📝ደራሲ: መሪራስ አማን በላይ
📖የገፅ ብዛት: 198
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
#ሁላችን_ከንቱ_ነን!
የልብ አማኝ ጠፍቶ የአፍ አማኝ ከበዛ
በእውነት አመንጭቶ ፍቅርን ካልገዛ
መማር ከየት ይምጣ ልብ ተቆልፎ
የሰው ልጅ ካልጣለ ማስመሰልን ገፎ
ባንደበቱ ጌታን በልቡ ገንዘብን
አፉ አሜን እያለ በውስጡ ተንኮልን
ምላስ አምላክ ጠርቶ
ልብን ገንዘብ ሞልቶ
የስም ፃድቅ ሰፍቶ
በነብይ ተሞልቶ
ምህረት ከየት ይምጣ
እንዴት ይብረድ ቁጣ!
ጠዋት ክርስቶስን
ከሰአት ሰይጣንን
በግፍ ተሸፍኖ ልባችን በቀልን
የተንኮል አሽክላ አስልተን እየጣልን
ማረን እንላለን እንዴትስ ይማረን
በሁለት ቢለዋ አስብተን እያረድን
ዳዊት ከደገመ ጠዋት ምላሳችን
ማታ ላይ ስድብን ለምዶ አንደበታችን
ሊምረን ቢመጣ ቁጣውን ሊያበርደው
ምላስ ብቻ ቀርቷል ለካስ ልብ ባዶ ነው
በሐይማኖት ጥላ ተሸሽገን ከርመን
እምነት ግን ሲጠየቅ ሁላችን ከንቱ ነን
✈️ @et_books1✈️
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን እንዲሁም ጠቅላላ ዕውቀት ማግኘት ከፈለጉ ይሄን ቻናል JOIN በሉ 👇 👇👇👇
👉 1K+ ቻናል ባለቤቶች Wave መግባት የምትፈልጉ come on inbox @WizDesu01
📌ርዕስ - የጠብታ ፍንጣቂ
🤖ደራሲ - ጊኒቢልጣሶር ( የብዕር ስም )
♥ዘውግ - አጫጭር ልብወለዶች
📆የህትመት ዘመን - 1986
📊የገፅ ብዛት - 351
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
