Abrsh News አብርሽ ኒውስ🌎
Creator @Futurecryptoholder @habesha_second Buy Ads: https://telega.io/c/Habesha_Cryptoo
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Abrsh News አብርሽ ኒውስ🌎
کانال Abrsh News አብርሽ ኒውስ🌎 (@habesha_cryptoo) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 24 718 مشترک است و جایگاه 4 959 را در دسته رمزارزها و رتبه 1 352 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 24 718 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 19 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 182 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -37 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.79% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.70% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 443 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 172 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 3 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“Creator @Futurecryptoholder
@habesha_second
Buy Ads: https://telega.io/c/Habesha_Cryptoo”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 20 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 20 ژوئن | 0 | |||
| 19 ژوئن | 0 | |||
| 18 ژوئن | 0 | |||
| 17 ژوئن | 0 | |||
| 16 ژوئن | 0 | |||
| 15 ژوئن | 0 | |||
| 14 ژوئن | 0 | |||
| 13 ژوئن | 0 | |||
| 12 ژوئن | 0 | |||
| 11 ژوئن | 0 | |||
| 10 ژوئن | 0 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | 0 | |||
| 06 ژوئن | 0 | |||
| 05 ژوئن | 0 | |||
| 04 ژوئن | 0 | |||
| 03 ژوئن | 0 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | 0 |
| 2 | የአሜሪካ ቢ-52 (B-52) ወታደራዊ ቦምብ ጣይ አውሮፕላን በካሊፎርኒያ ተከሰከሰ
ሰኞ ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የአሜሪካ አየር ኃይል ንብረት የሆነ ግዙፍ የቢ-52 (B-52) የረጅም ርቀት ቦምብ ጣይ አውሮፕላን በካሊፎርኒያ ከሚገኘው ኤድዋርድስ አየር ኃይል ጦር ሰፈር ለመነሳት በሞከረበት ወቅት ተከስክሷል።
በአደጋው የደረሰው የሰው ሕይወት ጉዳትም ሆነ የአደጋው መንስኤ እስካሁን በይፋ ያልታወቀ ሲሆን፣ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች በስፍራው ተሰማርተው ክትትል እያደረጉ ይገኛሉ።
እያንዳንዳቸው 110 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡትና የኑክሌር መሣሪያዎችን ጭምር የመሸከም አቅም ያላቸው እነዚህ አውሮፕላኖች ለአሜሪካ አየር ኃይል ስትራቴጂካዊ የጦር መሣሪያዎች መሆናቸው ይታወቃል። | 259 |
| 3 | ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
ሰኔ 8/2018 (ገበያ ሚዲያ) ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት እንደነበር ፋና ከቤተሰቦቹ አገኘሁት ያለው መረጃ ያመላክታል፡፡
ገበያ ሚዲያ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡ | 296 |
| 4 | ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ
ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል።
አደጋው የደረሰው ከደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች መካከል በሚገኘው የሐረጎ መንገድ ላይ ነው።
ዛሬ ሰኔ 8 ቀን 2018/ዓ.ም ማለዳ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ አውቶቡስ በተለምዶ ሐረጎ እየተባለ በሚጠራው መንገድ ላይ በደረሠበት አደጋ እስካሁን የ28 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በርካቶች ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሶባተቸዋል።
የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው በግምት 100 ሜትር ጥልቀት ወዳለው ገደል ገብቶ አደጋው ደርሷል።በሕይወት የተረፉትን ወደ ሕክምና ቦታ ለማድረስ አሁንም ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የገለጸው ፖሊስ የአደጋውን ምክንያት በመጣራት ላይ ይገኛል ብሏል።
ምንጭ :- የአሚኮ | 261 |
| 5 | «እግዚአብሔር ቀን አለው» ከሚል የአመታት ተስፋ በኋላ «እግዚአብሔር ይመስገን» የምልበትን ቀን መጣ። አቦ ደስታዬ ደስ የሚላችሁ ደስ ይበላችሁ። ከዚህ በኋላ ተስፋ፣ ፀጋ እና ስኬት እንጂ ሌላስ ምን አለ?።
ሁሉም ነገር ደህና መሆን ይጀምራል እኛ ደህና መሆን ስንጀምር°°😇 | 1 |
| 6 | መዝሙር 22
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም። በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም!።
በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል። በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ።
በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል ፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ 🙏🏽
| 268 |
| 7 | ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ላለማምረት ከአሜሪካ ጋር ከስምምነት ላይ ደረሰች!
ኢራን ከአሜሪካ ጋር በደረሰችው የረቂቅ ስምምነት መሠረት የኑክሌር መሣሪያዎችን ላለማምረትም ኾነ ላለመታጠቅ መስማማቷን አንድ ከፍተኛ የኢራን ባለሥልጣን ለሮይተርስ የዜና ወኪል ገልጸዋል።
ቴህራን በረቂቅ የመግባቢያ ሰነዱ ላይ ባስቀመጠችው ስምምነት ማንኛውንም ዓይነት የኑክሌር መሣሪያ ከማምረት እና ከማግኘት ሙሉ በሙሉ ትቆጠባለች።።
ስማቸው ያልተጠቀሰ አንድ ከፍተኛ የኢራን ባለሥልጣን ይኸው ከአሜሪካ ጋር የተደረገው የረቂቅ ስምምነት ሂደት መቋጫ ማግኘቱን ለሮይተርስ አረጋግጠዋል። | 291 |
| 8 | ነገ ሰኔ 7 ቀን የጥገና ሥራ የሚከናወንባቸውና የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች
🕐 ከጠዋቱ 2፡00 – 8፡30
አፍንጮ በር መስጊድ፣ ደጃች ውቤ፣ ጊዮርጊስ እሳት አደጋ፣ ችሎት አደባባይ፣ ዘበኛ ሰፈር እና ሾላ፣ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት፣ ሰሜን ሆቴል ጫፍ፣ ቀለመወርቅ ት/ቤት፣ ዶሮ ተራ እና ራስ ደስታ አካባቢ፣አርበኞች ት/ቤት፣ ዕንቁላል ፋብሪካ አደባባይ እና አካባቢያቸው።
🕐 ከጠዋቱ 2፡00 – 9፡30
ጎፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም፣ ጀርመን አደባባይ፣ ጉራጌ ሰፈር፣ ትግሬ ሰፈር እና ካፍ ነዳጅ ማደያ ጀርባ፣ሀግቤስ አራት መንታ፣ ጎጃም በረንዳ ጫፍ፣ ጅንአድ፣ አበበች ጎበና እና ቄጤማ ተራ
፣ፓስተር አደባባይ፣ አቤት ሆስፒታል፣ ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ፣ ዳትሰን ሰፈር፣ ሰን ሆቴል፣ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ፣ አዲስ አበባ ሜዲካል ኮሌጅ እና አካባቢያቸው።
🕐 ከጠዋቱ 3፡00 – 9፡30
በከፊል እና አከባቢው፦ ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር (በከፊል)፣ ቶልቻ፣ ሰንጎታ እና ገፋርሳ ሰብስቴሽን
በአዳማ፦ አዳማ ሆስፒታል፣ ፖስታ ቤት አካባቢ፣ ሁሩታ ከተማ፣ ሰኞ ገብያ እና አካባቢያቸው።
🕐 ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡30
በመቀሌ፦ ኢትዮ-ሸዊት ብረት ስራ እና አካባቢዎቻቸው።
የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል አገልግሎት | 326 |
| 9 | ሰበር-መረጃ‼️
የኢራን ሰላም ስምምነት ነገ ይፈረማል - ትራምፕ።
ስምምነቱ እንደተፈረመ የሆርሙዝ ስርጥ ወዲያውኒ ሙሉ ለሙሉ ይከፈታል ብለዋል።
ነገሮች ሲረጋጉ አሜሪካ ወደ ኢራን ገብታ ለኑክሌር የበለፀገውን የዩራኒየም አቧራ እንወስዳለን ብለዋል።
ከኢራን ጋር አሁን ላይ የተሻለ ግንኙነት አለን ያሉ ሲሆን ከመሬት በታች ምሽግ ደርማሽ ቦንብ በመጣል የሚታወቀውን የአሜሪካ B-2 የጦር አውሮፕላን አመስግነዋል።
ነገ የኢራን እና የአሜሪካ አመራሮች በመይነመረብ ስብሰባ ያደርጋሉ፣ፊርማው ኤሌክትሮኒካሊ ይፈረማል።
ኢራን አልስማማም ካለች ይህን እድል መቼም እንደማታገኘው አስጠንቅቀዋል። | 328 |
| 10 | ይህን ግዙፍ ሀብት በ100 ዓመት ዕድሜ ውስጥ አውድሞ ለመጨረስ በቀን 59.5 ሚሊዮን ዶላር፣ ወይም በየሰዓቱ 2.48 ሚሊዮን ዶላር፣ አልያም በየደቂቃው 41,360 ዶላር ማውጣት ይጠይቃል።
በሌላ ስሌት፣ በቀን አንድ ሚሊዮን ዶላር እንኳ ቢወጣ ሀብቱ ለ3,000 ዓመታት ይዘልቃል።
በተጨማሪም ይህ ገንዘብ በዓለም ላይ ላለ እያንዳንዱ ሰው ቢከፋፈል እያንዳንዳችን 132 ዶላር መድረስ ይችላል። | 332 |
| 11 | ታሪካዊ ክስተት፡ ኢሎን ማስክ የአለማችን የመጀመሪያው ትሪሊየነር (Trillionaire) ሆነ!
ይህ ሰው በቃ ሊቆም አልቻለም!
የቴስላ እና ስፔስ ኤክስ ባለቤት የሆነው ቢሊየነሩ ኢሎን ማስክ (Elon Musk) የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊየን ዶላር በማለፍ በሰው ልጅ ታሪክ የመጀመሪያው ትሪሊየነር መሆን መቻሉ ተሰማ።
ይህ ሊሆን የቻለው የጠፈር ምርምር ኩባንያው SpaceX ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አክሲዮን ገበያ (IPO) በይፋ መግባቱን ተከትሎ የኩባንያው የአክሲዮን ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በመናሩ ነው። ይህም የኩባንያውን አጠቃላይ ዋጋ ከ2 ትሪሊየን ዶላር በላይ አድርሶታል።
ስፔስ ኤክስ "SPCX" በሚል መለያ ስም ወደ አክሲዮን ገበያ የገባ ሲሆን፥ የቀረበው የአክሲዮን ፍላጎት ከተጠበቀው በላይ እስከ 3 እጥፍ በመጨመሩ በታሪክ ትልቁ የገበያ መግቢያ (IPO) መሆን ችሏል።
ኢሎን ማስክ በኩባንያው ውስጥ ያለው የ38% ድርሻ ብቻ አሁን ላይ 800 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን፥ ይህ ስኬት ከቴስላ ካለው ሀብት ጋር ሲደመር የፎርብስ መጽሔት ማስክን የአለማችን የመጀመሪያው ትሪሊየነር አድርጎ እንዲመዘግበው አስችሎታል።
ኢሎን ማስክ ኩባንያው ወደ አክሲዮን ገበያ የገባው ለቀጣይ ትልልቅ ፕሮጀክቶች የሚሆን የፋይናንስ አቅም ለመገንባት መሆኑን ገልጿል።
ከነዚህም መካከል የስታርሊንክ የሳተላይት ኢንተርኔት አውታረ መረብን በከፍተኛ ደረጃ ማስፋፋት፣ በጠፈር ላይ የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) ዳታ ማዕከላትን መገንባት እና በወደፊት የጠፈር ቴክኖሎጂዎች ላይ በሰፊው ኢንቨስት ማድረግ ይገኙበታል።
Via The National | 317 |
| 12 | በፌስቡክ እና በሌሎች የሜታ (Meta) አገልግሎቶች ላይ መስተጓጎል አጋጠመ!
ዛሬ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. (June 12, 2026) በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የፌስቡክ፣ የኢንስታግራም እና የሜሴንጀር ተጠቃሚዎች ከፍተኛ የአገልግሎት መቋረጥ እያጋጠማቸው መሆኑን ሪፖርት እያደረጉ ይገኛሉ።
ምን ተከሰተ?
ብዙሃኑ ተጠቃሚዎች ከበይነ-መረብ አካውንቶቻቸው በራሱ ጊዜ Log out እየሆኑባቸው ሲሆን፥ ተመልሰው ለመግባት በሚሞክሩበት ወቅትም የሚከተሉትን የስህተት መልዕክቶች እያዩ መሆናቸውን ገልጸዋል፦
- Something went wrong” የሆነ የተሳሳተ ነገር ተከስቷል) *Query error” (የጥያቄ ስህተት) ከተለመደው የፌስቡክ መተግበሪያ በተጨማሪ የ Messenger እና የInstagram አገልግሎቶችም ተመሳሳይ እክል እንደገጠማቸው ታውቋል።
ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? ችግሩ ከእርስዎ ስልክ ወይም የኢንተርኔት ግንኙነት ጋር የተያያዘ ሳይሆን ከራሱ ከሜታ (Meta) ሰርቨር የመነጨ በመሆኑ፦
1. አይደናገጡ፦አካውንቴ ተጠለፈ (Hack ተደረገ) ብለው እንዳይሰጉ።
2. ይጠብቁ፦የሜታ የቴክኒክ ባለሙያዎች ችግሩን ቀርፈው አገልግሎቱን ወደ ነበረበት እስኪመልሱ ድረስ በትዕግስት መጠበቅ ብልህነት ነው።
Viaጉርሻ Page | 305 |
| 13 | ጥቃቱ ተሰርዟል-ትሬምፕ‼️
👉ኢራን ወደ ስምምነት መጥታለች ብለዋል።
ትራምፕ በዛሬው ዕለት ኢራን ላይ ሊፈፀም የነበረውን ከባድ ጥቃት መሰረዛቸውን አስታወቁ።
በድርድሩ የመጨረሻ ነጥቦች ላይ መላው የአረብ ሀገራትን ጨምሮ በሁሉም አካላት ተቀባይነት አግኝተዋል ያሉ ሲሆን ከኢራን ጋር የሚደረገው የስምምነት መፈረሚያ ጊዜ እና ቦታ በቅርቡ ይፋ ይሆናል' ብለዋል። ስምምነቱ እስከሚፈረም በኢራን ላይ የተጣለው የባህር ላይ እገዳ ይቀጥላል ብለዋል። | 370 |
| 14 | Give me image trump droped bonb in iral | 478 |
| 15 | ብዙ ጊዜ በህይወታችን ውስጥ አዳዲስ ነገሮችን ከመሞከር የምንቆጠበው ውድቀትን ፈርተን አይደለም፥ ይልቁንም አሮጌውና የለመድነው መጥፎ ህይወት ስለሚመቸን ነው (Comfortable ስለሆነልን) ነው። አዕምሯችን ሁልጊዜ ከማይታወቅ አዲስ ስኬት ይልቅ፣ የሚታወቅና የለመደውን አሮጌ ስቃይ ይመርጣል። በህይወት ተሞክሮ ውስጥ ትልቅ ለውጥ የሚመጣው፣ ይህንን የለመድነውን የደህንነት ስሜት ጥሰን ስንወጣና አዳዲስ ፈተናዎችን ስንጋፈጥ ብቻ ነው። | 502 |
| 16 | 433 Crypto ላይ ለ Abdi vote eyasderegu nw ሽልማት አዘጋጅተው | 620 |
| 17 | ሰበር ዜና‼️
ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳይል ተኮሰች።
እስራኤል ኢራን ለምትፈፅመው የሚሳኤል ጥቃት ዝግጁ ነኝ ማለቷን RT ዘግቧል። ሰሜናዊ የእስራኤል ግዛት በኢራን ሚሳይል ኢላማ ተደርጓል። | 507 |
| 18 | የህይወት ወርቃማ ህግ:- መቀየር ባልቻልከው ነገር አትበሳጭ ነገሩን እንዳለ ተቀበለው።
የአየሩን ሁኔታ ለመቀየር አንሞክርም ነገርግን በቀላሉ እንዳየሩ ሁኔታ እንለብሳለን።
ምርጡ ወንድ 🕴
➱ ዘወትር ሌሊት 11:30 ይነሳል
➱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያደርጋል
➱ አልጋውን ያነጥፋል
➱ ቤቱን ያፀዳል
➱ በትጋት ይሰራል
➱ አልኮል ንክች አያደርግም
➱ ከኩሽና አይጠፋም
➱ በየቀኑ ይጸልያል
➱ ያነባል
➱ ምሽት 9:00 አልጋው ላይ ያርፋል
ጥያቄ:- እንደዚህ ያለ ምርጥ ወንድ የት ነው የሚገኘው?
መልስ:- ማረሚያ ቤት😁 | 456 |
| 19 | “ኢትዮጽያ ደሀ ሀገር ነች” ኤለን መስክ!
ኤለን መስክ ስለ ኢትዮጵያ ያጋራው ነገር በዚህ ሰአት ላይ በጣም መነጋገሪያ ሆኗል። 1 ፖስት ላይ ሼር ያደረገው ኤለን መስክ ኢትዮጵያም ድሃ ሀገር ነች። ኮሎናይዜሽን ሀገራትን ድሃ የሚያደርግ ቢሆን ኢትዮጵያ ሀብታም መሆን ነበረባት፤ ነገር ግን በጣም ድሃ ሀገር ነች። እንደዚሁም ደግሞ ቬትናም በፈረንሳይ ተገዝታለች፤ ነገር ግን አሁን ላይ ሀብታም ሀገር ነች። ስለዚህ ኮሎናይዜሽን ሀገራትን ድሃም ሀብታምም አያደርግም። እንደዚህ አይነት ነንሴንስ ነገር መቆም አለበት የሚለውን ፖስት ያጋራው ኤለን መስክ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል። | 444 |
| 20 | Marrying the right woman is the most important part of building wealth. | 428 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
