fa
Feedback
😒ትዝብት እና ብሶት😭

😒ትዝብት እና ብሶት😭

رفتن به کانال در Telegram

የሆድ የሆዳችንን፣ እውነት እውነቱን ... እያወራን Let's be good ppl. Cross @Ha_Pie

نمایش بیشتر
أثيوبيا16 128دسته بندی مشخص نشده است
232
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
So u guys are saying this generation knows about ምትትር and ሱዚ? @Tzibt

የ "909" ጥቅም ለማያውቅ ትውልድ ምን ብለን ነው የምናስረዳው? @Tzibt

ፍቅር ካለገንዘብ የማይጣፍጥበት ዘመን 😔 @Tzibt

አሁን ያለንበት ሁኔታ የማልቀስ ብቻ ቢሆን እኮ እንቀውጠው ነበር፤ ግን ነገሩ ከዛም የባሰ ነው😔

ኦሎምፒኩ ያለው ፓሪስ አይደለም፣ ባንኮቻችን ጋር ነው 😔 @Tzibt

ሸክም የሆነ እዳ ሊጥሉብን ሲፈልጉ "እንደቤተሠብ ስለሆንን ነው" የሚሉንን ... በደስታ ቀን ምነው ዝምድናችን ተረሳ እንታዘብ @Tzibt

ዘንባባ ያለበት ቦታ የፍቅር ዘፈን ከፍተህ ሆድ አስባስካቸው የሚለው ህግ Coming soon ... @Tzibt

የታክሲ የኋላ ወንበር ላይ መቀመጥ Cool የሚያደርግ የሚመስላቸውን እንታዘብ @Tzibt

እርግጠኛ ናቹ ግን የትውልድ ሀገራችን ላይ ነው ያለነው? ቁርጤን ንገሩኝ😭

መማር ዋጋ ያጣበትን ዘመን ... እንታዘበው @Tzibt

ሠው ከመግጨት በላይ ዘንባባ መግጨት Risky የሆነባት ሀገራችንን ... እንታዘብ @Tzibt

"Hi" ብለው text ሲመለስላቸው አይተው ዝም የሚሉትን ... እንታዘብ @Tzibt

ከአምቡላንስ በላይ የDelivery አገልግሎት ፈጣን የሆነባት ሀገራችንን እንታዘባት 😔 @Tzibt

ለአንድ ቀን ፕሮግራም የሶስት ወር ደሞዝ የሚያጠፉትን ... እንታዘብ @Tzibt

Those ነገ ለሚፋቱት ነገር፣ በየጊዜው ከአዲስ ሰው ጋር ላለመለያየት ቃልኪዳን የሚገቡትን እንታዘብ😒 @Tzibt

በአመት አንዴ በነጠላ ፎቶ እየተነሱ Profile እና story ... የሚያጨናንቁንን እንታዘብ ፣ ሰፈር እንተዋወቃለን እኮ @Tzibt

ወንበር ላይ ማስቲካ የሚለጥፉትን ... ቢቻል በተገኙበት እንግደላቸው🙏 @Tzibt

Those, የዘነጠ ሁሉ ሀብታም የሚመስላቸውን ... እንታዘባለን @Tzibt

መፅሀፍ እንደዚህ የምታበላሹ ግን ... ህይወታቹ ይበላሽ ምድረ ብልሹ🤧
መፅሀፍ እንደዚህ የምታበላሹ ግን ... ህይወታቹ ይበላሽ ምድረ ብልሹ🤧

Those, በየመሃሉ English ቋንቋ መቀላቀል እርድና የሚመስላቸውን ... እንታዘባቸው😒 @Tzibt