fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Abu Fewzan

Abu Fewzan

رفتن به کانال در Telegram

أُنشرُوهَا فإن نشَرُ العِلمِ من أَعْظَمِ القُرُبَات. أين نحن من هؤلاء

نمایش بیشتر
5 744
مشترکین
+124 ساعت
-177 روز
-4030 روز
آرشیو پست ها
በአንድ ረከአ ብቻ ዊትር ማድረግ ይበቃልን?? ወይንስ ከፊቱ ጥንድ መስገድ አለበትን?? መልስ አንድ ይበቃል በአንድ ረከአ ዊትር ማድረግ ቺግር የለውም መጀመሪያው ለሊት በመሃል ወይም መጨረሻው አንድ ረከአ በላጩ በሷ ውስጥ ፋቲሀን ይቀራል ፋቲሀን ብቻ ከቀራ ወይም ከሷ ጋር ከሱረቱል ኢኽላስ ውጭ ከቀራ ቺግር የለውም ነገር ግን በላጩ ከሷ ጋር ሱረቱል ኢኽላስ ቢኖር ነው ከአንድ ረከአ ቢጨምር ሶስት ወይም አምስት ቢሰግድ ወይም ከዛ በላይ በላጭ ነው

እኔን ከወደዱ ከአንገት ልጄን ከወደዱ ከአንጀት ትላለች እናት.....!! እናት አምሳያ የሌላት ሰወች ሁሉ ሲቀያየርብህ እናትህ ግን አትቀየርም ትክክለኛ ውደታ እና ፍቅር የእናት ብቻ ነው።
እኔን ከወደዱ ከአንገት ልጄን ከወደዱ ከአንጀት ትላለች እናት.....!! እናት አምሳያ የሌላት ሰወች  ሁሉ ሲቀያየርብህ እናትህ ግን አትቀየርም ትክክለኛ ውደታ እና ፍቅር የእናት ብቻ ነው።

❓“በድብቅ የሚሰጥ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ የጌታን ቁጣ ታበርዳለች።”ረሱል ﷺ

⚠️ አስተውሉ❗️ 🌘በቁርአን ውስጥ ስግደት የሚያስፈልግባቸው የሰጅዳ አያዎች ስንት ናቸው?

⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?

⚠️ አስተውሉ❗️ በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?

⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?

⚠️ አስተውሉ❗️ ጂብሪል ዐለይህ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት?

⚠️ አስተውሉ❗️ በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?

በግንኙነት ወይም በህልም  የሚወጣው መንይ ቢነካው ልብሳቺንን አይነጅስም። ✅ኢስቲንጂአ ካለው  መንይ በግንኙነት ወይም በህልማቺን ቢወጣ አይነጅስም ✅ኢስቲንጂአ ከለለን መንይ በህልም ወይም በግንኙነት ሰአት ቢወጣ ይነጂሳል 1መንይ 2መዚይ 3ወዲይ 4ከሴቶች ብልት የሚወጣ እርጥበት ከታቺ ሊንኩን ተጪናቺሁ አብቡት 👇👇👇 https://t.me/Anwar8seid/103 ☝️☝️☝️ የቴሌግራም ቻናል

ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን ቀን: የፊታችን ማክሰኞ የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ 🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30 🇸🇦በሳዑዲ: 9:30 🇦🇪በዱባይ: 4:30 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ሶላት እንሰግዳል… ግን ኩሹዕ አለው?

⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?

وَيْلٌ لِّلْمُطَفِّفِينَ የሚለው አያህ ስለ ምን ያወራል?

⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?

አንድ የተከበረ ይረግረኛል ስለ ትዳሩ ይላል አጨሁኝ ጥሩ ከሆኑ ቤተሰቦች ላይ ልጃቸውን እሺ አሉ በመጣ ጊዜ የመኸሩ ጉዳይ ልጂቱም አለቺ እኔ ከሱ ምንም መኸር አልፈልግም ከሶሂህ ቡኻሪ አንድ ንስኳንጂ ከዚህ ውጭ አልፈልግም ይላል ገዛሁኝ አንድ ንሱዃ ከሶሂህ ቡኻሪ አቀረብኩላት ሰጠኋት ጋብቻው ተፈፀመ ተሰጥቷል ጥሩ ዝርያ አይቸዋለሁ ህፃን ሆነው በራሴ አይቸዋለሁ እመኛለሁ በነሱ መልካምን በአላህ ፍቃድ አውርቼዋለሁ ይሄን ታሪክ አንዲ ጊዜ በከፊል መቀመጫዬ መጣኝ አንድ እውቀት ፈላጊ ለኔም አለኝ አንተ ኸይህ ሆይ ለሷ እህት አላትን? እፈልጋለሁ መኸር ልሰጣት ኩቱቡ አሲተህን ሀሀሀሀሀሀ የቴሌግራም ቻናል

ፕሮግራማችን እስኪጀመር ገባ ገባ በሉ https://t.me/nikab_jilbab_group?videochat=0278427d1f71cd6fb3

ኸምርን ሀላል ነው ያለ የሙዚቃ መሳሪያዎቺን እና ሐር ሀላል ነው ያለ ይከፍራል ባይተገብረው ባይሰራውኳ ✅ነገር ግን ከሰራው ከፈፀመው ሀላል ነው ከማለቱ ጋር ይሄ በጣም የበረታ ነው። ✅ነገር ግን ከተገበረው ከፈፀመው ሀራም ከመሆኑ ጋር እያወቀ ይሄ አይከፍርም ይሄ አማጪ ነው ይጠራል አማጪ ተብሎ ፋሲቅ ✅የፈፀመ የተገበረ ነገር ግን ሀራም ነው እያለ ከፈፀመው ሀራም መሆኑን ካረጋገጠ ካመነ ሀራም መሆኑን ነገር ግን ከፈፀማት ይቆጠራል ወንጀለኛ አማጪ ፋሲቅ ነገር ግን አይከፍርም በዚህ ጉዳይ ላይ ነገር ግን ሀላል ነው ያለ ይከፍራል ባይፈፅመው ባይተገብረውኳ ✅አስካሪ መጠጥ ሀራም መሆኑን እያወቀ ቢጠጣ አይከፍርም ✅አስካሪ መጠጥ ሀራም አይደለም ቢል ይከፍራል ባይጠጣውኳ የቴሌግራም ቻናል

⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ የአላህ ስም «አል-ወዱድ» የትኛው ማለት ነው?