cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🔱 Sigma Ethio 🇪🇹

እዉነተኛ ማንነትህን በዚ ቻናል ታገኘዋለህ ᴄʀᴇᴀᴛᴏʀ: @unistvrlightt and @lijferak25 @sigma_ethio

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
742
مشترکین
+824 ساعت
+1417 روز
+40830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
መጀመሪያ እናትህን አስደስት ጀግናዉ🥇
نمایش همه...
🗿 4💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስኬታማ ለመሆን እነዚህን 5 ነገሮች ማረግ አለብህ ጀግናዉ ⚜ እቅድ አዉጣ ⚜ ወደ ተግባር ለዉጠዉ ⚜ ትኩረት ይኑርህ ⚜ ታጋሽ ሁን ⚜ Disciplined ሁን ከዛ ትክክለኛ ወንድ ትሆናለህ @sigma_ethio  @sigma_ethio
نمایش همه...
🗿 3
ስትለወጥ ብዙ ጓደኛ የለኝም ጓደኞቼ ራቁኝ ልትል ትችላለህ ....... ነገር ግን አንተ ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር ..... Lamborghini 2 መቀመጫ ሲኖረው ባስ ደሞ 60 💀😈😈😈 @sigma_ethio  @sigma_ethio
نمایش همه...
😈 7
Photo unavailableShow in Telegram
ትኩረት ለዉጥ ላይ ጀግናዉ @sigma_ethio  @sigma_ethio
نمایش همه...
😈 5🗿 1
ለ ሱማልያ የወደፊት ተስፍ የተጣለበት ታዳጊ ተጫዋች ለማግባት ብሎ ጡረታ ወቷል አሁን ነጥቤን ያገኛቹት ይመስለኛል ይህ ታዳጊ የወደፊት ስኬቱን ለሴት ሲል ችላ ብሎታል። @sigma_ethio  @sigma_ethio
نمایش همه...
💯 6🗿 2
Testestrone 📊 ለጂም ተጠቀሙት 🏋‍♂ @sigma_ethio  @sigma_ethio
نمایش همه...
Tik_1720225433067 (1).mp39.49 KB
😈 4
sticker.webp0.16 KB
Photo unavailableShow in Telegram
Personal opinion ብዙ ሰው ለ ገንዘብ በቻ ትኩረት ስጥ የፍቅር ግንኙነት አትጀመር ከ ገንዘብ በሁላ ሴት ትደርሳለች ይላል ነገር ግን በድህነትክ የወደደችክ ሴት ገንዘብን ብላ ሳይሆን አንተን ብላ ነው ካንተ ጋ ምትሆነው ገንዘብ ካገኘክ በሁላ ምትመጣ ሴት ግን ገንዘብክን በቻ ብላ ነው ካንተ ጋ ምትሆነው ከገንዘብ ሴት አስቀድም እያልኩ አደለም ትክክለኛ ሴት ከሆነች ግን ትኩረት ስጣት ነው እያልኩ ያለሁት ከተሳሳትኩ አርሙኝ
نمایش همه...
💯 16 4🗿 3❤‍🔥 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በመጀመሪያ ቀን ይቀልዱብሀል ከዛ አንተን ኮፒ ያደርጉሀል !! ለማለት የፈለኩት ሰው ስላሾፉብን እና ስለቀለዱብን ብቻ ከአላማችን መሰናከል የለብንም የምንደርስበትን ስለምናውቅ 💪 @sigma_ethio  @sigma_ethio
نمایش همه...
💯 5
Photo unavailableShow in Telegram
አንበሳ ውሻዎች ሲጮሁ ዞር አይልም ወደፊት ብቻ ተራመድ። @sigma_ethio  @sigma_ethio
نمایش همه...
💯 7😈 2🔥 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.