cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

NUR Islamic Post ኑር 🌙

እንኳን ወደ Nur Islamic Post ቻናላችን በሰላም መጣቹ🙏★ከንጋት እስከ ንጋት በአብሮነት ወደ ብርሃን ጉዞ👑★ 👇ይሄን 1ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👇

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 404
مشترکین
-324 ساعت
-227 روز
-10030 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ጁመዓ ነው ፈገግ በሉ...😄 አንዷ ናት አሉ... ዩሱፍና አብደረህማን የሚባሉ ሁለት ልጆች አሉኝ ። ተኮርፈው  አብደረህማንን ዩሱፍን ሲያሰግደው ሁሌም ይህንን አያ መቅራት ያበዛል اقتلوا يوسف أو أطرحوه أرضا" 😁 ዮሱፍን ግደሉት ወይም መሬት ላይ ጣሉት” @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
710Loading...
02
የ1445 ዓ.ሂ ሁጃጆች በመስጂድ አል-ሀረም መካ ውስጥ በ43°C የሙቀት መጠን የጁመአን ሰላት ሰግደዋል ። … በሌላ መረጃ ከ40 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን በአል-አቅሳ መስጂድ መስገዳቸውን ከፍልስጤም የዜና ምንጮች ያገኘነው ዘገባ ያመላክታል። … @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
1730Loading...
03
በኒቃብ የተሸፋፈኑ ዉብ ሴቶች አምሳያ በደመና የተሸፈነች ጸሀይ ነች። ደመናው ጸሀይነቷን እንደማይነጥቃት ሁሉ ኒቃባቸው ትክክለኛውን ዉበታቸውን አያሳጣቸውም። @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
2292Loading...
04
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
260Loading...
05
💸በኢትዮጵያ ገና ጅማሮ ላይ የለው በአለም ላይ ከ #Tapswap💸 በመቀጠል በ2ኛ ላይ የተቀመጠው ይሄ ነው ሊንኩን በመጫን #Start👇👇👇👇 ይበሉ👇👇👇 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1753715732 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1753715732
280Loading...
06

630Loading...
07
አሁን በደረሰን መረጃ#TapsWap በኢትዮጵያ ብር ዋጋ ወጥቶለታል እንኳን ደስ አላቹ ዝርዝሩን ለማየት #OPEN የሚለውን አንዴ ይጫኑ👇👇👇
1060Loading...
08
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel join የሚለውን ይጫኑት  ይወዱታል👇👇👇
1210Loading...
09
ሰዎች ህይወት ያለ ፍቅር ከንቱ ናት ይላሉ እዉነታዉ ግን ህይወት ያለ ተዉሂድ እና ሱና ከንቱ ናት!!
3563Loading...
10
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ⚡️HD PROFIEL PICTURE⚡️ ምን አይነት Profile Picture ይፈልጋሉ? ❤ የፍቅር 🤩 ደስ ደስ የሚል 🤣የሚያስቅ 💔 ልብ የሚነካ ⚡️በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ የ Profile ቤት ነው⚡️ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኝት #JOIN የሚለውን ይጫኑ ይደሰታሉ🤝 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️ ⚡️ ⚡️ JOIN ⚡️ ⚡️ ⚡️ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
2210Loading...
11
ፈገግታ ሱና ነው ፈገግ በሉ አሉ😂 የሱፍ የሱፍ መሆን የሚያስፈልጋችሁ አላችሁ አሉ¡ ~ነገሩ እንዲህ ነው። ባልዬው ሽንኩርት የምትልጥ ሚስቱን ለማሽኮርመም ማድ ቤት ውስጥ ገብቶ «የኔ ፍቅር አደራ እጅሽን እንዳትቆርጪ» አላት። ምን ብትለው ጥሩ ነው  «ነብዩሏህ ዩሱፍ የገቡ አስመሰልከው እኮ»¡ @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
3681Loading...
12
ያ ሠላም 🥰አፍ የሚያሰከፍት አቀባበል ወትሮም በኮምቦልቻወች እንደኮራን ነዉ።❤️😍👌 #ወሎ #ኮምቦልቻ #አንድነታችን_ለሰላማችን 👇👇👇⚪️👇👇👇 @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
5260Loading...
13
አንች ሰነፍ ተነሽ ሱብሒ ሶላት ስገጅ.. ብለህ ሴት ልጅህ ወይም ታናሽ እህትህ ላይ ከመጮህህ በፊት ሶላት ያላት ስለመሆኑ አረጋግጥ💀 ©Abx @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
5370Loading...
14
Not Coin ያመለጣችሁ ሰዎች ይኸው YES COIN መጥቷል.. በብዙ እየተጠበቀ ያለ ነው አሁን ላይ ቴሌግራምም Verify አድርጎታል የቴሌግራም መስራች የሆነው ዱሮቮስም እየተጫወተው ነው join ብላቹ አስጀምሩት። ሊንክ👇👇 https://t.me/realyescoinbot?start=r_1753715732 https://t.me/realyescoinbot?start=r_1753715732
1010Loading...
15
ከጋዛ ፍርስራሽ ቤቶች ስር የሚገኙት የቁርአን ገፅ ቅዶች ኢሻራን እየላኩ ይመስላሉ ይህ ቅሪት አንድ ማሳያ ነው : : هَٰذَا بَيَانٌ لِّلنَّاسِ وَهُدًى وَمَوْعِظَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ ይህ ለሰዎች ገላጭ፤ ለጥንቁቆች መሪና ገሳጭ ነው፡፡ وَلَا تَهِنُوا۟ وَلَا تَحْزَنُوا۟ وَأَنتُمُ ٱلْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደኾናችሁ አትስነፉ፤ አትዘኑም፡፡ إِن يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ ٱلْقَوْمَ قَرْحٌ مِّثْلُهُۥ وَتِلْكَ ٱلْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ ٱلنَّاسِ وَلِيَعْلَمَ ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَيَتَّخِذَ مِنكُمْ شُهَدَآءَ وَٱللَّهُ لَا يُحِبُّ ٱلظَّٰلِمِينَ ቁስል ቢያገኛችሁ ሰዎቹንም መሰሉ ቁስል አግኝቷቸዋል፡፡ ይኽችንም ቀናት በሰዎች መካከል እናዘዋውራታለን፡፡ (እንድትገሰጹና) አላህም እነዚያን ያመኑትን እንዲያውቅ (እንዲለይ) ከእናንተም ሰማዕታትን እንዲይዝ ነው፡፡ አላህም በዳዮችን አይወድም፡፡ @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
6365Loading...
16
Media files
5372Loading...
17
🌏በአለማችን ላይ ተፈፅመው ስላለፉ ፣ አሁንም እየተፈፀሙ ስላሉ አስተማሪ እና አስገራሚ እውነታዎችን በቀን በቀን በአሪፍ ዝግጅቶች ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያዎስ እኛን ይቀላቀሉ😚 🌍አለም ላይ ያልተነገረ እንጅ ያልተፈጠረ ነገር የለም!👇👇👇👇👇
1360Loading...
18
Media files
6555Loading...
19
ነብዩ ሙሀመድ(ሰ·ዐ·ወ) እወነተኛ የሴቶች ነፃ አውጪ③ ለምን እስከ አራት ዶ/ር ቢሳንት እንዲህ ስትል ጽፋለች፡- “ኢስላም መጥፎ ሃይማኖት ነው፡፡ ምክንያቱም እሰከ አራት ሚስት ማግባት ፈቅዶልአልና” ሲባል ትሰሙ ይሆናል፡፡ ነገር ግን በአንድ ወቅት በእንግሊዝ ፖርላማ ያደረግኩትን ንግግር አልሰማችሁ ይሆናል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነበር፡- አንድ- ለአንድ በሚል መመሪያ ስር የሚፈጸሙት አያሌ ዝሙቶች ውሰን ሚስቶች ከማግባት የበለጠ መናፍቃንነትና ብኩንነት ነው በማለት ተናገርኩ፡፡ እንደተለመደው ይህ አይነቱ ንግግር ምን ያህል ምዕራባውያንን እንደሚያስቆጣ አውቅ ነበር፡፡ ቢሆንም ሃቁን መናገር ነበረብኝ፡፡ ምክንያቱም ኢስላም ሴቶችን በሚመለከት የደነገገው ህግ ከሌሎች ደንቦች የተሻለና መጣም ፍትሃዊ የሆነ መሆኑ መታወስ ስለሚገባው ነበር፡፡ በአሁኑ ጊዜ የኢስላም የሴቶች ህግ በጥቂቱ ከእንግሊዝ አገር የሴቶች ህግ ጋር እየተዛመደ ነው፡፡ ስለንብረት ባለቤትነት፣ የውርስ መብት፣ የፍች ህግነት፣ ወ.ዘ.ተ በተመለከተ የኢስላም ህግ ከምዕራቡ ህግ በጣም የላቀ ነው፡፡ ሰዎች አንድ -ለአንድ ከሚለው የጋብቻ ደንብ በስተጀርባ ያሉትን ማህበራዊ እንቅፋቶች መመልከት አልቻሉም፡፡ በአንፃሩ ደግሞ ከአንድ በላይ በማግባቱ ሊፈቱ የሚችሉትን ማህበራዊ ችግሮች እንደዚሁ መገንዘብ አልተቻላቸውም፡፡ በተጨማሪም በምዕራቡ ዓለም የተከሰተውን የሴት ልጅን ፋይዳ ማጣት  በየጐዳናው ያለምንም ጥበቃና እንክብካቤ መንዘራተት እጦቸዉ የሆኑትን ሴቶች ማስታወስ አልቻልንም፡፡ “ (Annie Besant, the life & Teachings of Mohammed Madras, p.3) @zadtube1
6573Loading...
20
መጨረሻ ማማር     •••♠°°° 🟣«የአንድ ሰው መጨረሻ ማማር  መስጂድ ውስጥ በመሞቱ፣መስገጃ ላይ ሱጁድ ላይ ሆኖ መሞቱና ቁርዓን ፊትለፈቱ ሆኖ ይህችን አለም መሰናበቱ ላይ የታጠረ አይደለም! ~ ረሱል(አለይሂ አሰላቱ ወሰላም)ም ሆነ አቡበከር ሲዲቅ በቤታቸው በፍራሽ ላይ ሆነው ነው ይህችን አለም የተሰናበቱት። የአንድ ሰው መጨረሻ አማረ ብሎ ማለት:–   🌗 ከንፍቅና የፀዳ ሆኖ በኢስላም ላይ ሲሞት፣   💧 ሌሎች እርሱ ዘንድ በግፍ የወሰደባቸው ሀቅ የሌለ ሆኖ ሲሞት፣   🏝አላህን መገናኘትን ወዶ ሲሞትና በእርሱ መሞት መጀመሪያ ጭር የሚለው በዱንያ ላይ ሲሰግድበት የነበረው ስፍራና ሲያነበው የነበረው ቁርዓን ከሆነ ነው።»                ዶ/ር በንዳር አሸራሪይ •┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈• @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
6182Loading...
21
"ሁሉም ነገራቶች ሁለተኛ እድል አላቸው እምነት ብቻ ሲቀር!" :¨·.·¨: ❀    `·.@Nur_Islamic_Post
6141Loading...
22
የ Notcoin ዋጋ ዛሬ 9 ሰአት ላይ በተለያዩ የDigital Currency መገበያያ መተግበሪያዎች ላይ ይፋ ይደረጋል። ኖትኮይን በቅርቡ ተወዳጅ እየሆነ የመጣ ጨዋታ ሲሆን የስልክ ስክሪንን በመንካት ሳንቲም የሚያገኙበት ነበር። በዚህ እንቅስቃሴ ወደ 35 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ኖትኮይንን ሰብስበዋል። ዛሬ 9 ሰአት ላይ ባይናንስን ጨምር በተለያዩ Digital Cryptocurrency exchange ሲስተሞች ላይ List የሚደረግ ሲሆን ከዛ በኃላ ወደ ሌላ Crypto መቀየር መሸጥ እና መግዛት እንደሚችሉ ታውቋል። ኖትኮይን ያመለጣችሁ ሌላ ተመሳሳይ verified የሆነ ስላለ በዚህ ሊንክ በመግባት እና ተጫውቶ ሳንቲሞችን በማጠራቀም ይፋ ሲደረግ ወደብር መቀየር እንደሚችሉ እናሳውቃለን። ሊንክ👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
550Loading...
23
⚪️እጅግ በማይታመን ዋጋ💥 ይደውሉ 0979174465 ወይም የናግሩን @Fafi4465
1450Loading...
24
ነብዩ ሙሀመድ(ሰ·ዐ·ወ) እውነተኛ የሴቶች ነፃ አውጪ② የነቢዩ ሙሐመድ(ሰ·ዐ·ወ) መምጣት በሴቶች በህይወት ላይ እጅግ ከፍተኛ ለውጥን አምጥቷል፡፡ ይህንንም ከመሰከሩት ውስጥ ሙስሊም ያልሆኑት ኘሮፌሰር በርናርድ ሊዊስ እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል፡- “በአጠቃላይ የኢስላም መምጣት ለቀድሞዋ አረቢያ ሴቶች በማህበረሰቡ ውስጥ በነበራቸው ስፍራ ላይ እጅግ ብዙ መሻሻልን አስከትሏል፡፡ ንብረት የመውረስና ለሎች በርካታ መብቶችንም አጐናፅፏቸዋል፡፡” (293 Bernard Lewis, The Middle East, p.210) ነቢዩ መሐመድ(ሰ·ዐ·ወ) ጠፍቶና ተረስቶ የነበረው የፈጣሪ ሃይማኖትን (ኢስላምን) ለማዳረስ ከመላካቸዉ በፊት በቀድሞው አረቢያ ምድር ኑሮ ለሴቶች ምን እንደሚመስል በለንደኑ የቤክ ኮሌጅ መምህርት የሆነችው ኘሮፌሰር ከረን አርምስትሮንግ እንዲህ ትገልፃለች፡- “የግድ ልናስታውስ የሚገባን ሴት ልጅን ከነህይወት መቅበር ልማድ በነበረበት በምንም መልኩ መብት ባልነበራቸውና የበታች ፍጥረት እንደባሪያ ተደርገው በቀድሞሞ አረቢያ ሴቶች በሚታዩበት ጊዜ ሙሐመድ ለሴቶች የዋለው ውለታ ልዩ ነበር፡፡ በተለይ ህዝቡን ያስገረመው የድርሻቸውን መውረስና ምስክር መሆን ይችላሉ ማለቱ ነበር፡፡” (Karan Armstrong Mohammed, a biography of the prophet, p. 191) ይቀጥላል…
6394Loading...
25
ነብዩ (ሰ·ዐ·ወ) እውነተኛ የሴቶች ነፃ አውጪ ① 👌በክርስቲያኖች ስለ ኢስላም ምንም ከማያውቁት “ኢስላም ሴቶችን ይበድላል የሚለውን ትችት በተለይ በምዕራቡ ዓለም  ሌተቀን የምንሰማው ነው፡፡ ከክርስቲያኑ ዓለም “ሴቶች ነፋስ አላቸዉ ወይስ የላቸውም?፣ ሰውስ ናቸዉ አይደሉም” በማለት ይጨቃጨቁ በነበሩበት ሁኔታ ላይ ሳሉ ነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ተልከው መጥተው ስለሴቶች መብት አስተምረዋል፡፡ ቀደምት የነበሩት የክርስቲያን ምሁራን ኢስላም “ለሴቶች ከሚገባቸዉ በላይ መብት ሰጠ” ነበር ትችታቸዉ፡፡ የክርስትና እምነት ተከታይና መነኩሲት የነበረችው እና በሃይማኖቶች ታሪክ ላይ በለንደን ዩኒቨርሲቲ መምህርት የሆነችው ከረን አርም እስትሮንግ እንዲህ ስትል ጽፋለች፡- “በምእራባውያን መስቀለኞች ይዞታ የነበሩት ክርስቲያኖች እንዴት ሴቶቻቸውን እንደሚያስተዳድራቸው ሙስሊሞች ሲመለከቱ ተሸበሩ፣ የክርስቲያን ምሁራንም እንደ ባሪያና ሴቶች ላሉት ዝቅተኛ ክፍሎች ኢስላም ከሚገባቸው በላይ መብት ሰጠ በማለት ኢስላምን አወገዙ፡፡”( (Karan Armstrong Mohammed, a biography of the prophet, p. 199) በአጠቃላይ የነቢዩ ሙሐመድ መምጣት በሴቶች በህይወት ላይ እጅግ ከፍተኛ ለውጥን አጐናጽፏል፡፡ ይቀጥላል…
6785Loading...
26
ግንቦት 6/9/16 ቂርኣቱ ይጀመራል። ሰዓት: ከመግሪብ – ዒሻ ቦታ: ሙጀመዑ ተቅዋ የሚቀርበው ት/ት:ተዝኪያ ደርሱን የሚሰጠው ኡስታዝ: ኢንጂነር/ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ናቸው። @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
5200Loading...
27
ሰበብ እያደረሳችሁ በአላህ ተጠበቁ! ረሱል (ሰ.ዓ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أغلقْ بابَك واذكرِ اسمَ اللهِ، فإنَّ الشيطانَ لا يفتحُ بابًا مُغلقًا﴾ “በርህን ቆልፍ የአላህንም ስም አውሳ፤ ሸይጣን የተቆለፈን በር አይከፍትምና።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 3731 @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
6411Loading...
28
⚪️እጅግ በማይታመን ዋጋ💥 ይደውሉ 0979174465 ወይም የናግሩን @Fafi4465
6770Loading...
ጁመዓ ነው ፈገግ በሉ...😄 አንዷ ናት አሉ... ዩሱፍና አብደረህማን የሚባሉ ሁለት ልጆች አሉኝ ። ተኮርፈው  አብደረህማንን ዩሱፍን ሲያሰግደው ሁሌም ይህንን አያ መቅራት ያበዛል اقتلوا يوسف أو أطرحوه أرضا" 😁 ዮሱፍን ግደሉት ወይም መሬት ላይ ጣሉት” @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
نمایش همه...
👍 2
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የ1445 ዓ.ሂ ሁጃጆች በመስጂድ አል-ሀረም መካ ውስጥ በ43°C የሙቀት መጠን የጁመአን ሰላት ሰግደዋል ። … በሌላ መረጃ ከ40 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን በአል-አቅሳ መስጂድ መስገዳቸውን ከፍልስጤም የዜና ምንጮች ያገኘነው ዘገባ ያመላክታል። … @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
نمایش همه...
5
በኒቃብ የተሸፋፈኑ ዉብ ሴቶች አምሳያ በደመና የተሸፈነች ጸሀይ ነች። ደመናው ጸሀይነቷን እንደማይነጥቃት ሁሉ ኒቃባቸው ትክክለኛውን ዉበታቸውን አያሳጣቸውም። @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
نمایش همه...
8🥰 1👏 1
Photo unavailable
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
نمایش همه...
👉OPEN👈
💸በኢትዮጵያ ገና ጅማሮ ላይ የለው በአለም ላይ ከ #Tapswap💸 በመቀጠል በ2ኛ ላይ የተቀመጠው ይሄ ነው ሊንኩን በመጫን #Start👇👇👇👇 ይበሉ👇👇👇 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1753715732 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1753715732
نمایش همه...
💸በኢትዮጵያ ገና ጅማሮ ላይ የለው በአለም ላይ ከ #Tapswap💸 በመቀጠል በ2ኛ ላይ የተቀመጠው ይሄ ነው ሊንኩን በመጫን #Start👇👇👇👇 ይበሉ👇👇👇 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1753715732 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1753715732
نمایش همه...
Photo unavailable
አሁን በደረሰን መረጃ#TapsWap በኢትዮጵያ ብር ዋጋ ወጥቶለታል እንኳን ደስ አላቹ ዝርዝሩን ለማየት #OPEN የሚለውን አንዴ ይጫኑ👇👇👇
نمایش همه...
👍 1
💸OPEN⚡️
Photo unavailable
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel join የሚለውን ይጫኑት  ይወዱታል👇👇👇
نمایش همه...
👉Join👈
ሰዎች ህይወት ያለ ፍቅር ከንቱ ናት ይላሉ እዉነታዉ ግን ህይወት ያለ ተዉሂድ እና ሱና ከንቱ ናት!!
نمایش همه...
👍 14 3👌 2💯 1