cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

NUR Islamic Post ኑር 🌙

እንኳን ወደ Nur Islamic Post ቻናላችን በሰላም መጣቹ🙏★ከንጋት እስከ ንጋት በአብሮነት ወደ ብርሃን ጉዞ👑★ 👇ይሄን 1ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👇

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 457
مشترکین
-324 ساعت
-217 روز
-10130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

መጨረሻ ማማር     •••♠°°° 🟣«የአንድ ሰው መጨረሻ ማማር  መስጂድ ውስጥ በመሞቱ፣መስገጃ ላይ ሱጁድ ላይ ሆኖ መሞቱና ቁርዓን ፊትለፈቱ ሆኖ ይህችን አለም መሰናበቱ ላይ የታጠረ አይደለም! ~ ረሱል(አለይሂ አሰላቱ ወሰላም)ም ሆነ አቡበከር ሲዲቅ በቤታቸው በፍራሽ ላይ ሆነው ነው ይህችን አለም የተሰናበቱት። የአንድ ሰው መጨረሻ አማረ ብሎ ማለት:–   🌗 ከንፍቅና የፀዳ ሆኖ በኢስላም ላይ ሲሞት፣   💧 ሌሎች እርሱ ዘንድ በግፍ የወሰደባቸው ሀቅ የሌለ ሆኖ ሲሞት፣   🏝አላህን መገናኘትን ወዶ ሲሞትና በእርሱ መሞት መጀመሪያ ጭር የሚለው በዱንያ ላይ ሲሰግድበት የነበረው ስፍራና ሲያነበው የነበረው ቁርዓን ከሆነ ነው።»                ዶ/ር በንዳር አሸራሪይ •┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈• @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
نمایش همه...
👍 5
Photo unavailable
"ሁሉም ነገራቶች ሁለተኛ እድል አላቸው እምነት ብቻ ሲቀር!" :¨·.·¨: ❀    `·.@Nur_Islamic_Post
نمایش همه...
5👍 3
የ Notcoin ዋጋ ዛሬ 9 ሰአት ላይ በተለያዩ የDigital Currency መገበያያ መተግበሪያዎች ላይ ይፋ ይደረጋል። ኖትኮይን በቅርቡ ተወዳጅ እየሆነ የመጣ ጨዋታ ሲሆን የስልክ ስክሪንን በመንካት ሳንቲም የሚያገኙበት ነበር። በዚህ እንቅስቃሴ ወደ 35 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ኖትኮይንን ሰብስበዋል። ዛሬ 9 ሰአት ላይ ባይናንስን ጨምር በተለያዩ Digital Cryptocurrency exchange ሲስተሞች ላይ List የሚደረግ ሲሆን ከዛ በኃላ ወደ ሌላ Crypto መቀየር መሸጥ እና መግዛት እንደሚችሉ ታውቋል። ኖትኮይን ያመለጣችሁ ሌላ ተመሳሳይ verified የሆነ ስላለ በዚህ ሊንክ በመግባት እና ተጫውቶ ሳንቲሞችን በማጠራቀም ይፋ ሲደረግ ወደብር መቀየር እንደሚችሉ እናሳውቃለን። ሊንክ👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
نمایش همه...
00:41
Video unavailable
⚪️እጅግ በማይታመን ዋጋ💥 ይደውሉ 0979174465 ወይም የናግሩን @Fafi4465
نمایش همه...
Photo unavailable
ነብዩ ሙሀመድ(ሰ·ዐ·ወ) እውነተኛ የሴቶች ነፃ አውጪ② የነቢዩ ሙሐመድ(ሰ·ዐ·ወ) መምጣት በሴቶች በህይወት ላይ እጅግ ከፍተኛ ለውጥን አምጥቷል፡፡ ይህንንም ከመሰከሩት ውስጥ ሙስሊም ያልሆኑት ኘሮፌሰር በርናርድ ሊዊስ እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል፡- “በአጠቃላይ የኢስላም መምጣት ለቀድሞዋ አረቢያ ሴቶች በማህበረሰቡ ውስጥ በነበራቸው ስፍራ ላይ እጅግ ብዙ መሻሻልን አስከትሏል፡፡ ንብረት የመውረስና ለሎች በርካታ መብቶችንም አጐናፅፏቸዋል፡፡” (293 Bernard Lewis, The Middle East, p.210) ነቢዩ መሐመድ(ሰ·ዐ·ወ) ጠፍቶና ተረስቶ የነበረው የፈጣሪ ሃይማኖትን (ኢስላምን) ለማዳረስ ከመላካቸዉ በፊት በቀድሞው አረቢያ ምድር ኑሮ ለሴቶች ምን እንደሚመስል በለንደኑ የቤክ ኮሌጅ መምህርት የሆነችው ኘሮፌሰር ከረን አርምስትሮንግ እንዲህ ትገልፃለች፡- “የግድ ልናስታውስ የሚገባን ሴት ልጅን ከነህይወት መቅበር ልማድ በነበረበት በምንም መልኩ መብት ባልነበራቸውና የበታች ፍጥረት እንደባሪያ ተደርገው በቀድሞሞ አረቢያ ሴቶች በሚታዩበት ጊዜ ሙሐመድ ለሴቶች የዋለው ውለታ ልዩ ነበር፡፡ በተለይ ህዝቡን ያስገረመው የድርሻቸውን መውረስና ምስክር መሆን ይችላሉ ማለቱ ነበር፡፡” (Karan Armstrong Mohammed, a biography of the prophet, p. 191) ይቀጥላል…
نمایش همه...
👍 5 1
Photo unavailable
ነብዩ (ሰ·ዐ·ወ) እውነተኛ የሴቶች ነፃ አውጪ ① 👌በክርስቲያኖች ስለ ኢስላም ምንም ከማያውቁት “ኢስላም ሴቶችን ይበድላል የሚለውን ትችት በተለይ በምዕራቡ ዓለም  ሌተቀን የምንሰማው ነው፡፡ ከክርስቲያኑ ዓለም “ሴቶች ነፋስ አላቸዉ ወይስ የላቸውም?፣ ሰውስ ናቸዉ አይደሉም” በማለት ይጨቃጨቁ በነበሩበት ሁኔታ ላይ ሳሉ ነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ተልከው መጥተው ስለሴቶች መብት አስተምረዋል፡፡ ቀደምት የነበሩት የክርስቲያን ምሁራን ኢስላም “ለሴቶች ከሚገባቸዉ በላይ መብት ሰጠ” ነበር ትችታቸዉ፡፡ የክርስትና እምነት ተከታይና መነኩሲት የነበረችው እና በሃይማኖቶች ታሪክ ላይ በለንደን ዩኒቨርሲቲ መምህርት የሆነችው ከረን አርም እስትሮንግ እንዲህ ስትል ጽፋለች፡- “በምእራባውያን መስቀለኞች ይዞታ የነበሩት ክርስቲያኖች እንዴት ሴቶቻቸውን እንደሚያስተዳድራቸው ሙስሊሞች ሲመለከቱ ተሸበሩ፣ የክርስቲያን ምሁራንም እንደ ባሪያና ሴቶች ላሉት ዝቅተኛ ክፍሎች ኢስላም ከሚገባቸው በላይ መብት ሰጠ በማለት ኢስላምን አወገዙ፡፡”( (Karan Armstrong Mohammed, a biography of the prophet, p. 199) በአጠቃላይ የነቢዩ ሙሐመድ መምጣት በሴቶች በህይወት ላይ እጅግ ከፍተኛ ለውጥን አጐናጽፏል፡፡ ይቀጥላል…
نمایش همه...
🥰 9💯 2🙏 1
Photo unavailable
ግንቦት 6/9/16 ቂርኣቱ ይጀመራል። ሰዓት: ከመግሪብ – ዒሻ ቦታ: ሙጀመዑ ተቅዋ የሚቀርበው ት/ት:ተዝኪያ ደርሱን የሚሰጠው ኡስታዝ: ኢንጂነር/ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ናቸው። @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
نمایش همه...
👍 2 1👏 1
ሰበብ እያደረሳችሁ በአላህ ተጠበቁ! ረሱል (ሰ.ዓ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أغلقْ بابَك واذكرِ اسمَ اللهِ، فإنَّ الشيطانَ لا يفتحُ بابًا مُغلقًا﴾ “በርህን ቆልፍ የአላህንም ስም አውሳ፤ ሸይጣን የተቆለፈን በር አይከፍትምና።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 3731 @Nur_Islamic_Post @Nur_Islamic_Post
نمایش همه...
3🙏 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
⚪️እጅግ በማይታመን ዋጋ💥 ይደውሉ 0979174465 ወይም የናግሩን @Fafi4465
نمایش همه...
👏 1🙏 1
Photo unavailable
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇
نمایش همه...
👉OPEN👈