cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ህይወቴን ለ ክርስቶስ 🙏

ሰላም👋 ➢ይህ ቻናል አየሱስን #እምናከብርበት ➠መዝሙር ለ #ክርስቶስ የተለያዩ #ትምህርቶች #ስብከቶች ➠ የ እ /ግ #ቃል ➠ መጽሐፍ #ቅዱሳዊ ጥቅስ ➠መዝሙረ lyrics #ይለቀቃል ➢ group 👉 @hiwotenlekrstoschat ➢in box👉 @yonaaa125 🛍paid ለማስታወቂያ ስራ➩ @Nimonibot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 671
مشترکین
+724 ساعت
+1887 روز
+65730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🚸እግዝአብሔር ቃል የገባልን 7⃣ ነገሮች በጥቂቱ
መዝሙር 121 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። ⁸ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።
❝በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።❞ —1ኛ ዮሐንስ 5: 14
❝ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።❞ —ዮሐንስ 14: 27
❝እንባዎችንም ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል፥ ሞትም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ ኀዘንም ቢሆን ወይም ጩኸት ወይም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ የቀደመው ሥርዓት አልፎአልና ብሎ ሲናገር ሰማሁ።❞ —ራእይ 21: 4
❝እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።❞ —ማቴዎስ 28: 19-20
❝ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም።❞ —ዘዳግም 31: 6
❝አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ፦ አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤❞ —ዕብራውያን 13: 5
🫧🫧@hiwotenlekrstis🫧🫧 🫧🫧@hiwotenlekrstis🫧🫧
نمایش همه...
3🔥 2👍 1❤‍🔥 1🕊 1
Repost from N/a
የእንደገና አምላክ ነህ የእንደገና ❣ የእሱ ነገር #በቃኝ መች ትልና🫵 ተቆትተህ ማንንም አልጣልክም 🙋‍♂ #ሩህሩህ ነህ ትወዳለህ ዳግም 👼 ስንፍና ዙሪያውን ቢከበው🙅‍♂ ተነሳ #ብረር ብረር አለው🕊 ተመኘ ሊሆን እንደልቡ 💁 ነጎደ ወደ መራው ቀልቡ 🏃‍➡️🏃‍♂‍➡️ 🥁የእንደገና አምላክ ነህ🥁 🎤ዘማሪ ፓስተር ተከስተ ጌትነት🎤 https://t.me/+W_ck_U5dkY8yMmM0
نمایش همه...
😍 2
ጥያቄ❓❓❓ የህይወት አላማ ለምን ያስፈልጋል ❓ መልሳችሁን comment ላይ አስቀምጡ👇👇👇
نمایش همه...
1
🥰እግዚአብሔር መልካም ነው🥰 🤦‍♂ቤታችሁን ለማስተካከል ስታስቡ እቃውን ሁሉ ታዘበራርቁታላችሁ፣ የእብድ ቤት ታስመስሉታላችሁ። ይህን የምታደርጉት ቤታችሁን ማፍረስ ፈልጋችሁ፣ እቃችሁን ስለማትፈልጉት ሳይሆን ይበልጥ ለማሳመር ውስጥን የሚያድስ እይታን ለመፍጠር፣ ከድሮው በተሻለ ለማስዋብ ብላችሁ ነው። 💁‍♂በህይወታችሁ ውስጥ እንዲህ ያለ ጊዜ ይከሰታል። ነገሮች ባልጠበቃችኋቸው #ሁኔታ መሄድ ይጀምራሉ፤ እቅዳችሁ ሌላ እየሆነ ያለው ሌላ ይሆናል፤ አንዱ በአንዱ ላይ ይደራረባል ነገሮች ዝብርቅርቅ ይልባችኋል። እንዲህ የሚሆነው #እግዚአብሔር ህይወታችሁን ሊያስውበው፣ ሁሉን በቦታ በቦታው ሊደለድለው፣ ከጅማሬው ይልቅ ፍፃሜውን ሊያሳምረው ነው። ብቻ ህይወታችሁ በእግዚአብሔር እጅ ላይ መኖሩን ሁልጊዜ እመኑ። 🤗እርሱ ሲሰራ አትረዱትም እቅዱ አይገባችሁም ግን መደምደሚያው ላይ ሲደርስ ያስደንቃችኋል። ጉዳያችሁ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ካለ ያምራል። 💌Message from :- #betel React❤like👍comment👊 🔥🫧🫧@hiwotenlekrstis🫧🫧🔥 🔥🫧🫧@hiwotenlekrstis🫧🫧🔥
نمایش همه...
👏 8👍 4 4🤩 1😍 1
Filmon_Yohannes_እንታይ_ክበል_New_Eritrean_Gospel_Song_Tigrinya_O.m4a4.40 MB
2
ትግርኛ መዝሙር ሚወድ እስቲ በ #reaction❤ አሳዩኝ ልጋብዛችሁ
نمایش همه...
💯 5❤‍🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
❝ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።❞ —1ኛ ቆሮንቶስ 1: 30-31 React❤👍 ✅@hiwotenlekrstis✅ ✅@hiwotenlekrstis
نمایش همه...
👍 4 2🥰 2💯 1
❝እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥❞ —1ኛ ቆሮንቶስ 1: 23
نمایش همه...
🕊 2🔥 1🥰 1
ኢየሱስ
نمایش همه...
2🥰 1
አማኑኤል አሞፅ ቁ7.m4a3.92 MB
2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.