cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ወንጌል ለሁሉ ነው ።ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ሀይል ለማዳን ነውና!!

ኢየሱስ ዘላለማዊ እውነተኛ ፍቅር ነው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
198
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በተሳሳታችሁ ቁጥር ራሳችሁን ማዋረድ ብስለት የጎደለው ነገር ነው። በመንፈሳዊ ነገር የበሰሉ ሰዎች ፍፁም እንደማይሆኑ ያውቃሉ እና ስህተት ሲሰሩ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያውቃሉ - ንሰሃ ይገባሉ፣ የተለየ አስተሳሰብ ለመያዝ ይቆርጣሉ፣ የእግዚአብሔርን ይቅርታ ያገኛሉ እና ይቀጥላሉ።  🤝 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
نمایش همه...
🥰 3
نمایش همه...
#edeneshetu #protestantmezmur #mezmur ዘማሪት ኤደን እሸቱ " ንገሩልኝ " Protestant Mezmur 2021 cover song 🎵

" ንገሩልኝ መርዶ “ NIGERULEGN singer Eden Eshetu (cover song ) Produced By HENON STUDIO Subscribe our YouTube Channel

https://www.youtube.com/channel/UCLS0iuxTvv-EZn14H46vSzg

Follow us on Facebook page

https://www.facebook.com/1728454600746850/posts/2612362485689386/

Follow us on Instagram

https://www.instagram.com/p/CBGCItenGHl/?igshid=4jj59h35u459

© Copyright: Amanuel Fekadu, inc 2020 for more information ℹ️ contact us [email protected] tel:+251913156098

👍 2
👎
نمایش همه...
ከሺሀድ እስልምና ወደ ኢየሱስ የቀድሞ ሙስሊም አሸባሪ ኢየሱስን አይቶ ክርስቲያን ሆነ ምስክርነት

Before You Grab Your Gift,Make Sure To Subscribe: የቀድሞ ሙስሊም አሸባሪ ኢየሱስን አይቶ ክርስቲያን ሆነ

https://youtu.be/CxrnM4FGewk

ይህ በአያቱ የሙስሊም መሪ ስር በእስልምና መንገድ የሰለጠነው የኢራናዊው የሺሀድ ሙስሊም ሀይለኛ ምስክርነት ነው። የሂዝቦላህ፣ የአሸባሪ ድርጅት አባል ነበር፣ እናም እስልምናን ለማስፋፋት የሙስሊም ወንጌላዊ ወይም ሚስዮናዊ ለመሆን ተመርጧል። አፍሺን በቀን አምስት ጊዜ የሚሰግድ፣ በየሳምንቱ ቁርኣንን ሽፋን በማንበብ በጣም አጥባቂ ሙስሊም ነበር እና ለእስልምና በሚሰራበት ጊዜ ታስሮ ነበር። በአላህ ስም ተአምራትንና ድንቆችን ይሰራ ነበር። እግዚአብሔር አፍሽን በግል እስኪጎበኝ ድረስ። ይህ መታየት ያለበት ቪዲዮ ነው ለመላው ሙስሊም ሼር! ፊልጵስዩስ 2፡10-11 ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው። ኤርምያስ 33:3 ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። ኢሳ 43፡25 መተላለፍህን፦ ስለ እኔ ስል የምደመስስ እኔ ነኝ ኃጢአትህንም አላስብም። 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡3-4 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። #Nob_picture#Testimony#semaytube#ደማስቆ

. 🫃ራዕይ ይኑርህ 😢 ያባቴ ልጆች ይህን መልክ በጌታ ፍቅር ለብዙ ልጆች ለምታውቋቸው ሁሉ Share አድርጉ ⚡️ራዕይ ሲኖርህ ይገርምሀል ቅርብ ቅርብ አይታይህም አርቀህ ታስባለህ አርቀህ ታያለህ ⚡️ራዕይ ሲኖርህ ይገርምሀል የምድር ስርዓት እንደፈለገ ቢቀያየር አንተ ከዚች ምድር ሀሳብ ጋር አይደለህም ⚡️ ምክንያቱም ያንተን ራዕይ የሚያስቀጥለው የዚህ ምድር መለዋወጥ መቀያየር ሳይሆን ራዕዩን የሰጠህ እግዚአብሔር ነው 🤦 ራዕይህን ስትከተል ይገርምሀል ሰው ላይ ይሄ መከራና ቻሌንጅ ደርሶ ያቃል ግን ብለህ እስክታስብ ድረስ መአበል የተነሳባች ጀልባ ይመስል በብዙ መከራ ውስጥ ልታልፍ ትችላለህ 🤦ይህ ማለት ግን አንተ ወድቀህ ትቀራለህ ማለት አይደለም ይገርምሀል ልጅ በብዙ ምጥ ይወለዳል ራዕይ ደሞ ይገርምሀል በመከራ ውስጥ ይወለዳል 🫄የተረገዘ ነገር ካለ ወደድክም ጠላህም ምጥ አለ ምጥን ጠልተህ ልጅን ልታገኝ አትችልም ልክ እንዲው ራዕይ ካለህ መከራ አለ መከራን ጠልተህ ራዕይህን ልትፈፅም አትችልም 🫄ያባቴ ልጆች ይገርማቿል ረጅም ርቀት የሚጓዙ ሰዎች እግር🦵 ያላቸው እንዳይመስሉህ ራዕይ ያላቸው ናቸው፤ 🫄በኢየሱስም ብቻ ራዕይ ይኑርህ ብቻ የፀነስከው ነገር ይኑርህ በየትኛውም የመከራ አይነት ውስጥ እለፍ ዮሴፍ እንደነገሰ ራዕዩ ግብፅ ላይ እንደተወለደ አንተ ውስጥ አንቺ ውስጥ ያለው ራዕይ ይወለዳል፤ 🤦 እንዴት ከበደንኝ እኮ አልቻልኩም አቃተኝ አትበል ዮሴፍ ይገርምሀል ራዕዩን አየ እንጂ የሚፈፀምበትን መንገድ አላየም አንተ ራዕይህን የሙጥኝ በል መንገዱን የሚከፍተው እግዚአብሔር ነው፤ 🙇 ብቻ አንተ ዝምብለህ በሀይል እየፀለይክ ከእግዚአብሔር ጋር ቀጥል ✋ አንተ ውስጥ አንቺ ውስጥ ያለው ፅንስ ያለው ራዕይ በኢየሱስም ይወለዳልልሌሌልል ✋✋ t.me/GlorytoGlory1234 t.me/GlorytoGlory1234 t.me/GlorytoGlory1234       👍 Share & Join 🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስስስ ይላል🔥
نمایش همه...
👍 2
👉በጭብጨባ መግደል(clap killing)👈 “ብር በከውር ወርቅም በማቅለጫ ይፈተናል፤ ሰውም በሚያመሰግኑት ሰዎች አፍ ይፈተናል።”   — ምሳሌ 27፥21 ይላል። በዚህ ምድር ስንኖር የሰራነውን ስራ ወይም በእኛ የተከናወነውን ነገር በመመልከት ወይም በመስማት ከልባቸው የሚያመሰግኑን ሰዎች አሉ። እንዲሁም ደግሞ ከማን አንሼ በሚል ስሜት ዝም ብዬ ባመሰግንስ ብለው የሚያመሰግኑ የሰራነው ስራ ምንም አይነት ስሜት የማይሰጣቸው አይነት ሰዎች አሉ። በተጨማሪም ለነገ ለራሳቸው ምስጋና ከዛ ሰው(ከሚያመሰግኑት ሰው ወይም ከሌላ ሰው) እንዲቸራቸው በማለት ጥቅማዊ ትስስርን ለመፍጠር የሚያመሰግኑ አሉ። ሌሎች ደግሞ ጠላትነታቸው ያልተገለጠ የላይላዩን ወዳጆች የሚመስሉ የልብ መሰሪዎች የሆኑ የሚለግሱን ምስጋና ነው። በአራቱም አይነት ሰዎች ምስጋና ይለገሰናል። የሚሰጠን የምስጋና ልገሳ ግን በራሳችን ላይ መኩራራትንና መታበይን እንዳይፈጥር መጽሐፍ ቅዱስ ያስጠነቅቀናል።"ሰው በሚያመሰግኑት ሰዎች አፍ ይፈተናል።" ብሎ ቃሉ ሲናገር ከሰዎች ዘንድ የተሰጠው ምስጋና ልክ ማዕድናቶችን ከአፈርና ከሌሎች ንጥረ ነገሮች ለመለየት እንደሚለቀቅባቸው የእሳት ኃይል እንደሆነ ይናገራል። እውነተኛ ማዕድን የሚያጠራው የእሳት ኃይል በጨመረ ቁጥር ጥራቱ ይጨምራል እንጂ ማዕድንነቱ ተኖ ወይም ተቃጥሎ ሊጠፋ አይችልም፤ እንዲሁ አንድ ሰው ከብዙ ሰዎች ምስጋናን እየተቀበለ በሄደ ቁጥር እሳት እንደተለቀቀበት ማዕድን እውነተኛ ባህሪው እና ፍላጎቱ እየተገለጠ ይሄዳል። ይህ ሰው ወይ በሚሰጠው ምስጋና በመታበይ ራሱን ከሌሎች የተለየ አድርጎ ይቆጥራል፣ አለዚያ ደግሞ እራሱን አሁንም በእውነተኛ ትህትና ባለመታበይ ማከናወን ያለበትን ነገር ባለፈ ገድል ባለመፎከር ሁልጊዜ ማድረግ ያለበትንና ማከናወን የሚገባውን ነገር ሁሉ በትጋት ያደርጋል።       ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ “ሰዎች ሁሉ መልካም ሲናገሩላችሁ፥ ወዮላችሁ፤ አባቶቻቸው ለሐሰተኞች ነቢያት እንዲሁ ያደርጉላቸው ነበርና።”   ሉቃስ 6፥26  ይላል። ሰዎች ሁሉ መልካም የሚናገሩልን ከሆነ ራሳችንን ማየት እንዳለብን አጠንክሮ የሚነግረን ቃል ነው። ሰው ሁሉ እንዴት ሊያመሰግነን ይችላል??? በተለይም በዚህ ምድር ለጽድቅ ለመኖር ከጨከንን፣ ለእግዚአብሔር ክብር ለመኖር ወስነን የምንንቀሳቀስ ከሆነ ማንም አብሮን እንደማይቆም ግልጥ ነው። በተለይም ትልቁ የዚህ ዘመን የታዳጊዎችና የወጣቶች ፈተና ይሄ ነው። በፋሽን፣ በአመለካከትና በአስተሳሰብ፣ በምናደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ተመሳሳይ የሆነ ሰው ሰራሽ መንፈሳዊነቶችን በመከተል ከሌሎቹ ጋር ሳናብር መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርህን ለማከናወን የምንጥር ከሆነ ገለልተኛ ስለምንደረግ ሳንፈልግ ላላመንንበት እንቅስቃሴና ድርጊት ተሸናፊ በመሆን ከሰዎች ትችትን ሳይሆን ምስጋናን ለመቀበል በይሉኝታ እናብራለን። ይህ ግን ትክክል እንዳልሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይነግረናል። ፍጹም ስላልሆንን በሕይወታችን ስህተትን እንሰራለን በዙሪያችን የሚገስጸን የሚመክረንና የሚመልሰን ሰው ከሌለ ጌታ እውነተኛ ሰው እንዲሰጠን ልንጸልይ ያስፈልጋል። መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር እንኳን ሰው፣ እግዚአብሔር የሚወደውን ልጅ እንደሚቀጣ ይነግረናል። ምሳሌ 3:11-12"ልጄ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ተግሣጽ አትናቅ፥ በገሠጸህም ጊዜ አትመረር። እግዚአብሔር የወደደውን ይገሥጻልና፥ አባት የሚወድደውን ልጁን እንደሚገሥጽ።"(ዕብ 12:5-6) ይለናል። 👉"እግዚአብሔር በምን ይቀጣል?"👈 በመጽሐፍ ቅዱስ አባት ልጁን በበትር ቢቀጣው እንደማይሞት ይናገራል።(ምሳ 13:24፣ ምሳ 23:13-14) ሰው ልጁን መቅጣት ያለበት ከምክር ባለፈ በምክር ሊገራ የማይችል ባህሪይ(Character) እና ጸባይ(behaviour) ስላለው ነው። ባህሪይ ከሰው ውስጥ የሚወጣ ሲሆን፤ ይህም ማለት አንድ ህጻን ልጅ ማንም ሳያስተምረው እንዲቀርብለት የሚፈልገውን በጩኸት ለቅሶ ወይም በንዴት የያዘውን ነገር ማንም እንዳይወስድበት ያደርጋል። ይህን ነገር ሰው አስተምሮት ሳይሆን በውስጡ ያለ የቁጣና የንዴት ባህሪይ ነው። አንድ ህጻን ልጅ ጡጦው ወይ መጫወቻ ዕቃው ሲወሰድበት የሚናደደው ንዴትና፤ አንድ ትልቅ ሰው ንብረቴ የሚለው ነገር ሲወሰድበት የሚናደደው ንዴት አንድ አይነት ልዩነቱ የተናደዱበት ምክንያት ነው። ጸባይ(behaviour) ማንኛውም ሰው በማየት፣ በመስማት እና በማድረግ የሚገልጠው ከውጪያዊ ነገር ያገኘው ውስጣዊ የሆነ የስሜት መገለጫ ነው። ስለዚህ ወላጅ አባት ልጁ ከውስጡ የሚወጣውን ባህሪይ እና ከውጭ የሚያገኘውን ጸባይ በመምከርና በመቅጣት ይገራዋል። ቅጣት ልጁ በመረጠው ጊዜ የሚከናወን ሳይሆን አባቱ የልጁን ባህሪይና ጸባይ ለማስተካከል በሚገባበት ሰዓትና ጊዜ በአባት ምርጫ ይከናወናል። የአባት ምርጫ የሚቀጣበት ጊዜና ሰዓት ብቻ ሳይሆን የሚቀጣበትን መቅጫ አባት በምርጫው ያደርጋል። አባት ወይ እናት ወይም ታላቅ ሰው የቀጣው ሰው አንዳንድ ጊዜ የመቅጫ በትሩን አይነት ቀጪዎቹ በማስቀመጥ ተቀጪው ልጅ እንዲመርጥ ይደረጋል። ቀበቶ፣ መፋቂያ፣ ኤሌክትሪክ፣ በትር፣ ገመድ...ወዘተ።፤የሚቀጣው ልጅ ከነዚህ መቅጫዎች ሲመርጥ ሁሉም የሚያሙትና የሚጎዱት እንደሆነ ቢያውቅም እጅግ ሊጎዳው የማይችልን ነገር ይመርጣል። ይህን እግዚአብሔር ዳዊት በሰራው ኃጢአት ምክንያት ሊቀጣው ሲል ምርጫ እንዳቀረበለት እናነባለን።(2 ሳሙ 24:11-15) ዳዊት የተሰጠው ምርጫ ሁሉም የሚጎዳ ነበር እና በእግዚአብሔር እጅ መውደቅን ፈልጎ ቸነፈርን እንደመረጠ በብሉይ ኪዳን እናነባለን። ይህ ብቻ ሳይሆን በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ሰዎች በሰሩት ኃጢአት በሞት ሲቀጣ ብዙ እናነባለን። በአዲስ ኪዳን እግዚአብሔር የሚቀጣው የመቅጫ መንገድና የሚቀጣቸው ሰዎች አይነት ይለያያል።1.በእርሱ የሚያምኑትን ሰዎች የሚቀጣው የቅጣት አይነት ሲሆን፤ 2.በእርሱ የማያምኑትን የሚቀጣው የቅጣት አይነት ነው። በአዲስ ኪዳን በዕብ 12 ላይ የምናገኘው እግዚአብሔር የሚያምኑትን ነገር ግን በመንፈሳዊ ሕይወታቸው አቅጣጫ እንዲበረቱ ለማድረግ እንደሚቀጣ ይናገራል። 👌 የመጀመሪያው የቅጣቱ አላማ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ እንደሆነም የሚቆጣ አምላክ እንደሆነም በማወቅ 👉"እንድንፈራው"👈 ነው።(ዕብ 12:9) 👌ሁለተኛው የቅጣቱ አላማ ከቅድስናው ተካፋዮች እንድንሆን ነው። (ዕብ 12:10) 👌ሶስተኛው ዓላማ ብዙ ፍሬ እንድናፈራ የሚያስችል ነው።የቅጣቱ አይነት ሊለመድ የሚቻልና ለመቀጣት በመፈለግ የጽድቅንና የሰላምን ፍሬ እንድናፈራ የሚያደርገን ነው።(ዕብ 12:11) አማኞች እንደ ስጋ ወላጆቻችን በድንገት እና በእነርሱ ፍላጎትና ፍቃድ የምንቀጣው ሳይሆን፤ የእግዚአብሔር ቅጣት ለእኛ ለአማኞች ያለው በረከት እጅግ ስለሆነ ደስ ብሎንና ፈልገን የምንቀጣው ነው።(ሐዋ 5:41) ቅጣት ለጊዜው የሚያሳዝን ነው(ዕብ 12:11)። ስለዚህ በመጨረሻ ከእግዚአብሔር ዘንድ አማኝ የሚቀጣው ቅጣት ምንድነው ብለን ስንጠይቅ የምናገኘው 👉"ስለ ክርስቶስ ስም ብለን ኃጢአትን በእግዚአብሔር ጸጋ ተደግፈን በመጋፈጥ ደም እስከማፍሰስ ድረስ መድረስ የሚገባው ለጽድቅና ለሰላም ፍሬ የሚሆን በፈቃዳችን በደስታ የምንቀበለው መከራ ነው።!!!(ዕብ 12:4)"👈 እንጂ የማያምነው በሚቀጣበት መቀጫ አማኝ አይቀጣም። ያመነ የሚቀጣው ቅጣት በትዕግስት የሚደረግ ሲሆን፤ ያላመነው የሚቀጣው ቅጣት ባለማመኑ ምክንያት ተስፋ እና ፍሬ የሌለበት ተስፋ የሚያስቆርጥ ቅጣት ነው።
نمایش همه...
1
نمایش همه...
ዘማር አገኘሁ ይደግ መደምደምያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሰ ለኔ 🔥መንፈስ አነቃቅ መዝሙር revival tube

1
نمایش همه...
መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዱ 5 ነጥቦች|| ለጀማሪዎች || #bible

👍 1 1
نمایش همه...
መጽሐፍ ቅዱስ ማጥናት ከመጀመራችን በፊት ማወቅ ያሉብን ነገሮች ምንድን ናቸው?

#bible #zetseat

በርትቼ ቆማለሁ
نمایش همه...