Ethio Hacker X
رفتن به کانال در Telegram
🔰 We Learn This Channel :- 🌀 ➖ Ethical Hacking 🌀 ➖ Bug-Hunting 🌀 ➖ Offensive & Deffensive 🌀 ➖ And Other ... Group 👉 @EthioHackerXCommunity Supporter 👉 @ethiohackerx_supporter Subscribe 👉 www.youtube.com/@ethiohackerx
نمایش بیشتر1 308
مشترکین
+724 ساعت
+297 روز
+8230 روز
آرشیو پست ها
1 311
Hey everyone! ❤️ I’m participating in a Pioneers of Future challenge for UWC applicants. The first 15 students to bring 150 people move to the next round, and 7 will receive FREE UWC application support! 🥹
UWC means a lot to me, so please help me out by joining through my link! 🙏❤️
👉 https://t.me/+Pjf_zch7BuplOThk
Please share too! 🫶
1 311
Repost from Yotor security channel
በስልክ ሀኪንግ መማር ትፈልጋላችሁ ?
ሰላም ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ am yotor
ይህ ቅስቀሳ ያው ለሀለተኛ ጊዜ ነው እና በስልክ ብቻ web hacking መማር ምትፈልጉ ከሆነ ትልቅ እድል አለ
በፍታችን ማነትም ነገ እሁድ 24/12/2018 የሚጀመር ትምህርት አለ ሙሉ ለ ሙሉ online የሆነ ነፃ ትምህርት ነው እናም እስከ ጳጉሜ ድረስ ሚቆይ ስለሆነ መማር ምትፈልጉ በውስጥ አሳውቁኝ
እናም ይሄንን ማደርገው በሉዋላ ተጠያቂ እንዳልሆን ነው የሚያዳላ ውድድር ነው ለስልክ ላላቸው አያስብ ምናምን ነገር እንዳልባል ነው እድሉን ተተቀሙበት መልካ ቀን
Written by kidus ( founder )
Tg : @yotorsecurity_support
#yotorsecurity #yotor_phone_hacking_course @yotorsecurity
1 311
ለመመዝገብ / To Register: https://ETYST.xo.je
Contact Support:
@ethiohackerx_supporter / 0967453624
@Yotorsecurity_support / 0942881964
1 311
✨ Today’s Ethical Hacking quizzes have concluded.
Thank you for participating.
Wishing you a good Day, Hackers!
@EthioHackerX
1 311
What is using a hacked system to target hidden internal devices called?
1 311
Which attack injects malicious queries into database input fields?
1 311
What type of attack floods a target with traffic to take it offline?
1 311
Which phase involves gathering target info without direct system interaction?
1 311
Which phase involves gathering target info without direct system interaction?
1 311
🔐 Basic Ethical Hacking Quizzes are starting now!
Test your knowledge and level up your skills.
@EthioHackerX
1 311
+2
ለመመዝገብ / To Register: https://ETYST.xo.je
Contact Support:
@ethiohackerx_supporter / 0967453624
@Yotorsecurity_support / 0942881964
1 311
Spoofing — የማስመሰል ጥቃት
Spoofing ማለት አንድ ሰው ወይም የሳይበር ወንጀለኛ ራሱን እንደ ሌላ ታማኝ ሰው፣ ድርጅት፣ መሳሪያ ወይም የኔትወርክ አድራሻ በማስመሰል ሌላ ሰውን ለማታለል የሚደረግ የሳይበር ጥቃት ነው። ዋና ዓላማው ተጎጂው የሚያምነውን ማንነት በመስረቅ መረጃ ማግኘት፣ ገንዘብ ማጭበርበር ወይም ወደ ሲስተም ያለፈቃድ መግባት ሊሆን ይችላል።
የSpoofing ዓይነቶች
Email Spoofing — ኢሜይሉ ከታመነ ሰው ወይም ድርጅት እንደመጣ በማስመሰል ሰውን ማታለል።
IP Spoofing — የኮምፒውተር ወይም የኔትወርክ IP አድራሻን በማስመሰል ምንጩን ለመደበቅ መሞከር።
Website Spoofing — እውነተኛ ድረ-ገጽን የሚመስል ሐሰተኛ ድረ-ገጽ በመፍጠር ሰዎችን ማታለል።
Caller ID Spoofing — በስልክ ላይ የሚታየውን የደዋዩን ቁጥር እንደሌላ ቁጥር ማሳየት።
DNS Spoofing — የድረ-ገጽ አድራሻ ጥያቄን በማታለል ተጠቃሚውን ወደ የተሳሳተ ወይም ሐሰተኛ ድረ-ገጽ ማዘዋወር።
በአጭሩ፦ Spoofing ማለት “እኔ ሌላ ሰው/ሌላ ሲስተም ነኝ” ብሎ በማስመሰል ሰውን ማታለል ነው።
@EthioHackerX
@EthioHackerX
