Astu tutorials Community
رفتن به کانال در Telegram
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
نمایش بیشتر1 037
مشترکین
+124 ساعت
-27 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
🔔ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች MID ፈተናን በማስመልከት የተዘጋጀ የዚህ ሳምንት tutorial schedul🔔
🗓 Tuesday(11:30 - 1:30)
📕PYSICS
📌TOPIC: previous mid exam
👨🏫With: kidus
🗓Thursday (11:30 - 1:30)
📙PYTHON
📌TOPIC: previous year mid exam
👨🏫With: Deacon Bereket
🗓 Saturday (11:30 - 1:30)
📗Applied mathematic 1
📌TOPIC: Chapter 2 last part & previous year mid exam
👨🏫With: Deacon Be'edemaryam
📍Space (Block 513)
🎯Don't forget to share with your families & friends
Applied mathematics 1... Matrix ላይ ወደ መጨረሻው አካባቢ ያልገባችሁ ካላችሁ... ይህ እሱ ላይ የተሰራ ቪዲኦ ነው....
ዛሬ ቅዳሜ (ጥቅምት 29) Applied Maths 1 ቲቶር ይኖረናል👍
📘Applied Mathematics 1
👨🏫 Deacon Be'demaryam
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
🔔A Gentle Reminder...🔔
📕PYTHON
🕰 11:30
🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ዛሬ ሀሙስ (ጥቅምት 27) ፓይተን ቲቶር ይኖረናል👍
📘PYTHON
👨🏫 Deacon Bereket
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
Repost from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨✨ ኮርስ ✨✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤” — ምሳሌ 19፥2 —ዛሬ የሁሉም ዓመት ኮርስ የሚቀጥል ይሆናል ◊ 1ኛ ዓመት ➩ ትምህርተ ሃይማኖት መግቢያ ◊ 2ኛ ዓመት ➩ ክርስቲያናዊ ሕይወት ◊ 3ኛ ዓመት ➩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ◊ 4ኛ ዓመት ➩ ሕይወተ ቅዱሳን ◊ 5ኛ ዓመት ➩ሐዋርያዊ ተልእኮ ⛪️ ቦታ :- 1ኛ,2ኛ,3ኛ ዓመት፦ ደብረ አሜን አቡነ ተክለ ሃይማኖት 4ኛ,5ኛ ዓመት :-በናዝሬት ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ገዳምና ካቴድራል 🕰 11፡40 📲 ለማንኛዉም ጥያቄ : +251973671282 +251982921124 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ➣ባች እና መርሐግብራት ማስተባበሪያ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 📲 Join and Share 🤳 @gibigubaye @Astugibigubae
