fa
Feedback
Astu tutorials Community

Astu tutorials Community

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።

نمایش بیشتر
1 055
مشترکین
-224 ساعت
-67 روز
-3130 روز
آرشیو پست ها
✨✨ልዩ መርሃግብር ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ዛሬ! "ምን አለ ዛሬ ?" 🤔🤔 ትሉ ይሆናል እንግዲያውስ ልንገራቹ🗣️🗣️ ➤በአባታችን በብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ የምንባረክበት ፣ ➤ሁሉም ግቢ ጉ
✨✨ልዩ መርሃግብር ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ዛሬ!
"ምን አለ ዛሬ ?" 🤔🤔 ትሉ ይሆናል እንግዲያውስ ልንገራቹ🗣️🗣️ ➤በአባታችን በብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ የምንባረክበት ፣   ➤ሁሉም ግቢ ጉባዔያት በአንድነት የሚሰበሰቡበት፣   ➤የግቢ ጉባዔ ደብራት አስተዳዳሪ አባቶች እኛን ልጆቻቸው ን ለመመረቅ እና ለመባረክ የሚገኙበት ፣ ➤ ፈተናም ልንጀምር ስለሆነ በአንድነት ቆመን ወደ አባታችን ወደ መድኃኔአለም እንዲረዳን ፀሎታችንን የምናደርስበት ልዩ ቀን ነው። ➤ ታዲያ እናንተስ በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ ተሳታፊ መሆን ይፈልጋሉ?🤔 ➤እንግዲያውስ ዛሬ ሐሙስ ታህሳስ 23 በ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን እንገናኝ።
🗓 ዛሬ ⏱️ 10:30 ጀምሮ 🎯 በ ና/ደ/መ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ✨      ሰዓታት ብቻ ቀረው !        ✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ #አይቀርም #30ኛ_ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ              📲 Join and Share 🤳          💬    @gibigubaye                   @Astugibigubae                        

✨✨ልዩ መርሃግብር ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ 2 ቀን ቀረው ! ውድ የግቢ ጉባዔያችን ተማሪዎች ታላቁ የግቢ ጉባያት የአንድነት መርሃግብር ልናረድ ቀናት ብቻ ቀርተውናል! ➤በእለቱም በአባታችን በብ
✨✨ልዩ መርሃግብር ✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
2 ቀን ቀረው !
ውድ የግቢ ጉባዔያችን ተማሪዎች ታላቁ የግቢ ጉባያት የአንድነት መርሃግብር ልናረድ ቀናት ብቻ ቀርተውናል! ➤በእለቱም በአባታችን በብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ የምንባረክበት ቀን ይሆናል። ➤የግቢ ጉባዔ ደብራት አስተዳዳሪ አባቶች እኛን ልጆቻቸው ን ለመመረቅ እና ለመባረክ በቦታው የሚገኙ ይሆናሉ። ➤ ፈተናም ልንጀምር ስለሆነ በአንድነት ቆመን ወደ አባታችን ወደ መድኃኔአለም እንዲረዳን ፀሎታችንን የምናደርስበት ቀን ነው ! ➤ ታዲያ እናንተስ በዚህ ታላቅ ጉባዔ ላይ ላልሰሙ እህት ወንድሞቻቹ እያሰማችሁ ተቀሳቅሳችሁ እንድትመጡ ስንል በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
🗓 ታህሳስ 23 ⏱️ 10:30 ጀምሮ 🎯 በ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
#አይቀርም #30ኛ_ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ              📲 Join and Share 🤳          💬    @gibigubaye                   @Astugibigubae                        

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ ሰኞ (ታህሳስ 20).... የመጨረሻ የፓይተን ቲቶር ይኖረናል። 📘ፓይተን  Topic: previous exam solutions      👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 11:30 🏛 513 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ አርብ (ታህሳስ 17).... የፓይተን ቲቶር ይኖረናል። እስከዛሬ ድረስ ያለፋችሁን ክላስ ዛሬ ስለምናካክስ ማንም ባይቀር መልካም ነው..ለወንድም ለእህቶቻችሁ መንገርን አትርሱ። 📘ፓይተን        👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 11:30 🏛 513 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

✨✨✨ ኪዳነምሕረት ጽዋ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ "ከመረጥኳቸው ጋር ቃልኪዳኔን አደረኩ" መዝ.88፣3 ✨✨ በ2018 ዓም በ ግቢ ጉባኤያችን የመጀሪያው መንፈቀ ዓመት የመጨረሻው የኪዳነምህረት ዝ
✨✨✨  ኪዳነምሕረት ጽዋ  ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
"ከመረጥኳቸው ጋር ቃልኪዳኔን አደረኩ" መዝ.88፣3
✨✨ በ2018 ዓም በ ግቢ ጉባኤያችን የመጀሪያው መንፈቀ ዓመት የመጨረሻው የኪዳነምህረት ዝክር ✨✨✨ ✨በምልጃዋ ጥላ ተጠልለን ትናንትን አልፈን ዛሬ ላይ ደረስን✨ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንደምን ቆያችሁ።       🗓 ዛሬ ታህሳስ 16      ⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ      🎯 በ ና/ደ/አ/አ/ተክለሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን ግቢ ጉባኤ አዳራሽ የፅዋ መርሃግብር እና ልዩ የስነ ፅሁፍ ምሽት ስላለ ሁላችንም ተቀሳቅሰን በግዜ እንድንገኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም  እንጠይቃለን።
ዝክርሽን የዘከረ መታሰቢያሽንም ለሚያደርግ እነሆ በመንግስተ ሰማያት ካንቺ ጋር አኖረዋለሁ
ከእመቤታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ፍቅሯ በረከትዋ ያሳትፈን! ቸር  ያቆየን!!! ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 👉 ባች እና መርሃግብር ማስተባበሪያ ክፍል        📲 Join and Share 🤳                @gibigubaye                @Astugibigubae

ሰላም የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ..... በዚህ ሳምንት በ መርሃግብር መደራረብ ምክንያት ቱቶር አይኖረንም እርሱን ለማካካስ ግን ቀጣይ ሳምንት ይሆረናል። ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ
+1
ሰላም የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ..... በዚህ ሳምንት በ መርሃግብር መደራረብ ምክንያት ቱቶር አይኖረንም እርሱን ለማካካስ ግን ቀጣይ ሳምንት ይሆረናል። ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏 መርሃ ግብራቶችን መሳተፍ አይርሱ!

ቲቶር ተጀምሯል ..... 513A

ባለፈው ቅዳሜ applied math 1 ስለገባላችሁ ዛሬ General physics ነው ምትማሩት

በዚህ መሰረት ዛሬ ቅዳሜ (ታህሳስ 4) Applied math ይኖረናል👍 📘General Physics        👨‍🏫  ስምኦን       🕰 11:30 🏛 513 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

ሰላም እንዴት ናችሁ? ዛሬ እሁድ (ታሳስ 5) PYTHON ይኖረናል👍 📘PYTHON           👨‍🏫  Dn. BEREKET       🕰 11:30 🏛 513 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

በዚህ መሰረት ዛሬ ቅዳሜ (ታህሳስ 4) Applied math ይኖረናል👍 📘APPLIED MATH 1        👨‍🏫  ዲ/ን በእደማርያም       🕰 12:00 🏛 513 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ.... ሰሞኑን በመርሃ ግብር መደራረብ ምክንያት ቲቶራችን ተቋርጦ ነበር... እና እርሱን ለማካካስ ዛሬ እና ነገ ቲቶር ሚኖረን ይሆናል። ዛሬ Applied math 1 ነገ Python ይኖረናል።

✨✨የቤተሰብ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን✨✨ ‎▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ የመንበራት መነሻ መንበረ ማቴዎስ B513 መንበረ ማርቆስ B514 መንበረ ሉቃስ B515 መንበረ ዮሐንስ B511 ሁላችንም ከቤተሰቦቻችን ጋ
✨✨የቤተሰብ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን✨✨ ‎▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ የመንበራት መነሻ መንበረ ማቴዎስ B513 መንበረ ማርቆስ B514 መንበረ ሉቃስ B515 መንበረ ዮሐንስ B511 ሁላችንም ከቤተሰቦቻችን ጋር እንገኝ መልካም እድል ለተጨማሪ መረጃ በነዚ ስልኮች ደውሉ ፍሬወይን 0955432888 ኤደን  0904406867 ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ              📲 Join and Share 🤳          💬    @gibigubaye                     @Astugibigubae                         📷     @astu_gibi_gub

ሰላም እንደምን ቆያቹ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች
እንደ ጊቢ ጉባኤያችን የተዘጋጀ የቤተሠብ ዋንጫ መርሃግብር ስላለ ዛሬ ቱቶሪያል አይኖረንም!!! በተጨማሪም ሁላችንም ከቤተሠቦቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በቦታው እና በሰዓት እንገኝ፤ ላልሰሙትም እናሳውቅ!!

✨✨✨ የቤተሰብ ዋንጫ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ዛሬ ሃሙስ 10፡15 የሚጀመረው የቤተሰብ ጨዋታ ለ2ቀን የሚቆዩ መርሃ ግብራትን ይዞ ለአንደኛ አመት ተምሪዎች ቀርቧል 🥳 ➤ ቤተሰቦች በአራት መ
✨✨✨ የቤተሰብ ዋንጫ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ዛሬ ሃሙስ 10፡15 የሚጀመረው የቤተሰብ ጨዋታ ለ2ቀን የሚቆዩ መርሃ ግብራትን ይዞ ለአንደኛ አመት ተምሪዎች ቀርቧል 🥳     ➤ ቤተሰቦች በአራት መንበር ተከፍለው ኳስ ይጫወታሉ    ➤ካርታ ፍለጋ (Road map) 📈   ➤የመዝሙር ጨውታዎችን እና የተለያዩ እናተን( አንደኛ አመት ተማሪዎች) ያሳትፋሉ ብለን ያሰብናቸውን መንፈሳዊ ጨዋታ አዘጋጅተን የእናንተም መምጣጥ እና መሳተፍ እየጠበቅን እንገኛለን
የጨዋታዎቹ ቀናት ፤  ዛሬ ሐሙስ ከ 10:15 ጀምሮ ነገ አረብ ድረስ የሚቀጥል ይሆናል
         መቅረት ያስቆጫል! ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ   📲 Join and Share 🤳                @gibigubaye                @Astugibigubae

🚀 Contest Analysis Session — Happening Today! 🧠🔥 Hey everyone! 👋 We’re hosting a full contest analysis for last week’s contest — and yes, we’ll go through every single problem together! 💯✨ If you struggled with a problem or just want to sharpen your thinking, this is the perfect chance! 🗓 Date: Today ⏰ Time: 8:45 PM (2:45 LT) 🏛️ B 513 📍 Be there and level up your problem-solving! 💡⚡ Let’s learn, discuss, and grow together! See you all! 😄🏆

ዛሬ የንስሀ አባት የፅዋ መርሃግብር ስላለ.. ምንም አይነት ቲቶር አይኖረንም።

ዛሬ በየንስሃ አባቶቻችን ቤት እንገናኝ🙏 ሁላችሁም ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ ኑ!
ዛሬ በየንስሃ አባቶቻችን ቤት እንገናኝ🙏 ሁላችሁም ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ ኑ!

IMPORTANT ANNOUNCEMENT PLACE CHANGED TO 514A

ሰላም እንዴት ናችሁ? ዛሬ ቅዳሜ(ህዳር 27) PHYSICS TUTORIAL ይኖረናል👍 📘PHYSICS           👨‍🏫  SIMON       🕰 11:30 🏛 513 A ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late