fa
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام MT Tech Ethiopia

کانال MT Tech Ethiopia (@mttech0) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 559 مشترک است و جایگاه 6 906 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 024 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 559 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 23 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -166 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.56% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 24 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

16 559
مشترکین
-224 ساعت
-377 روز
-16630 روز
آرشیو پست ها
ከ ዛሬ አራት አመት በፊት $ETH በ $100 ገዝታቹ ቢሆን ዛሬ አላይ $100 ይኖራቹ ነበር 😂😂😂 የ $ETH Price ከዛሬ 4 አመት በፊት $2.2K ዛሬ $2.2k አንዳንዴ Hold ማረግ pain in the ass ነው የምር 😂😂

🪙 Donald Trump signs executive order to create bitcoin reserve Strategic Bitcoin Reserve ጥቅምም ጉዳትም አለው ተብሎ ይታሰባል 🤔📈 ጥቅሙ መጀ
🪙 Donald Trump signs executive order to create bitcoin reserve Strategic Bitcoin Reserve ጥቅምም ጉዳትም አለው ተብሎ ይታሰባል 🤔📈 ጥቅሙ መጀመሪያ አከባቢ reserve ለመያዝ የተሳሰቡትን assets buy order ስለሚኖር እና ከተለያዮ factors አንፃር bullish movement ይኖራል (price ከፍ ይላል) .... ጉዳት እንደ reserve የተዛያዙት assets at some point market ላይ dump ሊደረጉ ይችላሉ የዛኔ ሚፈጠረውን መገመት ቀላል ነው 📉📉 ይህ ብቻ አይደለም ብዙ ጉዳት እና ጥቅም ይኖረዋል ማታ በደንብ አብራርቼ Video ሰራለው 😉😉 እናንተም ምታስቡት ጉዳት እና ጥቅም ብላቹ ምታስቡትን comment ላይ አስቀምጡ ለ video ግብዓት ይሆነኛል 😉😉
NB: ለ Reserve ተባሎ የታሰበው BTC ብቻ ሳይሆን $ETH,$XRP እና $ADA ይገኙበታል

ውድ የ MT ቤተሰቦች እባካቹ እራሳቹን ከእንደዚ አይነት አጭበርባሪዎች ጠብቁ ⛔️🚫 ትንሽ ይሰጧቹሀል ገዛ አገኘው ብላቹ ብዙ ብር አውጥቻቹ high level VIP ስገዙ ይክዷቹሀል ⛔️🚫 ያ ብቻ
+1
ውድ የ MT ቤተሰቦች እባካቹ እራሳቹን ከእንደዚ አይነት አጭበርባሪዎች ጠብቁ ⛔️🚫 ትንሽ ይሰጧቹሀል ገዛ አገኘው ብላቹ ብዙ ብር አውጥቻቹ high level VIP ስገዙ ይክዷቹሀል ⛔️🚫 ያ ብቻ አይደለም እንተ እንኳን ትንሽ ብትጠቀሙ ከስራቹ ምታስገቧቸውን ብዙ ሰዎች ታስበላላቹ ⛔️🚫 እና እባካቹ ንቁም ተጠንቀቁም ⚠️⚠️ እኔ ገና ሊጀምሩ አከባቢ ማስታወቂያ ትሰራልናለህ ብለውኝ ሁለቱም scammer እንደሆኑ ስለገባኝ $1000 ካልከፈላቹኝ አለሰራም አልኳቸው ቢከፍሉኝ ላሽ ብዬ እራሳቸውን scam ላረጋቸው ነበር አልከፈሉኝም እንጂ 😂😂 አሁን ግን ሳይ በጣም ብዙ ሰው እየሰራ ነው በድጋሚ ተጠንቀቁ ⚠️⚠️ አንዳንድ ህሊና የሌላቹ ሰዎች ደሞ ትኖራላቹ scam እንደሆነ እያወቃቹ ሰው invite ስታረጉ ሚያዝላቹ commission እያሰባቹ ሰው invite ምታረጉ እናንተን ፈጣሪ ህሊና ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል :: ለወዳጅ ዘመድ ሼር አርጉት እንዳይበሉ 😉😉 MT Tech MT Tech

🐋 Mt. Gox transferred 11,834 BTC (~$1B) to an unknown wallet, marking its largest movement since January 2024. exchange stil
🐋 Mt. Gox transferred 11,834 BTC (~$1B) to an unknown wallet, marking its largest movement since January 2024. exchange still holds 36,080 BTC (~$3.3B). MT Tech ደሞ ዛሬ ከ Binance ወደ Bybit $10 usdt transfer አርጓል 😂😂 Mt.Gox VS Mt Tech

$PAWS እንግዲ Bybit Pre-Market ላይ Coming Soon እያለ ነው 🤝 በ 18 Listing መሆኑ የተረጋገጠ ይመስላል ካላራዘሙት 🤑 ምን ታስባላቹ እናንተ 👀 ያራዝሙታል 🔥 አይራዘም
$PAWS እንግዲ Bybit Pre-Market ላይ Coming Soon እያለ ነው 🤝 በ 18 Listing መሆኑ የተረጋገጠ ይመስላል ካላራዘሙት 🤑 ምን ታስባላቹ እናንተ 👀 ያራዝሙታል 🔥 አይራዘምም 👍

📣White House Crypto Summit to Host Key Industry Leaders በ White House March 7 ላይ የሚካሄደው የ Crypto Summit top industry figures
📣White House Crypto Summit to Host Key Industry Leaders በ White House March 7 ላይ የሚካሄደው የ Crypto Summit top industry figuresን የሚገኙበት እንደሆነ ታውቋል,የ Coinbase CEO Brian Armstrong ጨምሮ Robinhood CEO Vlad Tenev, and Chainlink co-founder Sergey Nazarov. Government officials like Treasury Secretary Scott Bessent and AI & crypto czar David Sacks are also expected. ይህ closed-door event የ U.S. crypto policy shape እንደሚያረግ የሚጠበቅ ሲሆን በተዘዋዋሪ የአለምን ማለት ያስችላል :: ጥሩ ነገር እንጠብቃለን እንደ MT

SoSoValue Airdrop (Season 2 now live) Airdrop Link: SoSoValue Airdrop Link Airdrop confirmed: Yes Airdrops Type: Mainnet/Test
SoSoValue Airdrop (Season 2 now live) Airdrop Link: SoSoValue Airdrop Link Airdrop confirmed: Yes Airdrops Type: Mainnet/Testnet Listing Date: Unknown for Now አሁን ላይ የ 1 $SOSO price $0.6 አከባቢ ነው ለዛ እዚኛው season ላይ ብንሳተፍ ባይ ነኝ 🌲 ለመሳተፍ በጣም ቀላል ነው 🌀 በመጀመሪያ በዚህ አድራሻ መግባት 🔽 SoSoValue Airdrop Link 🌀 ከዛ በ Gmail Account login ማረግ 🌀 ሲቀጥል ታስኮችን መስራት እና ሰው መጋበዝ 🌀 ከዛ በተረፈ ቀን በቀን check-in በማረግ Point መሰብሰብ NB: ብዙ ሰው በገባ ቁጥር የእያንዳንዱ Task ሚሰጥውቹን point እየቀኑ ስለሆነ አሁኑኑ ጀምሩ

ባልነው መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በደንብ ስራ እንጀምራለን 🤝🤝 ከዛ በፊት ግን እዚ Channel ላይ ምን እንዲለቀቅ ትፈልጋላቹ ⁉️ NB: ከ አንድ ጊዜ በላይ መምረጥ ይቻላል 😉
Anonymous voting

የ MT Family በጣም ይቅርታ 🙏🙏 ሰሞኑን ምንም አልተመቸኝም ለዛ ነው የጠፋቱሁት 😉😉 በውስጥም እዚህም ስፈልጉኝ ለነበራቹ ከልብ አመሰግናለው 💙💙 ብዙ ባንዳዎች ደሞ ክደውን ከ MT Family ለቀዋል ወደ 200 የሚጠጋ 😂😂 ለማንኛው በአዲስ መልክ ከነገ ጀምሮ እንመጣለን 🤝🤝 የ MT መሪ ቃል መሞከር አይከፋም

$BTC below 80K 😱😱 🐋 ኧረ ተውን ግን 😂
$BTC below 80K 😱😱 🐋 ኧረ ተውን ግን 😂

Another Dust የሚሆን ይመስለኛል 🤔🤨 እናንተስ ⁉️ Dust 👍 Nah 🔥
Another Dust የሚሆን ይመስለኛል 🤔🤨 እናንተስ ⁉️ Dust 👍 Nah 🔥

🚨 የ PumpFun X account hack ተደርጓል Hackers የ PumpFun official X account Hack በማድረግ fake የ PUMP token እያስተዋወቁበት ነው 👀👀 የ proje
🚨 የ PumpFun X account hack ተደርጓል Hackers የ PumpFun official X account Hack በማድረግ fake የ PUMP token እያስተዋወቁበት ነው 👀👀 የ project team hack እንደተደረጉ አረጋግጠው መልሰው access ለማግኘት እየሰሩበት እንደሆን ተናግረዋል 😔 ⚠️ Do not click on any links or interact with posts from the compromised account

👀 New prediction from CZ ከ 5 አመት በፊት የቀድሞ Binance CEO Changpeng Zhao የተለያዩ ሚዲያዎች “Bitcoin crashes from $101,000 to $85,000,”
👀 New prediction from CZ ከ 5 አመት በፊት የቀድሞ Binance CEO Changpeng Zhao የተለያዩ ሚዲያዎች “Bitcoin crashes from $101,000 to $85,000,” ብለው መዘገባቸው አይቀርም ብሎ ነበር which actually happened yesterday. 😳😳 አሁን ደሞ, ለመደፊት ሚድያዎች, “Bitcoin crashes from $1,001,000 to $985,000.” ብለው ይዘግባሉ የሚል Prediction አስቀምጧል 🤔😱 እና ይሳካ ይሆን ፈጣሪ እድሜ ሰቶ ያሳየን 😉😉

$PAWS 100Bn Total Supply 😞
$PAWS 100Bn Total Supply 😞

Premium dust

$ZOO ከሰዓታት በኋላ List ይደረጋል 😉 እኔ ከነጭራሹም Hold የማረግ እቅድ የለኝም (hold አታርጉ አላልኩም) እናንተ ምን አሰባቹ 👀 Hold 👍 Sell 🔥
$ZOO ከሰዓታት በኋላ List ይደረጋል 😉 እኔ ከነጭራሹም Hold የማረግ እቅድ የለኝም (hold አታርጉ አላልኩም) እናንተ ምን አሰባቹ 👀 Hold 👍 Sell 🔥

ጀማው 👍 ይሄ ቀለበት ሀገር ውስጥ 1500 ነው ሚሸጠው 👀👀 Aliexpress ላይ Free Shipping $1.6 ብቻ 😂😂 ቀለበት ማረግ እንደኔ ለምቶዱ ሰዎች ወይ አምጥታቹ መሸት ለምፈልጉ ሰ
ጀማው 👍 ይሄ ቀለበት ሀገር ውስጥ 1500 ነው ሚሸጠው 👀👀 Aliexpress ላይ Free Shipping $1.6 ብቻ 😂😂 ቀለበት ማረግ እንደኔ ለምቶዱ ሰዎች ወይ አምጥታቹ መሸት ለምፈልጉ ሰዎች ነው 😉😉

😂😂😂😂

የ W-Coin Listing Date ተራዝሟል 🤝 የለዚም በ ዋነኝነት ያስቀመጡት አሁን ላይ ያለውን የ Crypto Market Price አለመረጋጋት ነው 🤨 ለበለጠ መረጃ ⬇️ 📢W-Coin Listi
የ W-Coin Listing Date ተራዝሟል 🤝 የለዚም በ ዋነኝነት ያስቀመጡት አሁን ላይ ያለውን የ Crypto Market Price አለመረጋጋት ነው 🤨 ለበለጠ መረጃ ⬇️
📢W-Coin Listing Update📢 Hey Mates, Due to ongoing market instability-particularly price fluctuations that could impact our token listing and overall market cap-we’ve made the difficult decision to postpone the listing for now. Why this isn’t bad news: ✔️ The W-Coin smart contract is fully prepared for deployment. ✔️ The airdrop mechanism is set and ready to go. ✔️ All partners are lined up for the TGE. ✔️ NFTs will be distributed within the next few days. ✔️ We’re holding off to launch under the best possible market conditions. No need to worry-everything is on track, and we’re committed to ensuring the best outcome for our community. We’ll provide the exact date asap. We appreciate your patience and support. Stay tuned for updates 🚀

ባለፈው እናንተን ስለ ሎጎ መቀየር አማክሪያቹ ነበር እናም በጣም ጥሩ አስተያየቶችን መውስጥም ብዙ Logo እየላካቹልኝ ነበር 🥰🥰 በጣም ነው ማመሰግነው 💙💙 የሁላቹንም ሀሳብ ወድጄዋለሁ ነገር
ባለፈው እናንተን ስለ ሎጎ መቀየር አማክሪያቹ ነበር እናም በጣም ጥሩ አስተያየቶችን መውስጥም ብዙ Logo እየላካቹልኝ ነበር 🥰🥰 በጣም ነው ማመሰግነው 💙💙 የሁላቹንም ሀሳብ ወድጄዋለሁ ነገር ግን ከ ድሮ ጀምሮ የ MT Family የሆነ ቤተሰብ ይሄን Logo ሰርቶ ልኮልኛል አና በጣም ነው የተመቸኝ 💙 ሎጎው በአጠቃለይ MT Technology(ግማሹ Wired የሆነው የ bull part ) ላይ Specifically አሁን ላይ Crypto(ግማሹ part) ላይ እንደሚሰራ ያሳያል 🤝🤝 ሌላው የ MT transition ያሳያል - MT ሲጀመር Technology Tips ላይ ነበር ሚሰራው ከዛ አሁን ላይ Crypto focused ሆንዋል 😉😉 Bull መሆኑ ደሞ(bullish በ crypto) የ MT ማደግ ያሳያል 📈🕯 ብቻ ብዙ ትርጉም አለው 😂😂 እናንተ ምን አሰባቹ ❓