fa
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام MT Tech Ethiopia

کانال MT Tech Ethiopia (@mttech0) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 559 مشترک است و جایگاه 6 906 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 024 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 559 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 23 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -166 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.56% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 24 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

16 559
مشترکین
-224 ساعت
-377 روز
-16630 روز
آرشیو پست ها
ከዛ በኔ ስር ለመመዝገብ ከላይ በምስሉ ላይ ያለውን step ተከተሉ እና invitation code ሲጠይቃቹ 69713932 አስገቡ ከዛ ለሁላቹም በኔ Agency ውስጥ እንድትሆኑ invitation ልክ
+3
ከዛ በኔ ስር ለመመዝገብ ከላይ በምስሉ ላይ ያለውን step ተከተሉ እና invitation code ሲጠይቃቹ 69713932 አስገቡ ከዛ ለሁላቹም በኔ Agency ውስጥ እንድትሆኑ invitation ልክላቹሀለው ያው የተወሰነ ጥቅም አገኝበታለሁ በደንብ ከሰራቹ 😉😉 ለበለጠ መረጃ በ @mosbreezy አውሩኝ ሴቶች ብቻ 😂😂 Live ገብቼ ለቶርክ ያልክው ልጅ ግን 😂

እኛ 666 ነው እያልን ስንቱን አሳለፍን ሰው ብሩን እየሰራ ነው 😂😂 ለማንኛውም እንደ Poppo live ያለ አንድ App አለ የቆየ ነው ግን አሁን ነው Ethiopia ላይ Trend መሆን የጀመረ
+1
እኛ 666 ነው እያልን ስንቱን አሳለፍን ሰው ብሩን እየሰራ ነው 😂😂 ለማንኛውም እንደ Poppo live ያለ አንድ App አለ የቆየ ነው ግን አሁን ነው Ethiopia ላይ Trend መሆን የጀመረው 📈📈 Niki Live ይባላል ✔️ ለወንድ ለሴት አይልም ሁሉም መስራት ይችላል ✔️ More ብር ምሰሩት ግን ሰው invite አርጋቹ ያ ሰው 1. Register ማረግ 2. Face Verification ማረግ 3. Task መስራት አለበት 4. በ ቀን ከ 2 ሰዓት ያላነሰ live ላይ መቀመጥ level እኪያድግ እና የተሻለ ተከፋይ እስኪሆን እነዚህ ነገሮችን ሲያረግ እና የተለያየ Achievement ሲጨርስ በየጊዜው ይከፈላቹሀል 😉😉 ከ አንድ ሰው በትንሹ እስከ $12.5 ታገኛላቹ Detail App ላይ አለ ከዛ በተረፈ ብዙም ባይሆን live ላይ በቆያቹት ልክ ይከፍላሉ ለመመዝገብ ⬇️⬇️ https://u.nk1.me/382ecge ቀጣዩን Step በቀጣይ ፖስት 😂😂
NB: ጊዜ ያላቹ እና የተወሰ ሰው መጋበዝ ምትችሉ ሰዎች ብቻ ስሩት

📣 Bybit Hackers Launder Stolen $1.4B via Crypto Mixers Hackers linked to North Korea’s Lazarus Group are using mixers like W
📣 Bybit Hackers Launder Stolen $1.4B via Crypto Mixers Hackers linked to North Korea’s Lazarus Group are using mixers like Wasabi and Tornado Cash to launder Bybit’s stolen funds. CEO Ben Zhou says 7.6% of assets are now "dark," while 3.5% have been frozen. Most stolen ETH has been converted to BTC and dispersed across thousands of wallets. እኔ ማይገባኝ Dark እና Frozen ያረጉት ለምንድነው just አይጠቀሙበትም 🤔🤔

$SEED listing Date አሳውቀዋል አሁንም ድጋሚ ካላራዘሙት 😂😂 እኔ ሲጀመር እረስቼው ነበር 😁 እናንተስ ⁉️ ተስፋ አለው 👍 ተወው ባክህ 🔥
$SEED listing Date አሳውቀዋል አሁንም ድጋሚ ካላራዘሙት 😂😂 እኔ ሲጀመር እረስቼው ነበር 😁 እናንተስ ⁉️ ተስፋ አለው 👍 ተወው ባክህ 🔥

📌 🇺🇸 Trump said the US Will be the Bitcoin super power and Crypto capital of the world.
📌 🇺🇸 Trump said the US Will be the Bitcoin super power and Crypto capital of the world.

🔄 PumpFun launches DEX PumpSwap PumpFun የራሱ የሆነ decentralized exchange አስቀተዋውቋል( PumpSwap ) ከዚ በኋላ PumpFun ላይ launch የሚደረጉ t
🔄 PumpFun launches DEX PumpSwap PumpFun የራሱ የሆነ decentralized exchange አስቀተዋውቋል( PumpSwap ) ከዚ በኋላ PumpFun ላይ launch የሚደረጉ token በቀጥታ PumpSwap ላይ list የሚደረጉ ይሆናል ያለምን third-party services like Raydium አስፈላጊነት ። 🗳 PumpSwap 0.25% የሚሆን የtransaction fee የሚጠይቅ ሲሆን, ከዚህም 0.20% allocated የሚሆነው ለ liquidity providers ሲሆን ቀሪው 0.05% ለራሱ ለ platform ይሆናል 😉 MemeCoin ላይ Trade ምታረጉ ሰዎች ምን ታስባላቹ ⁉️ አሪፍ ነው 👍

⭐️⭐️⭐️⭐️ 🔥 Ripple CEO Declares Legal Battle with SEC Over, XRP Surges Ripple CEO Brad Garlinghouse announced that the compan
⭐️⭐️⭐️⭐️ 🔥 Ripple CEO Declares Legal Battle with SEC Over, XRP Surges Ripple CEO Brad Garlinghouse announced that the company's legal dispute with the SEC has ended, calling the case "doomed from the start." Following the news, XRP jumped over 8%, briefly surpassing $2.50. The SEC has dropped multiple crypto cases recently, signaling a softer regulatory stance under the new administration.

አሁን አሁን Crypto ላይ እያሳቀኝ ያለው ነገር ቢኖር ይሄ ነው 😂😂 የሆነ እኔን ብቻ ለይቶ ሚያየኝ ነገር ያለ ነው ሚሰማኝ 😂😂
አሁን አሁን Crypto ላይ እያሳቀኝ ያለው ነገር ቢኖር ይሄ ነው 😂😂 የሆነ እኔን ብቻ ለይቶ ሚያየኝ ነገር ያለ ነው ሚሰማኝ 😂😂

Crypto Trading ላይ የ Slippageን Concept በአጭሩ አስቀምጬላቹሀለው  😉😉 ትጠቀሙበታላቹ ብዬ አስባለሁ እንደዚ 🙏

📝📝📝📝 👀 Microsoft የ Crypto walletቶችን target ስላረገው አዲስ virus አጠንቅቋል በ 20 የሚደርሱ ታዋቂ የ Google Chrome extensions ውስጥ በመደበቅ የ
📝📝📝📝 👀 Microsoft የ Crypto walletቶችን target ስላረገው አዲስ virus አጠንቅቋል በ 20 የሚደርሱ ታዋቂ የ Google Chrome extensions ውስጥ በመደበቅ የ crypto assets ከ wallet ውስጥ የ ሚሰርቀው Trojan virus አስጊ እንደሆነ እና ጥንቃቄ እንደሚያስፈልገው Microsoft ገልፅዋል. ካምፓኒውም ተጠቃሚዎች updates የሆኑ antivirus software እንዲተቀሙ የሚል መልክቱን አስቀምጧል

አብዛኞቻቹ $PAWS dust አይሆን እያላቹ ነው ያርግልን 🙏🙏 እስኪ ግን Price እንገምት 👀 $0.01 - $0.09 🔥 $0.001 - $0.009 👍 $0.0001 - $0.0009 fire ❤️

so $Paws another dust ነው እያላቹኝ ነው 😞😡🤨

የ 2017 ባናቅም የ 2025 ግን ልክ ነው 😂
የ 2017 ባናቅም የ 2025 ግን ልክ ነው 😂

🔥 XRP gains investor trust ለ Long term invest ማረግ ለምፈልጉ ሰዎች XRP ምርጫ ብታረጉት በብዙ ትርፋማ ሊያረግ ንደሚችል እየተነገረ ይገኛል 🤑🤑 ለዚህም ደሞ እንደ ዋ
🔥 XRP gains investor trust ለ Long term invest ማረግ ለምፈልጉ ሰዎች XRP ምርጫ ብታረጉት በብዙ ትርፋማ ሊያረግ ንደሚችል እየተነገረ ይገኛል 🤑🤑 ለዚህም ደሞ እንደ ዋነኛ ምክንያት የሚቀመጡት Institutional interest Political support Plans to launch an XRP ETF

👆👆

የ #telegram መስራች የሆነው Pavel በዛሬው እለት በ French authorities ፓስፖርቱ ተመልሶለታል ✌️✌️ ይህንም ተከትሎ የ $TON network ላይ ያሉ token ማንሰራራት እየታየ
የ #telegram መስራች የሆነው Pavel በዛሬው እለት በ French authorities ፓስፖርቱ ተመልሶለታል ✌️✌️ ይህንም ተከትሎ የ $TON network ላይ ያሉ token ማንሰራራት እየታየባቸው ነው 😉😉 ምን ታስባላቹ ⁉️ ከዚ በኳላ በደንብ ያንሰራራሉ 👍 መልሰው መውረዳቸው አይቀርም 🔥

👆👆

የ $TON ዋጋ በላፈው 1 ሰዓት ውስጥ የ 5 % ጭማሪ አሳይቷል 📈📈