fa
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام MT Tech Ethiopia

کانال MT Tech Ethiopia (@mttech0) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 543 مشترک است و جایگاه 6 876 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 017 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 543 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -156 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.57% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

16 543
مشترکین
-624 ساعت
-297 روز
-15630 روز
آرشیو پست ها
ትክክለኛው መልስ
11+13 =24 Keza 9 azuren wede 6 sostengaw kedada lay senaregew 30 yihonal
ምክንያቱን አስቀምጡ ብዬ ነበር ለዛ ምክንያቱን ሳታስቀምጡ ቀድማቹ የመለሳቹ አላሸነፋቹም አሸናፊው @Ethiotelecom01 በውስጥ @mosbreezy hi በለኝ

የመጨረሻው የ 50 ብር ጥያቄ ⁉️⁉️ ቀጣይ ወደ 100 ብር ነው 👀👀 እና የትኞቹን 3 ኳስ ቀዳዳውስ ትከታላቹ ❓ NB: ቁጥሮቹን ብቻ ሳይሆን ከነምክንያቱ በጥንቃቄ መልሱ Edited መልስ አይቻል
የመጨረሻው የ 50 ብር ጥያቄ ⁉️⁉️ ቀጣይ ወደ 100 ብር ነው 👀👀 እና የትኞቹን 3 ኳስ ቀዳዳውስ ትከታላቹ ❓ NB: ቁጥሮቹን ብቻ ሳይሆን ከነምክንያቱ በጥንቃቄ መልሱ Edited መልስ አይቻልም

Riddles አልተቻለም 💪💪

እሺ ልጠይቅ ነው ከዚ በኋላ ሙሉ ስለ Crypto ነው ሊከብድ ይችላል ግን እንማማርበታለን ይሁን 👍 Riddles ይሻላል 🔥

እሸናፊው ሽልማቱን ወስዷል
እሸናፊው ሽልማቱን ወስዷል

ቀድማቹ ቁጥሮቹን ያገኛቹ ትኖራላቹ ነገር ግን ቅድመተከተላቸውን ጠብቶ መጀመሪያ የመለሰው @freak23 በውስጥ አውራኝ @mosbreezy ላይ መልሱ 042 ነው

ቁልፉን ለመክፈት ሚያስፈልጉን 3 ቁጥሮች ከነቅድመ ተከተላቸው እነማን ናቸው 🤔🤔
ቁልፉን ለመክፈት ሚያስፈልጉን 3 ቁጥሮች ከነቅድመ ተከተላቸው እነማን ናቸው 🤔🤔

እሺ ቀጣይ 2 የ 50 ብር ጥያቄ ይኖሩናል

እሺ ወደ ቀጣይ ከማለፌ በፊት ለመጨረሻ ጊዜ እድል ልስጣቹ ብራቹን ውሰዱ 🤔🤔

2 ሰዎች ብራቹን ውሰዱ እባካቹ 😂😂

በስተመጨረሻ መላሹን አገኘው 💪 መልሱ Nordom ነው @Haile_10 መልሰሀል በውስጥ hi በለኝ @mosbreezy ላይ ቀጣይ ወደ 50 እንሄዳለን

ቀጣይ 25 Card/Cash ጥያቄ በቅርቡ የሚለቀቅ Exchange ነው እና Telegram ላይ Mini App አለው Point ምንሰበስብበት እና Exchange ሲለቀቅ ከ Airdrop ምንሰበስበው Point የ Exchange Native Token/Coin ይሆናል ብለዋል:: የዚ Exchange ስም ማነው ?? Hint: በር Knock Knock 😁😁

ማስረጃ ነው
ማስረጃ ነው

ቀላል ነው እንዴ ያረኩት 😁😁 ለማንኛውም መልሱ ሰዓት ነው @ajdgeb በውጥ አውራኝ @mosbreezy ላይ እና ሽልማትህን ውሰድ ቀጣይ ጥያቄ የመጀረሻው የ 25 ብር ሽልማት ነው እና ከ Airdrop ጋር የተያያዘ ነው ለዛ ዝግጁ ናቹ የ MT ጀመዓ ገና የ 50, 100, USD እና TON የሚያሸልሙ አሉ

እሺ 3 የ 25 Card/Cash የሚያሸልም ጥያቄ ትንሽ እያከበድኩት እሄዳለው ጥያቄ ቢበላሽም በቀን ሁለቴ ትክክል ነው :: ምንድነው ??

ማስረጃ ነው መጀመሪያ ያሸነፈው ሰው እስካሁን ሽልማቱን አልወሰደም እና ልቀጥል ዝግጁ ናቹ
ማስረጃ ነው መጀመሪያ ያሸነፈው ሰው እስካሁን ሽልማቱን አልወሰደም እና ልቀጥል ዝግጁ ናቹ

ጀመዓው 🔥🔥 ደርቷል ደርቷል ለዛ ቃል በገባነው መሰረት ከሽልማቶቹ ላይ 1 የመቶ ብር Card/Cash ጨምረናል የዚኛው ዙር የ 25 Card/Cash አሸናፊ @Hope_323 በውስጥ hi በለኝ/በይኝ @mosbreezy መልሱ 45 Squares አሉ

photo content

ማሻሻያ ✔️ 2 ጊዜ መመለስ አይቻልም ወደ ቀጣይ 25 ብር ወደሚያሸልመው እንሄዳለን ይቀጥላል ጀመዓው 1 TON ማን እንደሚያሸልም እናያለን በርቱ 📣📣

መልሱ 2 ነው :: ምክንያቱም የላይ እና የታቹን አብዝታቹ ሚሰጣቹ የጓኖቹን ነው ለምሳሌ 7 x 6 = 4 2 9 x 9 = 8 1 የመጀመሪያው 25 Card/cash አሸናፊው @VitalEcho በውስጥ @mosbreezy hi በለኝ 📣📣 ሽልማቱን ሸልሜ እስክመለስ 👍 እያረጋቹ ተዘጋጁ