fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 731 مشترک است و جایگاه 5 454 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 146 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 731 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 11 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -374 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -9 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.12% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.24% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 649 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 352 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 731
مشترکین
-924 ساعت
-757 روز
-37430 روز
آرشیو پست ها
⟅ቅ⟆⟅ዱ⟆⟅ስ⟆ ⟅ሚ⟆⟅ካ⟆⟅ኤ⟆⟅ል⟆ አ̸ባ̸ቴ̸🥰 Join us ➜@ppofpp124
+9
⟅ቅ⟆⟅ዱ⟆⟅ስ⟆ ⟅ሚ⟆⟅ካ⟆⟅ኤ⟆⟅ል⟆ አ̸ባ̸ቴ̸🥰
Join us ➜@ppofpp124

ለሰው ዝቅ ስትልለት ይንቅሀል ለእግዚአብሔር ግን ስትንበረከክ ከፍ ይደርግሀል።🙏

እግዚአብሔርም አለ ጠላትህን ውደድ እናም ታዘብኩኝ ታዘዝኩኝ ራሴንም ወደድኩኝ።😏

ድርጅቱ የተሻለ ገቢ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ። ማወራው ስለ ጨረታ አይደለም 😉

Door = በር Ox = በሬ Door Ox = በርበሬ እውቀትማ ነበር ስራ ጠፋ እንጂ😁

Repost from Pp of Pp ꨄ
የእግር ኳስ ወዳጅ ሆናችሁ እሄ ታላቅ ቻናል ከሌላችሁ በእውነት ትልቅ ውርደት ነው የእግር ኳስ አታዩም ማለት ነው.❌ ✅ ትልቁን የእግር ኳስ ቻናላችንን ተቀላቀሉ✅  💚👉@sport_vibess 💛👉@sport_vibess ❤👉@sport_vibess ከነገ ማታ 3:00 ጀምሮ የካርድ ሽልማቶች የምናረግ ይሆናል ቀድመው ቻናላችንን join በማድረግ ይጠብቁን...🥰 የኳስ አፍቃሪያን በሙሉ እሄንን ቻናል join አርጉ ሁላችሁም እንዳያመልጣችሁ የትኛውንም የእግር ኳስ መረጃ በሰፉው እኛ ቻናል ላይ ያገኛሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ.😇 እባኮት ቻናላችንን sher በማድረግ ይተባበሩን...🥰 እናመሰግናለን...😇

በዝች አለም ላይ  አመታት ኖሪያለሁ ከገባኘ ትንሽ ነገር መፍትሄ ለማግኘት ሀሳብህን/ችግርህን ለሁሉም ሰው አታውራ ስታወራ ምታወራለት ሰው እኔምኮ ብሎ የራሱን ችግር  ይነግርሀል😇 ሰዎች ያንተን ማንነት  የሚያዩህ አንተ እንደሆንከው ሳይሆን እነሱ እንደሆኑት ነው👍 የሰውን ልጅ ከትክክለኛው ችግር በላይ የሚያስጨንቀው ስለችግሩ የሚፈጥረው ምእናባዊ ጭንቀት ነው!
😊ብሩህ ቀን ይሁንላቹ
❤️

የእግር ኳስ ወዳጅ ሆናችሁ እሄ ታላቅ ቻናል ከሌላችሁ በእውነት ትልቅ ውርደት ነው የእግር ኳስ አታዩም ማለት ነው.❌ ✅ ትልቁን የእግር ኳስ ቻናላችንን ተቀላቀሉ✅  💚👉@sport_vibess 💛👉@sport_vibess ❤👉@sport_vibess ከነገ ማታ 3:00 ጀምሮ የካርድ ሽልማቶች የምናረግ ይሆናል ቀድመው ቻናላችንን join በማድረግ ይጠብቁን...🥰 የኳስ አፍቃሪያን በሙሉ እሄንን ቻናል join አርጉ ሁላችሁም እንዳያመልጣችሁ የትኛውንም የእግር ኳስ መረጃ በሰፉው እኛ ቻናል ላይ ያገኛሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ.😇 እባኮት ቻናላችንን sher በማድረግ ይተባበሩን...🥰 እናመሰግናለን...😇

ሲጀመር ሀገራቹ ላይ ጠንክራቹ ከሰራቹ እመኑኝ ትቀየራላቹ .....
ወደ ሆረርነት😁

እድሜዬ እየሄደ እንደሆነ ያወቅኩት 😭🥲 . . . መንገድ ላይ ኳስ በሚጫወቱ ልጆች መሃል ሳልፍ መጫወት አቁመው "ቆይ አንዴ ሰው ይለፍ" ሲሉ ነው😭🥹🤣😁

ጭራሽ ለወደፊት ልጃቹም ስም ታወጡ ነበር ለካ 🙉🤧😹

እግዚአብሔር የታመነ ረዳት ነው የማይጠረጠር ወዳጅ  ስንለወጥ የማይለወጥ ወዳጅ ደግ ወዳጅ ሲወዱት የሚወድ ሲጠሉት የሚጠላ ወዳጅ ሞልቶአል እየጠላነው የሚወደን ግን እግዚአብሔር ብቻ ነው አሁንስ ተስፋየ ማን ነው እግዚአብሔር አይደለምን አዳንካትም መገብካትም አለበስካትም አላለበስካትም አራቆትካትም  አንተው ነህ ገደልካትም አዳንካትም ነፍሴ በአንተ እጅ ናት እግዚአብሔር ጠርቶ ያፈረ የለም !            አባ  ገብረ ኪዳን   

እኔ በርትቼ ሳይሆን እርሱ ማኖርን ስለሚያውቅበት ነው🙏

በግ መስለዉ ወደ ስፔን ለመግባት ሲሞክሩ የነበሩ ስደተኞች በድንበር ላይ መያዛቸው ተገልጿል ! 🤭🤣
በግ መስለዉ ወደ ስፔን ለመግባት ሲሞክሩ የነበሩ ስደተኞች በድንበር ላይ መያዛቸው ተገልጿል ! 🤭🤣

ፀጉር ተማር እየተባልኩ አሻፈረኝ ብዬ ይሄው😭😭😭😭
+1
ፀጉር ተማር እየተባልኩ አሻፈረኝ ብዬ ይሄው😭😭😭😭

የሆነ ነገር ልላቅላችሁ ነበር
ግን
Reactoin አታረጉም እኔም ልተኛ ነው.

ወገን መተና.😇
Reactoin
አርጉ ብለናል.😉

ላለፈው ማንነታቹ አንድ መልእክት ማስተላለፍ ብትችሉ ምን ትሉታላችሁ ...?

ከፍቅረኛሽ ጋር እያወራሽ " ቆንጆ ሴት ምን ያደርግልኛል እኔ የምፈልገው አንቺን ነው ሲልሽ🌚 ኮተታም!!
ከፍቅረኛሽ ጋር እያወራሽ " ቆንጆ ሴት ምን ያደርግልኛል እኔ የምፈልገው አንቺን ነው ሲልሽ🌚 ኮተታም!!

የፍቅር ተቃራኒ ጥላቻ አይደለም ፍላጎት ማጣት ነው።😐