fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 717 مشترک است و جایگاه 5 461 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 150 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 717 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 13 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -366 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -14 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.23% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.36% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 665 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 371 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 22 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 717
مشترکین
-1424 ساعت
-857 روز
-36630 روز
آرشیو پست ها
አቦ ተይኛ ...💔 45,000 ብር አውጥቼ ስልክ የገዛውት እኮ አንድ ሴት ብቻ ለማውራት አይደለም😒

እንደው የሀገሬ ልጅ ምን ልሁንልሺ ስራ የምውለው ሆኗል ደጅሽ 😐 እኔስ መሞቴ ነው ታንቄ በገመድ የምወዳትን ልጅ እያሉብኝ ዘመድ 😑

እረ react አድርጉ😔❤️‍🔥

የመጨረሻ post Premium ግዙልኝ ወይ ደሞ ቻናሌን boost 🙏

Wey Reactoin በደንብ አርጉ አለዛ ልተኛ ነው ወገን....

አንድ ወጣት በህይወት ለመቆየት በቀን 3 ሳምቡሳ ቢበላ 3 × 25 ብር=75 ብር ያወጣል፡፡ ይሄ ወጣት ድንገት ቀብጦ ሳምቡሳውን በሻይ እያወራረዷ መብላት ቢፈልግ 3 × 20ብር= 60ብር 60+75= 135 ብር - ይሄ በወር ሲባዛ 4,050 ብር፡፡🤧🤭😂

የአንዳንድ ሰው ስግጥና ደግሞ የሰው ልጅ እውነትም ከዝንጀሮ ነው የመጣው ያስብላል🙂

የአንዳንድ ሰው አስተሳሰብ ደግሞ በ absolute value  ራሱ positive አይሆንም ፡ ጥንተ ጠማማ!🤔

ሌሎቹ ሰዎች ህይወታቸውን ለመቀየር የጎደለውን ቦታ edit ያደርጋሉ... እናንተ profile እና bio edit ስታደርጉ ትውላላችሁ። ከሳጥን ውጪ አስቡ🤝

አስባቹታል ግን ወንድ ልጅ ፂምም ብርም ሳይኖረው ሲቀር ሴት ልጅ መልክም ቂጥም ሳይኖራት እንደማለት ነው

የማይደረስ ቀን የለም ተናፋቂውና ተወዳጁ
ቅዳሜ እና እሁድ
መቶልናል....🥰
ተማሪዎች ሆይ እንኳን ደስ አላችሁ.🍾🥂

🫧የልቤን🤍

ሚስጥርህን ለሌላ ሰው ከማውራትህ በፊት አድማጭህ ወረኛ አለመሆኑን እርግጠኛ ሁን! 💯

"አለማወቅ ሀጥያት አደለም ድድብና ነው" የቀድሞ maths አስተማሪዬ🤭😂

You're changing, I can't stand it My heart can't take this damage And the way I feel, can't stand it Mm, baby, I don't understand it🤦‍♀❤️‍🩹🥺

ልዝፈንላችሁ ወይስ ምን ልልቀቅላችሁ
የፈጠነ እስኪ Comment አርጉ...❓

እኔ ለናንተ አንድ post ሳረግ እናንተ ደሞ የፈጠነ
Reactoin ታረጋላችሁ ማለት ነው...
ሁላችሁም....🥰

እጃችሁ አልተቆረጠ post በተደረገ ቁጥር ተጫኑት እስኪ ምድረ ዘገምተኛ
አለዛ ልተኛ ነው
ምድረ ገሶ....

plsss 🙄 Reactoin አርጉ 🙄 🙄🙄🙄🙄🙄🙄 እረ አርጉ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 እረ uuuuuuuuuuuuuuuuu🤔🙄🥺🥺🤔🙄🥺

የኔ ሴት 💕 ልባም ሴት መሆንሽን
ማሳየት ያለብሽ ለሁሉም ሰው ሳይሆን ለቤተሰቦችሽ ብቻ ነው🤗
ሌላው ትርፍ ነው...😍