fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 746 مشترک است و جایگاه 5 444 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 143 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 746 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -387 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.11% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.25% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 647 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 355 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 746
مشترکین
-724 ساعت
-847 روز
-38730 روز
آرشیو پست ها
አትመላለስ ትረክሳለህ አትራቅ ትረሳለህ🙁

የቱንም ያህል ቢጠማህ መጠየቅ የሌለብህ ሰዎች አሉ🤝

ደስታህን ማምጣት ካልቻልክ ፍጠረው😏

እረ በቃ
fetu አድቡ
መብቴ ነው አትመቹኝም ሊበሉኝ ነው እንዴ በቃ type አይደላችሁም...😶

አሁን እሄ ምን ይባላል እየተናገርኩ..🤮🙄😂🤣
አሁን እሄ ምን ይባላል እየተናገርኩ..🤮🙄😂🤣

ስንት አይነት ጅል ወንዶች አሉ ግን... Hi አልክ አይደል ካልመለስኩልህ ወደዛ ሂድ በቃ አልተመቸህኝም ማለት ነው የምን መጃጃል ነው
አለቀ በቃ አትጃጃሉ...😑

ይመጡና Hi ይላሉ እኔም አልመልስላቸውም ከዛም ደግመው selam ይላሉ እኔም አልመልስላቸውም. ከዛ ስድብ ይጀምራሉ መሳደብን እንደ ጀብድ ይቆጥራሉ... ማውራት ካልፈለኩ እኮ መብቴ ነው እንዴ.🙄

99 ጅል ወንዶች ምን ያረጉልኛል😐😶😑
ጡሩ ልብ ያለው አንዱ ይበቃኛል.☺️😉
አቤኒን ታሩልኝ..🥰☺️
😉

እኔ ማንንም ማውራት አልፈልግም
ከአንድ ወንድ ውጪ.🥰

እባካችሁ አንዳንድ ወንዶች Iboxe ላይ እየመጣችሁ አታዝጉኝ. ማውራት ካልፈለኩ እኮ መብቴ ነው መተው 60 ሰው Hi ይላሉ ስታስጠሉ...

እሄንን ሰሞን ለካ በጣም የደበረኝ
እሱ ስለ አመመው ነው...🥺💔

ወገን Aቤኒ ታሟል..💔🥺😭
ለዛም ነው የጠፋው ሰሞኑን.💔🥺😭

አንተን የኔ ለማረግ የቻልኩትን ሁሩ ጥሪያለው……😒
ግን በቃ አልሆንም💔😔🥺

ብር ደስታን ባይገዛም🤷‍♂ ፡ ፡ ደስታን ግን ይነጥቃል😢

እንደምን አመሻችሁልኝ የኔ ተወዳጆች...😍
ሄርሜላ ተመልሻለው🥰

ነገ #ቅዳሜ ነው ድስተኞች ❤‍🔥 ወፍ ምትሉ 😭

😁 Join us ➜@ppofpp124
+9
😁 Join us ➜@ppofpp124

ያየናል የማያይ ሲመስል ይሰማናል በብርቱ ዝም ሲል 😊

ሁሉም በቦታው ሲሆን ዝምታም ጌጥ ንግግርም ወርቅ ይሆናል ❤️‍🩹

“አንድ ወንድ ለሚስቱ የመኪናውን በር ሲከፍት ካያችሁ ከመካከላቸው አንዱ አዲስ መሆኑን እወቁ፤ ሴትየዋ ወይም መኪናው..” 🤓             -ጆርጅ በርናርድ ሾው