fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 713 مشترک است و جایگاه 5 461 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 150 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 713 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 13 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -366 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -14 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.23% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.36% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 665 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 371 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 22 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 713
مشترکین
-1424 ساعت
-857 روز
-36630 روز
آرشیو پست ها
ፍቅርህ ልቤን ይዞ ወዘወዘዉ🥹🫠 mention ላደርገው ነው አበረታቱኝ 😻😂😂😂 🍭ሜርሜላ🍬

ሄርሜላ ተመልሻለው የናንተው ተናፋቂ እስኪ አቀባበል አርጉልኝ...🥰

አንድ ምክር ልምከራቹ በፍፁም የሰውን ምክር እንዳትሰሙ😁😁😁

ተቀበል ከቤትሽ ደጃፍ ላይ ሁሌ ምቀመጠው ወድጄሽ አይደለም WIFI📶  ስላለ ነው። ድገመው🎻🎻 😁😁😁

አንዳንዴ ብቸኝነት ይሻላል የሆኑ ሰዎች ከማግኘት ፍፁም ብቸኝነት😊ይሻላል

ደስታዬን መልሱልኝ🥺🤲🏿

ከዚ ቡሀላ ምንም አያስፈራኝም ካሳለፍኩት የበለጠ ምንም ስለማይመጣ😊!
ከዚ ቡሀላ ምንም አያስፈራኝም ካሳለፍኩት የበለጠ ምንም ስለማይመጣ😊!

አለቀለት ያሉት (በእውቀቱ ስዩም) ከጅረት አጠገብ ፥ቆሞ የኖረ ዛፍ መብረቅ ገነደሰው አሁን ድልድይ ሁኖ፥ ያሸጋግራል ሰው :: “አለቀለት” ያሉት፤ ተልኮው መች አልቆ ቆሞ የጠቀመ፥ መላ አያጣም ወድቆ፤

ውበትሽን አይቶ😒 ለቀረበሽ ሳይሆን ማንነትሽን ወዶ ለቀረበሽ ቦታ ስጭ🤍
ውበትሽን አይቶ😒 ለቀረበሽ ሳይሆን ማንነትሽን ወዶ ለቀረበሽ ቦታ ስጭ🤍

በጣም አስፈላጊ ነኝ ብዬ ማሰቤ ቅዠት ነበር🥹!
በጣም አስፈላጊ ነኝ ብዬ ማሰቤ ቅዠት ነበር🥹!

ካንቺ የምርቀው እኮ ወድጄ አይደለም ዶክተሮች ከጣፋጭ ነገር ሁሉ ራቅ ስላሉኝ ነው😂🤩 React😂😁👍

አንዳንድ ሰዎች
በልባችን ውስጥ ምን ያህል❤️‍🔥 ትልቅ ቦታ እንዳላቸው🥹 ቢያቁ ኖሮ🤌🏾 በተግባራቸው ያፍሩ ነበር

‎አንዳንዴ ከምንፈልገው ቦታ ለመድረስ አሳማሚ እንቅፋቶችን ረግጦ ማለፍ የግድ ይሆናል። ☺️🩶 ደና ዋሉ 🌹
‎አንዳንዴ ከምንፈልገው ቦታ ለመድረስ አሳማሚ እንቅፋቶችን ረግጦ ማለፍ የግድ ይሆናል። ☺️🩶
ደና ዋሉ 🌹

ሰው እና ሰይጣን የአፍህን እንጂ የልብህን አያውቁም and.....yup ሁለቱም አንድ ናቸው
ሰው እና ሰይጣን የአፍህን እንጂ የልብህን አያውቁም and.....yup ሁለቱም አንድ ናቸው

👀 ብቸኛው ልጅ🥴🥀 ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐 ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ🤌

ልደታ ማርያም የልባችንን መሻት ትሙላልን

የሰላም ግማሹ ሰውን ከመከታተል መቆጠብ ነው የአደብ ግማሹ በማያገባህ አለመግባት ሲሆን የጥበብ ግማሹ ዝምታ ነው