fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 822 مشترک است و جایگاه 5 403 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 140 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 822 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 03 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -396 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -11 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.56% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.19% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 722 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 347 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 822
مشترکین
-1124 ساعت
-1057 روز
-39630 روز
آرشیو پست ها

ድንገት ለሚያበቃ ህይወት ብዙ እንጨነቃለን 😥

✨ሲኦል ‘ነገ እለወጣለሁ’ ባሉ ሰዎች የተሞላች ናት።✨

ልብ ሰባሪ ዜና 💔😭😭 ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔 ለረጅም አመታት በፊልሙ አለም እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሀገራችን ዝናን ያተረፈው
ልብ ሰባሪ ዜና 💔😭😭 ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔 ለረጅም አመታት በፊልሙ አለም እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሀገራችን ዝናን ያተረፈው ነፃነት ወርቅነህ በዛሬው እለት ባደረበት ህመም ከዚህ አለም ተለይቷል የባለ ብዙ ዘርፍ ባለሙያው ነፃነት ወርቅነህ የባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር💔💔

“ምንም አያውቅም ነገር ግን ሁሉን የሚያውቅ ይመስለዋል፤ ይህም ወደፊት በፖለቲካው ዘርፍ ትልቅ ተስፋ እንዳለው በግልጽ ያሳያል።” 🤓           ―ጆርጅ በርናርድ ሾው

ከማንም ጋር ከሮጠ ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር የቆየ ይቀድማል😊

ከልብ ሞልቶ የፈሰሰው ነው ከአፍ ሚወጣው 🤝

የኔ ቆንጆ text ባለመመለስሽ የጎዳሽው ከመሰለሽ ተሳስተሻል የወንድ ልጅ ልብ ሚሰበረው እናቱ የሞተች ቀን ብቻ ነው

ሽሽግ አልኩኝ ከሰው ታዘዝኩ አውቄ ደበዘዘኩ ሳላጎላ ጻፍኩት የህይወቴን ስንኝ ከሰዉ አይን መግባት ምን እንደሚያስከትል ተምሬ ከትንኝ😌

ሲነጋ በነፍስ አባቷ ፊት በንስሃ ለመቅረብ አቀዳ ተኛች ስትነቃም በእግዚአብሔር የፍርድ ዙፋን ፊት ቀርባ ራሱዋን አገኘች አያ ሞት እንግዳ 🥹😥

ሲነጋ በነፍስ አባቱ ፊት በንስሃ ለመቅረብ አቅዶ ተኛ ሲነቃም በእግዚአብሔር የፍርድ ዙፋን ፊት ቀርቦ ራሱን አገኘው አያ ሞት እንግዳ 🥹😥

ነይ ተመልከችልኝ የኑሮን ማስፈራት የህይወትን ዛቻ አሁን ምትናፍቁኝ አንቺና ሞት ብቻ🫢

ውበት የታለ አፍንጫ ተበሳስቶ ጌጥ ካንጠለጠለ አይናችን ተኩሉ ሰውን ካታለለ ጆሮ ተተልትሎ ብረት ካንጠለጠለ ምላሳችን ለማላመጥ ስራ ላይ ካልዋለ ወርቅ እላዩ ላይ ከተደነቀረ ገላችን በሙሉ ለኃጢአት ከዋለ ሰው እየደለለ መንገድ ላይ ከጣለ ጡትም ተገላልጦ አይንን ካማለለ ንገሩኝ ውበትስ የት አለ?

ያኔ ኑሮሽ ቢሆን በዳቬንቺ ዘመን ቀለሙም ሲመጣ ሸራውም ሲወጠር በውበት መለኪያ በስሌቱ ቀመር ሞናሊዛን ትቶ አንቺን ይስል ነበር😶‍🌫️

የአንተ ኖርማል ቀን የሆነ ሰው ህልም ነው! ስለዚህ በየቀኑ አመስጋኝ ሁን..!! አንቺም

እውነት መናገር ባትችል ለውሸት አታጨብጭብ!

አንዳንድ ሰዎች የሚጠሉህ ትንሽ ማድረግ እያለብህ ብዙ ስለምታደርግ ነው።🙄

ቡዙዎቻችሁ በውስጥ እየመጣችሁ Aቤኒ ምን ሆኖ ነው የጠፋው ቻናሉስ ምን ሆኖ ነው የቀዘቀዘው እያላችሁ እየጠየቃችሁኝ ነው
እሄው እራሱን ጠይቁት
👇 @viva_sqwed
እኔን አጨቅጪቁኝ plsss.😴🥺
እራሱን ጠይቁት.😇

ልብስ እና ጥርስ የማይሸፍነው ነገር የለም🫢

መርከብን የሚያሰምጠው በዙሪያው ያለው ባህር ሳይሆን ወደ ውስጡ የገባው ውሀ ነው🙃