fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 731 مشترک است و جایگاه 5 454 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 146 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 731 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 11 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -374 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -9 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.12% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.24% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 649 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 352 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 731
مشترکین
-924 ساعت
-757 روز
-37430 روز
آرشیو پست ها
Let's run away n never came back 🙂❤️
Let's run away n never came back 🙂❤️

ɠཞƖıʂ ℘𝗽 ❤💚💛 💘❣️💕💓💞😘🥰 💚💛❤🥰 ❤👉 🦋@ppofpp124🦋
+9
ɠཞƖıʂ   ℘𝗽  ❤💚💛 💘❣️💕💓💞😘🥰 💚💛❤🥰 ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

฿ØɎ 𝚙𝙥 💪🖤 🥰❣️🥰 ❤👉 🦋@ppofpp124🦋
+9
฿ØɎ  𝚙𝙥 💪🖤 🥰❣️🥰 ❤👉 🦋@ppofpp124🦋 

ጨረቃ🌕 ጨረቃ ብዙ ነገሮች ብቻቸውንም ጉልበት እንዳላቸው እና ራሳቸውን ብቻ ሳይሆን በጨለማ ውስጥ ያለን ሰው ትንሽ ብርሀን በመስጠት የጨለማና ከችግር ታወጣዋለች🥺❤️ ስለሆነ ልክ እንደ ጨረቃ ብር
ጨረቃ🌕 ጨረቃ ብዙ ነገሮች ብቻቸውንም ጉልበት እንዳላቸው እና ራሳቸውን ብቻ ሳይሆን በጨለማ ውስጥ ያለን ሰው ትንሽ ብርሀን በመስጠት የጨለማና ከችግር ታወጣዋለች🥺❤️ ስለሆነ ልክ እንደ ጨረቃ ብርሀናችን ትንሽ ቢሆንም በትንሽ ጉልበት እና ብቸኝነት ቢኖርም ጨለማ ላይ ያለን ሰው ከችግር እንድናወጣ ያድርገን🫶🏽❤️‍🔥 አመሻቹ🫶🏽✨

Aቤኒ...🥺
በኔ ጨከነ... ❤️‍🩹🥺

You're changing, I can't stand it My heart can't take this damage And the way I feel, can't stand it Mm, baby, I don't understand it🤦‍♀❤️‍🩹🥺

እንዴት አመሻችሁ...🥰
🍭ሄርሜላ🍬
ተመልሻለው😇

እናትህ በህይወትህ በጣም ዉቧ ሴት ናት ለፍቅረኛህ መዋሸትህን አቁም !

ነገ የካርድ ሽልማት ይኖራል join ብለላችሁ ተቀላቀለህ ጠብቁን.🥰 💚👉@sport_vibess     💛👉@sport_vibess     ❤👉@sport_vibess የስፓርት ቻናላችንን ተቀላቀል.🥰

ረዳቴ ❤️‍🩹 ጠባቂዬ ❤️‍🩹 አባቴ ❤️‍🩹 ፈጥኖ ደራሼ ❤️‍🩹 የኔ ሚካኤል 🥹❤️‍🩹
ረዳቴ ❤️‍🩹 ጠባቂዬ ❤️‍🩹 አባቴ ❤️‍🩹 ፈጥኖ ደራሼ ❤️‍🩹 የኔ ሚካኤል 🥹❤️‍🩹

❤️‍🩹
❤️‍🩹

ነገ የካርድ ሽልማት ይኖራል join ብለህ ተቀላቀለህ ጠብቀን 💚👉@sport_vibess     💛👉@sport_vibess     ❤👉@sport_vibess የስፓርት ቻናላችንን ተቀላቀል.🥰

በረከቴ ነህ አባቴ 12❤ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን...

¹² ማን እንደ ሚካኤል🥀 ስለ መታዘዙ ፤ ስላለው ትህትና ከእግዚአብሔር ያገኘ ፤ ከፍ ያለ ልእልና። በሥነ ባህሪው ፤ እጅግ የረቀቀ ከመላእክት ሁሉ ፤ በክብር የላቀ። የፈጣሪን ትዕዛዝ ፤ ሊፈጽም የ
¹² ማን እንደ ሚካኤል🥀 ስለ መታዘዙ ፤ ስላለው ትህትና ከእግዚአብሔር ያገኘ ፤ ከፍ ያለ ልእልና። በሥነ ባህሪው ፤ እጅግ የረቀቀ ከመላእክት ሁሉ ፤ በክብር የላቀ። የፈጣሪን ትዕዛዝ ፤ ሊፈጽም የሚላክ በስሙ መስካሪ ፤ ገናናውን አምላክ ። የምክሩ አበጋዝ ፤ መልአከ ሀይሉ ምህረት ርህራሄ ፤ የሆነ ክፍሉ ። በእጁ መዳፍ ላይ ፤ ፍጥረት የጸናበት ስመ እግዚአብሔር ፤ የተቀረፀበት። ከመላእክት ወገን ፤ ከሚባሉት ዋና ማን እንደ ሚካኤል ፤ ይገኛል ገናና ። ¹² ስለ ብሩሃኑ  ፤ ስለ እጽወ ገነት ስለ ብሔሞትና ፤ ሌዋታን ምንነት ለጻድቁ ሄኖክ ፤ የተመረጎመለት። ኢያሱን ከአማሌቅ ፤ ዳዊትን ከጎልያድ ዳንኤልን ያወጣ ፤ ከአንበሳ ጉድጓድ። ፈርዖንን በእሳት ፤ አውታር እያጠረ እስራኤልን ከግብፅ ፤ መርቶ ያሻገረ። የሰይፉን ነፀብራቅ ፤ ብቻ ባሳረፈ የሰናክሬምን ጦር ፤ ምድር ያረገፈ። ከእሳታውያኑ ፤ ልዑላን አገልጋይ ማን እንደ ሚካኤል ፤ ይገኛል ተራዳይ። ¹² ሕዝበ እግዚአብሔርን ፤ ከአጋንንት ጦርነት  እንዲጠብቃቸው ፤ የተሰጠው ሹመት። ምእመናንን ሊያድን ፤ ከኃጢአት ፍርጃ በልዑል መንበር ፊት ፤ የሚቆም ለምልጃ። በጎና ይቅርባይ ፤ ከመዓት የራቀ ሰይጣንን ድል መንሻ ፤ ሃይል የታጠቀ። ሰይፉን ከሰገባው ፤ መዞ እያወጣ የእግዚአብሔርን ጠላት ፤ በሃይሉ የሚቀጣ። የሃይማኖት አርበኛ ፤ ሰዳዴ ሳጥናኤል ማን አለ ባለሟል ፤ ልክ እንደ ሚካኤል። ¹² ስሙን በአደባባይ ፤ የሚመሰክሩት ፍቅሩ የገዛቸው ፤ ብዙ ልጆች ያሉት ። ሰይጣንን ሊዋጋ ፤ በእለተ ምፅአት ስለ ሕዝብ ልጆች ፤ የሚነሳ አባት። የተቸገሩትን ፤ የተጨነቁትን ዘወትር የሚራዳ ፤ ወዳጄ ያሉትን። ያዋዩትን ምስጢር ፤ ሳይረሳ ፈፃሚ ከሚካኤል በላይ ፤ ማነው ስለት ሰሚ። ✍️ አቤል ታደለ

፲፪ ❤️🥰🙏 ህዳር 12 😍 እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን😻🫶 መልካም በዓል 🔥🥰❤️ @Teddy_yunki19
፲፪ ❤️🥰🙏 ህዳር 12 😍 እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን😻🫶 መልካም በዓል 🔥🥰❤️ @Teddy_yunki19

የኔ ሚካኤል🥹❤️‍🩹

ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ የአምላኬ ብርሀን በላዬ በራ አዛኝ ነው በእውነት ፍፁም አዛኝ የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ. 12 🕯️🩷
ሚካኤል  ስለው ስሙን ስጠራ የአምላኬ ብርሀን በላዬ በራ አዛኝ ነው በእውነት ፍፁም አዛኝ የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ. 12 🕯️🩷

ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ጨርሱዋት 🥰😊

ሲደግፈኝ ክንዱ በዘመኔ ምልጃው ሲጠብቀኝ እያለፈ ቀኔ እየመራ በብርሀኑ ፋና ሚካኤል መንገዴን አቀና 🥀❤️🥀❤️ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብ
ሲደግፈኝ ክንዱ በዘመኔ ምልጃው ሲጠብቀኝ እያለፈ ቀኔ እየመራ በብርሀኑ ፋና ሚካኤል መንገዴን አቀና 🥀❤️🥀❤️ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🥀❤️🥀❤️ ካልታሰበ አደጋ በክንፉ ከልሎ ያሳልፈን

ሚካኤል ❤️‍🩹 . . .