fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 825 مشترک است و جایگاه 5 403 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 140 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 825 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 03 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -396 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -11 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.56% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.19% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 722 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 347 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 825
مشترکین
-1124 ساعت
-1057 روز
-39630 روز
آرشیو پست ها
sticker.webp0.84 KB

sticker.webp0.84 KB

ህይወት ፈተና ናት     ሰዎች ጥያቄ ናቸው         ጊዜ ደግሞ መልስ ነው ።

ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ ሙሉ ልብ አይሰጥም😊

አምላኬ ሆይ እኔን ደካማ ልጅህን ሁሌም ማረኝ🙏

እኔ ከራሴ ጋር የማወራውን ያክል ከማንም ሰው ጋር አውርቼ አላውቅም❤️‍🩹

ሴት ልጅ ብዙ ያወራችበት ቦታ ላይ ዝም ካለች ሁሉም ነገር ተጠናቋል😶

"እኛ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ስናቆም ጭንቀቶቻችን ከኛ ጋር መነጋገር ይጀምራሉ።" አባ ጴሜን ቭላድ

🥀°•Don’t be Afraid of being Different, Be Afraid of being the same as everyone else.°

የጣሉን ሰዎች ሊያነሱን ተመልሰው አይመጡም ምናልባት ተነስተን እንደሆነ ለማየት እንጂ😕

ውሃን እንደ ቀለብ ጤናን እንደ ገንዘብ ማነው የሚቆጥረው ያጡትለት ብቻ ነው ሁሉ የሚወደደው😕

1447ተኛው የረመዳን ፆም ጨረቃ ዛሬ አመሻሽ በመታየቷ ነገ እንደሚጀመር ተረጋግጧል ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የረመዳን ጊዜ እንዲሆንላችሁተመኘላችሁ ❤ ረመዳን ሙባረክ ❤🌙

✨ REMEDAN ✨ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የፆም ወቅት ይሁንላችሁ 💝

ፀሀዩ ሳይበረታ ቀብረን እንመለስ ለሚል ህዝብ አትጨነቅ😶

ይሁዳ ለምልክት መጠቆም ይችል ነበር ግን መሳምን መረጠ😶

ጊዜ ሁለት ነው አንዱ ቀን ላንተ ሲሆን ሌላኛው ቀን ደግሞ ባንተ ላይ ይሆናል😕

ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የዓብይ ፆም በሰላም አደርሳቹ❤️

ህይወት አጭር ናት ጥርስ እያለክ ፈገግ በል😊

✨ንስሐ እንግባ እንጂ እግዚአብሔር ለምህረቱ መስፈርት የለውም✨

ከመጣንበት መንገድ ይልቅ የምንሄድበት ይርቃል ስለዚህ እየበረታን 🤗