fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 884 مشترک است و جایگاه 5 375 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 112 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 884 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -403 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -21 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 5.22% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.39% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 829 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 380 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 884
مشترکین
-2124 ساعت
-887 روز
-40330 روز
آرشیو پست ها
ይወዳታል እሶም ትወደዋለች ግን አይነጋገሩም  Ego win❓

አልሸጥ እንዳለች ላም 🐃 በየሰአቱ ፎቶሽን እየፓሰትሽ እራስሽን አታርክሺ ሲያቀናብሯት  አይጥም 🐁 ታምራለች so አድቢ ....🙌

አንዳንድ ሰው ግን የውሸት መኖርን ተክኖበታል አይደል🥹?

😒
😒

ሴት ከሆንሽ ያቺን ሴት ሁኚ ምንም ማይበግራት በራሷ የምትተማመን አብረቅራቂ ነገሮች የማይስቧት ማንም በብሩ ሊገዛት የማይችለዋን የሴት ምሳሌ የሆነችዋን ሴት ሁኚ ምክንያቱም ነገ እናት ትሆኛለሽ ዛሬሽ ለነገ ለልጅሽ ጥሩ ምሳሌ መሆን አለበት💝

ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን ምን አለ መሰላቹ እኔስ ኖሬዋለው ሲከፋኝ ሲደላኝ ከንግዲህ ተወልዶ ሰው ለሚሆነው ይብላኝ🙌

ልጅ እያለው ከ ATM እንደዚህ እሚሰጡ ይመስለኝ ነበር mtsm
ልጅ እያለው ከ ATM እንደዚህ እሚሰጡ ይመስለኝ ነበር mtsm

💜 ላንቺ የተቀጠፈችው አበባ መጨረሻዋ ምነኛ አማረ… 🌹 🌹 ልብሽ ከአበባ🤩💐 የተፈጠረ ይመስል በመታ➖❤️ ቁጥር ቦታውን ሁሉ በውብ መዓዛ ይሞላል
💜 ላንቺ የተቀጠፈችው አበባ መጨረሻዋ ምነኛ አማረ… 🌹 🌹 ልብሽ ከአበባ🤩💐 የተፈጠረ ይመስል በመታ➖❤️ ቁጥር ቦታውን ሁሉ በውብ መዓዛ ይሞላል

ብተኙስ ምን ይመስላቹሀል 🙌 መሽቷል

😁😁
😁😁

ፊትሽም የጅል ነው አለፊ ከዚህ 😂🤣 ጪራሽ እዚም መጣሽ 🤣

መልክህ አስቀያሚ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ቆንጆ አስተሳሰብ ካለህ🙂🤌 . . መልክህ ያዉ አሁንም አስቀያሚ ነው ምን ሊሆን ፈልገህ ነው 😁😂

ጥርሳችሁን በጣም የሚጎዱ ነገሮች 👇👇 1ኛ : በአካፋ ጥርስን መፋቅ 🙄 2ኛ : ብሎኬት መብላት 🫠 3ኛ : ፌሮን ለመስበር መሞከር 🤪 ሌላ የጎደለ ካለ ኮሜንት አርጉ 👇😁

የምር በራሱ ጥረት ለመቆም እየታገለ ያለ ሰዉ ከማንም ጋ አይወዳደርም።🫶

ምግብ download አርጌ መብላት እስካልቻልኩ ድረስ technology አያስገርመኝም

ፈተና ደርሶል እኛ አላነበብንም ምንድን ነው ተስፋችን መኮረጅ ነው 🤗

ምን ይባላል ይሄ አሁን 😭🤣
ምን ይባላል ይሄ አሁን 😭🤣

ልክ መፅሀፍ ገልፀን ልናነብ ስንል እንቅልፍ እንቅልፍ የሚለን የተወጋ ይሁን 🙏

ነገ ሰኞ ነው ወገን 😭

እንደምን አመሻችሁ 🤝 ውድ ቤተሰቦቼ