fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 737 مشترک است و جایگاه 5 444 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 143 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 737 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -387 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.11% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.25% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 647 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 355 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 737
مشترکین
-724 ساعت
-847 روز
-38730 روز
آرشیو پست ها
ወይ የኔ ትሆናለህ ወይ ደሞ ትሞታለህ...🙌
ከዚህ ውጪ አማራጪ የለህም...

እነዛ ጀዝባ ጓደኞችህን አትስማ ...
እወድሀለው ካልኩህ እወድሀለው ነው.🙌

ትዝታ ከየት እንደሚነሣ በውል እንደማናውቀው ንፋስ ነው ። ሲደርስብን እንደ ስጥ እንበተናለን ፣ እንተራመሳለን ፣ እንረበሻለን ። 🖇❤️‍🔥 ደና አመሻችሁ የኔ ኡብ ሰዎች 🥹💗
ትዝታ ከየት እንደሚነሣ በውል እንደማናውቀው ንፋስ ነው ። ሲደርስብን እንደ ስጥ እንበተናለን ፣ እንተራመሳለን ፣ እንረበሻለን ። 🖇❤️‍🔥
ደና አመሻችሁ የኔ ኡብ ሰዎች 🥹💗

‎``ክብርህን ከራስህ በላይ ልብህን ከእግርህ በታች አድርግ። የቆየው እንዲቆይ የሄደውም በዛው ይቅር። በፍጹም ወደኋላ እንዳታይ፤ መገኘትህ የሆነ ነገር ቢሆንም ክብርህ ግን ሁሉ ነገርህ ነው!`` ‎
‎``ክብርህን ከራስህ በላይ ልብህን ከእግርህ በታች አድርግ። የቆየው እንዲቆይ የሄደውም በዛው ይቅር። በፍጹም ወደኋላ እንዳታይ፤ መገኘትህ የሆነ ነገር ቢሆንም ክብርህ ግን ሁሉ ነገርህ ነው!`` ‎
―ዶይስቶቭስኪ ደና አመሻችሁ የኔ ኡብ ሰዎች 😊

REACT አድርጉ እስቲ ደስ ይበለኝ አሁን ላይ ሚሰማቹን ስሜት😒 የኔ 😭👈🏻

sticker.webp0.15 KB

ወንድሜ ከበርጫ ብላበት አልጫ💁🏼‍♀ ወንድሜ ከገለምሶ ይሻልካል በሶ😁

“እራሴን እንደዋሸሁት ያህል ማንንም አልዋሸውም። ሁልግዜ ማታ ማታ ጠዋት ስነሳ እቀየራለሁ እላለሁ። ብዙ ግዜ ነቃሁ፤ ነገር ግን ተቀይሬ አላውቅም!።”               ―ሉዊስ ቦርጄስ

ለምንድን ነው ግን ሴትና ወንድ bestfriend ሊሆኑ አይችሉም የሚባለው
እስቲ ሀሳብ ስጡበት

😁👉@ppofpp124
+9
😁👉@ppofpp124

🤍 ✍️ⱧɆⱤ₥ɆⱠ₳...♡🧚🏻‍♀️🤍
Join us ➜@ppofpp124

plss እሄን እንዳታሶጡል ስላልተመቸኝ ነው post አረጋለው...🥰
ሰሞኑን ፈተና ስለነበረን ንባቢ ቢዚ አርጎኝ ነው.🙌

ትርጉም ያለው ዝምታ ሁሌም ትርጉም ከሌለው ቃል ይሻላል 😐

በዝች አለም ላይ 17 አመት ኖሪያለሁ ከገባኘ ትንሽ ነገር መፍትሄ ለማግኘት ሀሳብህን/ሸ ችግርህን ሽ ለሁሉም ሰው አታውሪ/ራ ስታወሪ/ራ ምታወሪለት ሰው እኔምኮ ብሎ የራሱን ችግር  ይነግራቹሀለሰ😇

ሰው ስትሆኑ መሪ አያስፈልጋችሁም ህሊናችሁ ይመራቹሀል። ግን ሰዉ ሁኑ.🙌

post ማድረግ የምችሉ Active Admin...
ወዬ በሉን እስኪ...🥰

Post የማያረጉ አድሚኖች ይውጡ እያሉ ነው... አድሚኖች post አርጉ ወይ off ላረግ ነው...

ዛፍ ላይ የተቀመጠች ንስር የቅርንጫፉ መሰበር አያሰጋትም ምክንያቱም እምነቷን የጣለችው በቅርንጫፉ ሳይሆን በራሷ ክንፍ ነው ።😮‍💨🤝

🥰 Join us ➜@ppofpp124
🥰
Join us ➜@ppofpp124

አሉ ደግሞ አንዳንድ ሰዎች… ላንተ ብለው ባንተ ዘንድ እንደ ክፉ የታዩ🥹❤️‍🩹…