fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 810 مشترک است و جایگاه 5 396 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 136 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 810 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -396 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -18 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.60% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.18% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 727 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 345 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 810
مشترکین
-1824 ساعت
-1077 روز
-39630 روز
آرشیو پست ها
11:11✨
ስንት አመት ይበቃል..? 🖌️#በ_ሄርሜላ
አድርሱልኝ ለዛ ተናፋቂ.

አሪፍ ግጥም ልለቅላችሁ ነው... በድምጤ...🥰
እስኪ Reactoin በደንብ አርጉ.🥰
መኖራችሁን አሳዩኝ.❤

Obsessed 💗ik degagmewalew eko gn Am in luv with ts song beka😭

አይ ጠበብ ጠርታኛለች እኮ ከ 10 ስንት የገባዋል 🤦🏻‍♀️😂
አይ ጠበብ ጠርታኛለች እኮ ከ 10 ስንት የገባዋል 🤦🏻‍♀️😂

😂😂ወንዶች እኔ አላልኩም.😂🤣
😂😂ወንዶች እኔ አላልኩም.😂🤣

‹‹በህይወት ፊት አንገቴን ቀና አድርጌ እቆማለሁ፤ ህይወት የናቋትን ብቻ ነው የምታከብረው!።››               ―ነጀብ ማህፉዝ

ከረገጥኩት መሬት በላይ አምላኬን አምነዋለው🙏

Text ቶሎ ቶሎ የሚመልሱ ሰዎች ግን እንዴት የተባረኩ ናቸው🫡

ልቤም የባንክ አካውንቴም ንፁህ ናቸው 🤧

ጨዋ ሴት ማግባት የሚፈልግ ወንድ ሌላ ሴት ማባለግ የለበትም

አንቺ ብቻ ታገሽ እንጂ ለእኔ ብለሽ ዝቅ እንዳልሽ ሁሉ ከፍ የማለትሽ ምክንያት እሆናለሁ እናቴ

እዴት ዋላችሁ ቤተሰብ 🫶

ያልተመጣጠነ መዋደድ የመለያየት ጊዜውን ከማራዘም ያለፈ ጥቅም የለውም

አንቺ ብቻ ታገሽ እንጂ ለእኔ ብለሽ ዝቅ እንዳልሽ ሁሉ ከፍ የማለትሽ ምክንያት እሆናለሁ እናቴ

ህይወቴን የኖረ ሰው የለም እንባዬን ያለቀሰ ማንም የለም ህመሜን ማንም አልተሰማውም ስለዚህ ማንም በእኔ መንገድ የመፍረድ መብት የለውም

.   𝑟𝑒𝑚𝑒𝑚𝑏𝑒𝑟 .. 📌 ወዳጅህ ለብቻህ ያወራህን ጉዳይ ሚስጥር ነዉ ባይልህም እንኳን ሚስጥር ነዉ .. ❗️

አማራጭ ካለው ሰው ጋር እኩል አትራመዱ እነሱ የያዙትን ይዘው ነው ። ☺️

React ስለማታረጉ ልሰደድ ነው 🙂

ፍቅር የሞተበት ልብ......❤️‍🩹 ፍቅርን የሚሸሽ አእምሮ ይወልዳል

አብረን እንደማንሆን ሲልም ተለያይተን እንደማንለያይ እያወቅነው ሀቁን እኔም አንተም አልቻልን መቅረብ ወይ መራቁን ማን ይወስንልን ወደኋላም እሩቅ ወደፊትም ማዶ ሆኖ እማንደርስበት ቻውም ሳንባባል አብ
አብረን እንደማንሆን ሲልም ተለያይተን እንደማንለያይ እያወቅነው ሀቁን እኔም አንተም አልቻልን መቅረብ ወይ መራቁን ማን ይወስንልን ወደኋላም እሩቅ ወደፊትም ማዶ ሆኖ እማንደርስበት ቻውም ሳንባባል አብረንም ሳንሆን ሳንሸሽም ሳንቀርብም አለን ካለንበት ማን ይወስንልን?🤔