fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 877 مشترک است و جایگاه 5 375 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 112 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 877 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -403 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -21 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 5.22% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.39% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 829 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 380 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 877
مشترکین
-2124 ساعت
-887 روز
-40330 روز
آرشیو پست ها
እግዚዮ 😭
ልጅ ያለ አባት ያለ እናት 💔🥺😭
ከዚህ በላይ ምን አለ ቆይ 💔🥺😭

እግዚያብሄር ሆይ ምነው ዝም አልከን አለቅን እኮ 💔😥😭🥺 እረ ምን እንሁን 💔😭🥺🥺🥺

አርሴናል ዋንጫ🏆 በላ አልበላ እኛ ምን አገባን ለምን በአናቱ አይተከልም እኛ የሚመለከተን ስለ ወገኖቻችን ስለ እህት ወንድሞቻችን እንጂ ስለ ሌላ ማሰብ አንችልም

ደንቆሮ ወጣት በእውነት አፈርኩባችሁ አሁንም ስለ ኳስ ታወራላችሁ እዚህ ለወገኖቻችሁ ድምፅ መሆን አልቻላችሁ 😭💔😭

ክርስቲያ ሆናችሁ ወይም ሙስሊም ወይም ፕሮቴስታንት ሁላችንም ይመለከተናል ምክንያቱም ሰዎች ስለሆንን ማሰብ ስለምንችል

አንድ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሆኖ አንገቱ ላይ ማህተብ አርጎ ወንድሞቹ እህቶቹ አባቶቹ ሲገደሉ ድምፅ መሆን ካቃተው እሄንን ክርስቲያን ብዬ አልጠራው ማገናዘብ የማይችል ማሀይብ ብዬ እኔጂ የምጠራው ደንቆሮም ጪምር ነው

እዚህ አርሲ ላይ ህዝብ ያልቃል እኛ ስለ ሌላ ሀገር ጦርነት እናወራለን💔🥺😭

የድሀው ደም መፋረጃ ካጣ ከትናንቱም የባሰ ከመጣ እባክህ ጌታዬ ቀን አምጣ😢😭😭

ማንም ክቡር የሰው ልጅ በእምነቱ በዘሩ በቀለሙ መገደል የለበትም ፍትህ በግፍ እየተገደሉ ላሉት እህት  ወንድሞቻችን

ትናፍቀናለህ 🥺 ግን የት እናግኝህ 🥺
ትናፍቀናለህ 🥺 ግን የት እናግኝህ 🥺

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ የመናፈቅ ህገ መንግስታዊ መብት አለኝ

ሀገር በአንተ ግዜ ቀረ የኛ ውዱ መሪ 🥺 አሁን የት እናግኝህ 🥺 ቢያንስ አልተገደልንም ነበር 🥺 አባታችን ናፈከን 🥺
ሀገር በአንተ ግዜ ቀረ የኛ ውዱ መሪ 🥺 አሁን የት እናግኝህ 🥺 ቢያንስ አልተገደልንም ነበር 🥺 አባታችን ናፈከን 🥺

እባካችሁ አትግደሉን 🥺
ስለ እግዚያብሄር አትግደሉን 🥺
እኛ መኖር እንፈልጋለን
ስለ መድሀኒያለም ብላችሁ ራሩልን ተውን እዘኑልን 🥺
እሄ የአርሲ ወገኖቻችን ድምፅ ነው አንድ ሰው ክርስቲያን ሆኖ እሄን ድምፅ ሲሰማ ምን ይሰማው ይሆን 🥺😭

ግድ የላችሁም ክርስቲያኖች አንድ እንሁን እባካችሁ አንድ እንሁን

አንድ መስቀል የያዘን ካህን በእጁ መሳሪያ ይዞ አስፈራርቶ አርዶ የሚገልባት ሀገር ኢትዮጵያ ሴት አይሉ ልጅ አይሉ ሽማግሌ አይሉ በግፍ ሁሉንም በአንዴ ያርዳሉ 😭

7 ሰው በጪካኔ ሲገደል ዝም አልን 14 ሲገደል ዝም 21 ሲገደል ዝም 27 ሰው ሲገደል ዝም 49 ሰው በአንዴ እየተገደለ አሁንም ዝም አለን እና ምን ልንሆን ነው 🥺😭😭😭

ክርስቲያኖች ምን ሆነናል ደንዝዘናል እኮ 🥺

በአርሲ የሚኖሩ የወገኖቻችንን እልቀት ቡዛቶቻችን ከምንም አልቆጠር ነውም 😥🥺 ድምፅ እንሁናቸው የቤተክርስቲያን ካህን እየታረደ እያየን ለምን ዝም እንበል 🥺

ተገደሉ ማህተብ ስላሰሩ😢 አርሲ💔💔💔

✨ደመና ጥሩ ነው ዝናብም ደስ ይላል “ደም መና “ሲሆን ግን በጣም ያሳዝናል🥹