fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 797 مشترک است و جایگاه 5 399 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 138 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 797 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 05 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -395 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -12 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.35% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.13% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 687 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 336 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 797
مشترکین
-1224 ساعت
-1117 روز
-39530 روز
آرشیو پست ها
ካልሲያችሁን የማታጥቡ ወንዶች እባካችሁ እጠቡ...😂 ንጥህና ለራስ ነው😂 ዛሬ አንዱ ታክሲ ውስጥ በሽታ ሊደፋኝ ነበር.😂😂😂

ሴቶችዬ አላችሁ ወንዶች ሊበሉኝ ነው እስኪ መኖራችሁን በReactoin አሳዩኝ...🥰 ዛሬ የወንዶችን ጉድ ነው አንድ በአንድ የምንዘረግፈው.

ሁሉንም ወንዶች አይወክልም ግን.... በዚህ አለም ላይ እንደ ወንድ ልጅ ጅል ፉጡር የለም.😂😂 እባካችሁ ወንዶች ጅል አትሁኑ 😂

ሁሌ እወድሻለው የሚለኝን ልጅ ዛሬ ታክሲ ውስጥ ke class ስመለስ እናቱ አቅፋው አየውት ዘጋኝ ዘጋኝ.😭🤭😂🤮😂😂😂😂😂😂😂

አስበሽዋል ሁሌ እወድሻለው የሚል ወንድ
ታክሲ ውስጥ ሂሳብ እንዳይከፍል እናቱ አቅፋው ስታይ.🤭😂😂😂

imo ሆይ ልጆችህን ሰብስብልን ሰሞኑን ወደኛ እየመጡ ነው እዛው በቤታችሁ...🤭😂 ምድረ ገሶ..😂😂😂

imo
የሚጠቀም ወንድማ
ልብሽን እንዳይሰብረው.🤭😂

ለማንም እንዳትናገሩ ሚስጥር ነው እሺ.
እወደዋለው...🥰

ኑ አንዴ ሰብሰብ
በሉ ሚስጥር ልንገራችሁ ቶሎ ኑ...

የምታለቀልቁ ሰዎች ግን ስታስጠሉ
በአናታችሁ ተተከሉ እሺ.💔
🤮

3 መርፌ💉 ተወግቻለው ዛሬ....💔🥺😭

ለምን ቶሎ ሳትረግሪኝ ብለው በኔ ይናደዳሉ.🥺
እኔ በድንጋጤ እራሴን ስቼ እንደነበረ ማን በነገራቸው.🥺💔🥺😭

እስካሁን ድረስ ድንጋጤው አለቀቀኝም
ታምሜአለው.🥺😭💔

post የማታረጉ አድሚኖች ሆይ እኔ ሄርሜላ ከአድሚን ላሶጣችሁ ነው

እኔን መደገፍ የማይደክምህ የኔ ድንቅ አባት ተመስገንልኝ❤️‍🩹

Stickwitu — The Pussycat Dolls🔥 reactoin አርጉ እንጂ ፓሚሊ 😻

መዝሙር 17 አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ 🥺❤️‍🩹

እስካሁን ድረስ comment ሳታረጉ ልክ እኔ የሆነ ጥፋት ሳጠፋ እንደ ፃዲቅ comment የምታረጉ ሰዎች ግን አድቡ. በጣም ነው የምታስጠሉት ጌታን..🤮

ለካስ ሰውነት ባዳ ነው ለካ ሰው መሆን እዳ ነው እህል ውሀ ቢያደነድነው ሲያጣ ሲነጣ በድን ነው። አያ ሙሌ

ከገላ ተቆርጦ እትብቴ ሲቀበር ለአፈር ማንነቴ የሞት ቀብድ ነበር😏