fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 915 مشترک است و جایگاه 5 366 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 108 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 915 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -408 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -16 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 5.36% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.55% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 854 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 406 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 23 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 915
مشترکین
-1624 ساعت
-827 روز
-40830 روز
آرشیو پست ها
"ዝምታው 'አትፈልገኝ' እያለህ ከሆነ፣ በግድ ለማውራት አትልፋ....✍ የማይወድህን ሰው ማውራት፣ ራስን ዝቅ አድርጎ ህመምን እንደ መጋበዝ ነው። 🚫🥺😖

ልጅ ሆኜ ማሰበው አውሮፕላን✈️ ሰፈራችን ተከስክሶ የተረፈውን ላፕቶፕና ስልክ ዶላር ... ምናምን ስወስድ 🙄 ድድብና ከልጅነቴ ነው የተፀናወተኝ🥹😂🤣

Reactoin🙄 አርጉ እንጂ ወገን. ❌ ያለዛ ልተኛ ነው 💔

የአባት ዘመዶች ጥቅም የላቸውም...🙄 የአናት ዘመዶች ደግሞ ገንዘብ የላቸውም...🙄 ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው😁

የሰሞኑ አየር ደሞ💟💟 ጭንቀትና ንዴትን ጠራርጎ ሚከንፍ አይነት ሰላም ያለዉ ንፋስ😇🧘 ብርዱ🥹 : መብረቁና ቲናንሽ ካፊያዎች⛈ ዳመናዉ : ጭጋጉ በስማም🥰

ሲጀመር ጆሮ ቆራጩ ሚባል ሰው እንደሌለ ያወቅን ቀን ነው ህይወታችን መበላሸት የጀመረው😭🤚 🥀 ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️         ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐        

የአባት ዘመዶች ጥቅም የላቸውም...🙄 የአናት ዘመዶች ደግሞ ገንዘብ የላቸውም...🙄 ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው😁

ለቅሶ ቤት ከቆንጆ ቺክ አጠገብ ቁጭ ብሎ #ጀንጀናውን ለመጀመር...😅 " እዚህ ብዙ ጊዜ ትመጫለሽ እንዴ?🤔 " 🤓 🤣🤣🤣

እስኪ ሴቶች ይችን ለብሳችሁ መልክ ስትሰሩ የነበራችሁ አለን በሉ በ react ❤️😁
እስኪ ሴቶች ይችን ለብሳችሁ መልክ ስትሰሩ የነበራችሁ አለን በሉ በ react ❤️😁

እነሱን ላለማስከፋት ዝምታን  ብንመርጥም እራሳቸውይ እንደ ተበዳይ ያያሉ

Cheers 🥂 high school  🏫 ከገባን ቦሀላ ለደረጃ መማር ትተን ላለ መውደቅ መኮረጅ ለጀመርን 🍾🍻

ያ ጀማ ተመልሰናል
🙌 ሞቅ ሞቅ አርጉት 🥰

Gym guy💪 Join us ➜ @pp_of_pp_21
+4
Gym guy💪 Join us ➜ @pp_of_pp_21

ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ቢሆንም
ይቅርታን ተማምኖ ግን ሰውን
ማስከፋት ቲንሽነት ነው ።

እውነቱን እያወቁ እንዳላወቁ መሆን ሙድ አለው።

ስሚኝ የኔ ቆንጆ    
        ከአምላክ ያልሆነን ደስታ አታሳጂ         ክብርሽን ጠብቀሽ በማስታዋል ሂጂ        እኚ ውብ ቀኖችሽ ዛሬ የምትኖሪያቸው         ልክ እንደ አንቺ ሁሉ ማህፀን አላቸው          ከዓመታት በኋላ ይወልዳሉ መንታ የአንዱ ስም ፀፀት ነው የአንዱ ስም ትዝታ🥺

ምን እንደሚያስፈራኝ ታውቃላቹ... በጣም መላመድ፣በጣም መግባባት፣ በጣም መዋደድ፣በጣም ማውራት፣ በጣም መቀራረብ እነዚህ ነገሮች አብዛኛውን ጊዜ ከትክክለኛው ሰው ጋር ካልሆነ በቃ...❤️‍🩹

🔮መጡም አይጠቅሙኝም 🔷🔷.🔶🔶 ቀሩም አይጎዱኝም...
ብለህ ነው ማሰብ ያለብህ 🤝

ሰዎች 'እንወድሃለን' የሚሉህ፣ ያንተ መኖር ለእነሱ ጥቅም እስካለው ድረስ ብቻ ነው።⚖️👀

ተኙ መሽቷል 🙌 የነገ ሰው ይበለን
ሰናይ ለሊት🌑 🥰