cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አቡደርዳእ ኢብኑ ጀሚል 🌙Ibnu jemil channel

💫ሀቅ ከማንም ከመጣልህ ተቀበል!! 💫በምትዘው አቃም ላይ መረጃ ይኑርህ!! 💫ሰውን ተከትለህ ምንም መረጃ ሳይኖርህ አቃም አትመሰርት!! 💫ወደ ሀቅ ጎዳና ከመጣክ አትወዛወዝ፣ከሀቅ ጋር ተያይዞ የምመጣውንም ፈተና ለመቀበል ዝግጁ ሁን!! 💫👇👇ይህ የአቡደርዳእ /ኢብኑ ጀሚል የተሌግራም ቻናል ነው።በአላህ እገዛ የተለያዩ ት/ቶች ይለቀቁበታል። https://t.me/ibnujemilchannel

نمایش بیشتر
أثيوبيا12 111زبان مشخص نشده استدین و مذهبی105 829
پست‌های تبلیغاتی
395
مشترکین
+524 ساعت
+257 روز
+9530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥 👉የጁምዓ ቀን ዳሰሳዎች  በስሱ የጁምዓ ቀን ከሳምንቱ ቀናት በላጭ ምያደርገው ብዙ ነገራቶች ኣሉት። 👌ኣደም በጁምዓ ተፈጠረ 👌በሱዋም ጀነት ተገባ 👌በሱዋም ከጀነት ተባረረ 👌በጁምዓም ተውበቱን ተቀበለው 👌በጁምዓም ሞተ 👌ቅያማ ምትቆመውም በጁምዓ ነው 👌በሱዋም የሆነች ሰአት ኣለች በዝህች ሰአት ማንም ዱዓእ አያደርግም አሏህ ብቀበለው እንጂ 👉የጁምዓ ቀን ግዴታዎች 🚦ሰውነቱ ተግማምቶ ከሆነ መታጠብ 🚦ጁምዓን መስገድ ሸርዓዊ ምክንያት ከሌለው 🚦ኹጥባን ጆሮ ጣል አድርጎ መስማት 🚦አዛንየ (ሁለተኛውን)ከሰማ በግዴታ ወደ መስጅ መሄድ  👉የጁምዓ ቀን ሱናዎች 🏖በግዜ ታጥቦ መሄድ 🏖ሽቶ መቀባት (ለወንድ) 🏖ነጭ መልበስ ለወንድ 🏖ሱረቱ አልከህፍ መቅራት 🏖አወል ሰፍ መግባት ሌሎችም,,,, 🏖መፋቅያ መጠቀም 👉ጁምዓ የማይወጅብባቸው 🌹ሴቶች በሱናነት በቀር ቤታቻው ይሻላዋል 🚘🚥ሙሳፊር ( መንገደኛ) 80 k m የምጓዝ 🛏በሽተኛ መስጅድ መምጣት የማይችል 🥠ነጭ ሽንኩርት የበላ ወይም አዛ ምያደርግ ነገር የተጠቀመ ሰው , , 👉የጁምዓ ቀን ክልከላዎች ❌ለሴቶች ሽቶ መቀባት በሌላም ግዜ ከመከልከሉም ጋር ከቤትዋ ውጭ ❌ነጭ ሽንኩርት በልቶ ወደ መስጅድ መሄድ ሌላም በተመሳሳይ የሱን ይዘት የያዘ ❌ሁለተኛው አዛን ካለ ቦኀላ ንግድ መነገድ ሱቅም ይሁን ሌላም ዱንያ ንግድ ነክ ከሆነ ❌ሰዎችን ትከሻ አላስፈላጊ በሆነ መንገድ መራመድ ❌ኹጥባ ከጀመረ ቦኀላ ማውራት ጥሩም ይሁን ክፉ 🕌የጁምዓ ቀን በመጀመርያው ሰአት የገባ ግመል🐪🐫 ሰደቋ እንዳደረገ ይቆጠራል 🏆📲በሁለተኛው ሰአት የገባ በሬ🐄🐄 ሰደቃ እንዳደረገ ይቆጠራል ⌛️🪀በሶስተኛው ሰአት የገባ የበግ🐏🐑 ሙኩት ሰደቃ እንዳደረገ ይወሰዳል 🖥🌷በአራተኛው ደሞ ዶሮ 🐓🐓ሰደቃ እንዳደረገ ይወሰዳል 🏝💫በአምስተኛው የገባ ደሞ እንቁላል 🥚🥚ሰደቃ እንዳደረገ ይቆጠራ እማም ምንበር ላይ ስወጣ መዝገብ ያቆማል። አሏህ የጁምዓ ቀን ይበለን 🤲🤲🤲🤲🤲 ✍አቡደርዳእ /ኢብኑ ጀሚል የቴሌግራም ቻናል👇👇👇 https://t.me/ibnujemilchannel
نمایش همه...
አቡደርዳእ ኢብኑ ጀሚል 🌙Ibnu jemil channel

💫ሀቅ ከማንም ከመጣልህ ተቀበል!! 💫በምትዘው አቃም ላይ መረጃ ይኑርህ!! 💫ሰውን ተከትለህ ምንም መረጃ ሳይኖርህ አቃም አትመሰርት!! 💫ወደ ሀቅ ጎዳና ከመጣክ አትወዛወዝ፣ከሀቅ ጋር ተያይዞ የምመጣውንም ፈተና ለመቀበል ዝግጁ ሁን!! 💫👇👇ይህ የአቡደርዳእ /ኢብኑ ጀሚል የተሌግራም ቻናል ነው።በአላህ እገዛ የተለያዩ ት/ቶች ይለቀቁበታል።

https://t.me/ibnujemilchannel

👎 2
قال ابن تيمية رحمه الله : أولياء الله هم الذين يتبعون رضاه بفعل المأمور ، وترك المحظور ، والصبر على المقدور . 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 قال الحسن البصري رحمه الله لا شيء أولىٰ بأن تُقيدَهُ من لسانِك ، ولا شيء أولىٰ بألاّ تقبلهُ من هواك . 💫
نمایش همه...
قال ابن تيمية رحمه الله : أولياء الله هم الذين يتبعون رضاه بفعل المأمور ، وترك المحظور ، والصبر على المقدور . 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 قال الحسن البصري رحمه الله لا شيء أولىٰ بأن تُقيدَهُ من لسانِك ، ولا شيء أولىٰ بألاّ تقبلهُ من هواك . 💫https://t.me/ibnujemilchannel
نمایش همه...
አቡደርዳእ ኢብኑ ጀሚል 🌙Ibnu jemil channel

💫ሀቅ ከማንም ከመጣልህ ተቀበል!! 💫በምትዘው አቃም ላይ መረጃ ይኑርህ!! 💫ሰውን ተከትለህ ምንም መረጃ ሳይኖርህ አቃም አትመሰርት!! 💫ወደ ሀቅ ጎዳና ከመጣክ አትወዛወዝ፣ከሀቅ ጋር ተያይዞ የምመጣውንም ፈተና ለመቀበል ዝግጁ ሁን!! 💫👇👇ይህ የአቡደርዳእ /ኢብኑ ጀሚል የተሌግራም ቻናል ነው።በአላህ እገዛ የተለያዩ ት/ቶች ይለቀቁበታል።

https://t.me/ibnujemilchannel

1
Photo unavailableShow in Telegram
©ሸይኻችንን አሏህ ይጠብቃቸው! https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
نمایش همه...
👍 7
قال الإمام ابن القيم - رحمه الله - : " كيف يَسلَم من له زَوجَة لا تَرحَمه ، وولدٌ لا يَعذرهُ ، وجَارٌ لا يأمنه ، وصاحبٌ لا ينصحه ، وشريكٌ لا يُنصفه ، وعَدُوٌّ لا ينَام عن معادَاتِه ، ونفسٌ أَمَّارَة بالسوء ، ودُنيا مُتزيِّنَة ، وهوى مُرْدٍ ، وشهوةٌ غالبة له ، وغَضبٌ قاهرٌ ، وشيطَانٌ مزيّن ، وضعف مستول عليه ؟! فَإِن تولاه الله وجذبَه إِليهِ ؛ انقهَرت له هَذِه كلّهَا ، وإن تَخَلَّى عنه ووكله إِلى نَفسه ؛ اجتَمَعت عليه فكانت التهلكة". [ الفوائد ( صـ٨٠ ) ]
نمایش همه...
📣📣📢📢ልዩ የደዕዋና የኒያ ፕሮግራም በስልጤ ዞን በሚቶ ወረዳ ወ/ቦ ጉታም የሰለፍዮች ጉሩፕ ላይ ✅ዛሬ ሀሙስ ማታ ማለትም ቀን ዙልሒጃ 21 /1445 >ሰኔ 20 2016 ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኃል። ⏰⏰ በኢትዮ 3፡ 30 🎙ተጋባዡ እንግዳችሁ አቡደርዳእ /ኢብኑ ጀሚል 🌹🌷ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ግዴያ ነው !! ወደ ጉሩፑ በዚህ ሊንክ በመግባግን ለሌሎች ሼርና ኣድ በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም 💫https://t.me/+BI40gJXI3SFmMzA0
نمایش همه...
በስልጤ ዞን በሚቶ ወረዳ ወ/ቦ ቀበሌ ጉታም የሰለፊዮች መስጂድ በጋራ ለመገንባትና ቁርኣንና ሀዲስን በሰለፎች መንገድ ለማስገንዘብ ነው። አካወንት ቁጡር አብዱረሂም ጀማል 1000635247774

https://t.me/+VrlqPNeu9yo3Y2Nk

إِنَّمَا يَعْمُرُ مَسَاجِدَ اللَّهِ مَنْ آمَنَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الآخِرِ وَأَقَامَ الصَّلاةَ وَآتَى الزَّكَاةَ وَلَمْ يَخْشَ إِلا اللَّهَ فَعَسَى أُولَئِكَ أَنْ يَكُونُوا مِنَ الْمُهْتَدِينَ 18

“ከሌላ ልጆች ” የምለው ከሌላ ፍጥሮች በምል ኢዲት ተደርጓል
نمایش همه...
🟠የማንነት ሚዛን ክፍል( 1) [ተውሒድ] የሰው ልጅ ትክክለኛውን ተፈጥሮ ወደ ሌላ ካዞረው ወደ ዞረበት መሪ ይገራለታል።በሰባት ሰማያት ተውቦና ምስክርነት ተሰቶት የመጣውን ኢስልምና አልቀበል ካለ በርካሹና በወራዳው በዓድ አምልኮ አላህ ይፈትነዋል።የሰው ልጅ የከበረውና ልቅና ያለውን ዕውቅና ያገኘበት ነገር ብኖር ብቸኛው ተውሒድ ነው።«ሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ ክብር ኣለው »የምለው በፍፁም አያስኬድም ፤ምክንያቱ አላህ በተከበረው ቃሉ የሰውን ልጅ ከምንም በላይ እንዳላቀው ተናግሮ ነበር ፦ وَلَقَدْ كَرَّمْنَا بَنِي آدَمَ وَحَمَلْنَاهُمْ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ وَرَزَقْنَاهُم مِّنَ الطَّيِّبَاتِ وَفَضَّلْنَاهُمْ عَلَى كَثِيرٍ مِّمَّنْ خَلَقْنَا تَفْضِيلًا የኣደምንም ልጅ በእርግጥ [ከሌላው ልጆች] አከበርናቸው። በየብስና በበህርም አሳፈርናቸው። ከመልካሞችም (ሲሳዮች) ሰጣናቸው።ከፈጠርናቸው ፍጥሮችም ከብዙዎች" ላይ ማብለጥን አበልጥናቸው። (ሱረቱ አል ኢስራእ70) 👌ሹፍ "የኣደም ልጅ" በምለው ላይ የሰው ልጅ ዘር በሙሉ ይካተታል።ይሁን እንጂ ይህን ክብርና ልቅና የምንፃረር ነገር ከተገኘ የቀድሞ ልቅናው ዋጋ ያጣል። ተመልከት ቀጣዩዋን አንቀፅ 👇 أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّمَا الْمُشْرِكُونَ نَجَسٌ فَلَا يَقْرَبُوا الْمَسْجِدَ الْحَرَامَ بَعْدَ عَامِهِمْ هَذَا وَإِنْ خِفْتُمْ عَيْلَةً فَسَوْفَ يُغْنِيكُمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ إِن شَاءَ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ حَكِيمٌ እናንተ አማኞች ሆይ! አጋሪዎች እርኩሶች ብቻ ናቸው።ከዚህም አመታቸው ቦኃላ የተከበረውን መስጂድ አይቅረቡ።ድኽነትንም ብትፈሩ አላህ ቢሻ ከችሮታው ያከብራችኋል።አላህ አዋቂ ጥበበኛ ነውና።(አል–ተውባህ 28) የሰው ልጅ ሰው መሆኑ ብቻ ክብር ብያሰጠው አላህ ሰው የመሆናቸው ምስጥር የሆነው ተውሂድን ትተዉ ከኢንስሶች የባሱ ናቸው ብሉ አያዘቅጣቸውም ነበር።ተመልከት 👇 وَلَقَدْ ذَرَأْنَا لِجَهَنَّمَ كَثِيرًا مِّنَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ لَهُمْ قُلُوبٌ لَّا يَفْقَهُونَ بِهَا وَلَهُمْ أَعْيُنٌ لَّا يُبْصِرُونَ بِهَا وَلَهُمْ آذَانٌ لَّا يَسْمَعُونَ بِهَا أُولَئِكَ كَالْأَنْعَامِ بَلْ هُمْ أَضَلُّ أُولَئِكَ هُمُ الْغَافِلُونَ ከጋኔንም ከሰዎችም ብዙዎች ለገሀነም ፈጠረን።ለእነርሱም በሳቸው የማያውቁባቸው ልቦች ኣሉዋቸው። ለእነርሱም በሳቸው የማያዩባቸው ዓይኖች ኣሉዋቸው ።ለእነርሱም በሳቸው የማይሰሙባቸው ጆሮዎች ኣሉዋቸው።እነዝያ እንደ እንስሶች ናቸው።ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሰቱ ናቸው። እነዝያ ዘንጊዎች እነርሱ ናቸው ። (አል አዕራፍ)179 ተመልከት የሰውነት መገለጫ የሆኑት ዓይናቸው፣ጆሮዋቸው፣ማያዎቻቸው እየሰሙ ደንቆሮ የምል ስያሜ ስሰጣቸው፦ صُمٌّ بُكْمٌ عُمْيٌ فَهُمْ لَا يَرْجِعُونَ ☑️ታዳ! ሰው በማንነቱ ይከበር የምለው ውድቅ ነው ። ወገኔ የማንነት ምስጥርህ ብቸኛው ጌታህን በብቸኛ ማምለክ ነው ።ያ ካልሆነ ወደድክም ጠላህ ያንተው የሰውነት ማንነት እንስሶችን ተሻግሮ አያልፍም። አላህ ሁላችንም እስከለተ ሞታች በተውሒድ ያፅናን። 🤲🤲 ተውሒድ የማንነት ሚዛን ሺርክ ጥሩ ማንነትን ነቃፉ ነው ክፍል (2) በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ለመከታተል👇 💫https://t.me/ibnujemilchannel
نمایش همه...
አቡደርዳእ ኢብኑ ጀሚል 🌙Ibnu jemil channel

💫ሀቅ ከማንም ከመጣልህ ተቀበል!! 💫በምትዘው አቃም ላይ መረጃ ይኑርህ!! 💫ሰውን ተከትለህ ምንም መረጃ ሳይኖርህ አቃም አትመሰርት!! 💫ወደ ሀቅ ጎዳና ከመጣክ አትወዛወዝ፣ከሀቅ ጋር ተያይዞ የምመጣውንም ፈተና ለመቀበል ዝግጁ ሁን!! 💫👇👇ይህ የአቡደርዳእ /ኢብኑ ጀሚል የተሌግራም ቻናል ነው።በአላህ እገዛ የተለያዩ ት/ቶች ይለቀቁበታል።

https://t.me/ibnujemilchannel

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.