cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኮሬ ዞን ልጆች ሕብረት/ኮሬን እንወቃት/Promot koore

ይህ.. Page ላይ የምነሱ ጉዳዮች 1. የጋራ ውይይት ስለ ኮሬ ልጆች እናደርጋለን! 2. ስለ ሀገራችን ጉዳዮች እናወራበታለን! 3. አድስና ወቅታዊ ጉዳዮችን እናጋራለን! 4. አለም ዓቀፍን ያማከለ ዘናዎች እናጋራለን! ስለዚህ #follow#አርድጉ! @kuruwochi

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
209
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
መንፈሳዊ መዝሙር መስመር

ከዛሬ ጀምሮ እስከ ለዘላለም እግዚአብሔር መዉጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።መዝ'ዳዊ 121/8 👉Tamirat Achule /Tame kiyya ☎+251918988262 ለአንድ አንድ መንፈሳዊ ማስታወቂያ ፦ በimo, telegram, Instagram, Facebook, tiktok, በፈለጋችሁ ማህበራዊ ሚድያ እንሰራለን። #

https://www.youtube.com/@spirtualsings

የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። ⭐ትምህርት ሚኒስቴር ⭐ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔸 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education 🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹
نمایش همه...
Exit exam | Registration

Ministry of Education | Exitexam registration portal

1
በትምህርት ጥራት ላይ የገጠመውን ስብራት ለመጠገን ዘርፈብዙ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አስታወቀ ኮሌጁ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በክልሉ በ11 ማዕከላት የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት ሰጥቷል። በሆሣዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አካዳሚክና ምርምር ምክትል ዲን አቶ ተካ ሞጬ እንደገለጹት የኮሌጁ ዋና ተልዕኮ ጥራትና ብቃት ያላቸውን መምህራንና ተማሪዎችን ማፍራት እንደመሆኑ የመማር ማስተማር ስራውን በተገቢ እየተወጣ ይገኛል። በትምህርት ዘመኑ በተለያዩ ትምህርት አይነቶች በዲኘሎማ እና በዲግሪ መርሃ ግብር ከ8 መቶ በላይ መምህራን ለማፍራት እየሰራ ይገኛል ብለዋል:: ኮሌጁ ከመደበኛ ተግባሩ በተጨማሪ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በትምህርት ጥራት ላይ የገጠመውን ስብራት ለመጠገን ዘርፈ ብዙ ተግባራት እያከናወና መሆኑን አንስተዋል:: በዚሁ መሠረት ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በክልሉ ለአስር ተከታታይ ሳምንታት በሂሳብ፣ በእንግሊዝኛ፣ በተፈጥሮ እና በማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ዓይነቶች የ8ኛ ክፍል ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት በኮሌጁ መምህራን እንዲሰጥ መደረጉን ገልጸዋል:: ለዝርዝሩ ሊንኩን ይጫኑ https://www.facebook.com/photo/?fbid=855517576614639&set=pcb.855519256614471
نمایش همه...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

نمایش همه...
Ethio Exit Exam and COC Exam Materials

all exit exam pdf all freshman course materials and exams all remidal materials and exams

The History of Koore people .pdf4.97 KB
ተለግራም ግሩፍ ካላችሁ 2019 2020 2021 2022 2023 የተከፈተ ግሩፍ ካላችሁ እንገዛለን ስለ member አትጨነቁ ብቻ ከላይ ያለው ዓ.ም ብቻ የተከፈተ ይሁን ለመሸጥ ከፈለጋቸው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Tamekiya +251918988262 @rediet_dikame 0972688586
نمایش همه...
👍 2
ቆላማው ኮሬ ከጎረቤት አቅጣጫ በመጣ ታጣቂ ሕይወቱን እና ንብረቱን ይነጠቃል፤ ደጋማው ኮሬ ከውስጡ በበቀለ ወንበዴ የሴት ልጆቹን አካላዊ፣ አዕምሮአዊ ደህንነት እየተነጠቀ በሽብር ይኖራል! 6/9/2016kwt
نمایش همه...
👍 1
የጥቃት መረጃ--ሻፉለ ቀበሌ ግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም (KWT News) በአሁኑ ሰዓት (ከረፋዱ 4 ሰዓት) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ኮሬ ዞን፣ ጎርካ ወረዳ፣ ሻፉለ ቀበሌ ከአዋሳኙ የምዕራብ ጉጂ ዞን፣ ሱሮ ባርጉዳ ወረዳ አቅጣጫ ከመጡ ታጣቂዎች ጋር የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ መሆኑን ከአካባቢው የደረሰን የስልክ መረጃ ያመለክታል። የዚያ አካባቢ ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እናሳስባለን። ዝርዝር መረጃ ተከታትለን እናቀርባለን። እስካሁን በደረሰ መረጃ መሰረት #አንድ_ሰዉ_እንደ_ሞተ #አንዱ ደግሞ በከባድ ሁኔታ በጥይት ተመቷል። እስካሁን ወደ ካርማ / ጅጆላ ወረዳ አከባብ የከባድ የተኩስ ልውውጥ አለ እየተባለ ነው።
نمایش همه...
እንደምን አላችሁ በተሰብ አንድ ነገር ላይ እንድንነጋገር እፈልጋለው ይኸውም የኮሬ ልጆች ነገ እጣ ፈንታው ምንድነው ? ለምን ብትሉ በሁሉም ነገር ወደ ኋላ ቀር ሆነናል ባለፈ እንዳያችሁት ከሆኔ በተለያዬ ስፖርት ዓይነት የመጡ የኛ ሀገር ልጆች ምን ዓይነት ሁነታ እንደ ነበር ዓይታቹታል ። ለምሳሌ ያክል የለላ ሀገር ልጆች ከጫወቱ በኋላ በራሳቸው (service )መኪና ለወጡ የኛዎች አይታቹታል ስለዚህ እንዴት እንሁን በዝያ ላይ ቅድሜ ዝግጅት ያለመኖሩ የተነሳ ምን ዓይነት እንደ ሆኑ ተመልክታችሏል :: አሁናዊ ሁነታ ስታዩ መንገድ ምባል ነገር የለም እሽ መፍትሐው ምንድነው??
نمایش همه...
👍 1
IWAAX'E - WOGA SOYKA -NEW ETHIOPIAN KOORETE MUSIC 2024.mp39.59 MB
MIGGA_&_IWAAX'E_ISUS_TAOHESE_NEW_ETHIOPIAN_KOORETE_MUSIC_2024.mp34.52 MB
IWAAX'E_&_KALI_NUNDIYE_NE'EHAY_NEW_ETHIOPIAN_KOORETE_MUSIC_2024.mp34.79 MB
IWAAX'E - AFFUKA -NEW ETHIOPIAN KOORETE MUSIC 2024.mp34.83 MB
KALI_&_IWAAX'E_NEN_TALAGE_NEW_ETHIOPIAN_KOORETE_MUSIC_2024.mp34.33 MB
IWAAX'E - BUUSHEE -NEW ETHIOPIAN KOORETE MUSIC 2024.mp34.38 MB
IWAAX'E - SHIDA -NEW ETHIOPIAN KOORETE MUSIC 2024.mp34.37 MB
IWAAX'E - BOTUS -NEW ETHIOPIAN KOORETE MUSIC 2024.mp34.02 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.