cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝑎𝑏𝑑𝑢𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑎𝑑𝑑𝑎𝑙𝑜𝑐𝒉𝑦🖊 (አብዱሰላም ሙሐመድ)

አሏህ ካለ በዝህ የቴሌግራም ቻናል ፅሁፎች እና የሱና ኣሊም Voico ች ጠቃሚ የሁኑ ምክሮች paste ምደረግበት ይሆናል ስለዝህ ከናንተ ምጠበቀው ይህን ቻናል ጆይን ብለው መግባት ብቻ ነው ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ @abduselamaddalochy1 @abduselamaddalochy1 ሀሳብ አስተያት ካሎዎ በዚ ቦት ያድርሱን @abduselamaddalochybot https://www.facebook.com/groups/

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
238
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
+130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#የሚስት__ሀቅ✅✅✅ አሏህ በደነገገው መሰረት ሚስቶች በባሎቻቸው ላይ ሀቅ አላቸው። እነዚህ መብቶች፦ 1⃣ የማስተዳደር  ሀቅ እና✅ 2⃣ የመንከባከብ  ሀቅ✅ በመባል በ2⃣ መደብ ይከፈላሉ። ((1⃣ «#የማስተዳደር_ሀቅ»))✅ ባል የቤቱን ወጭ ሙሉበሙሉ መሸፈን ግዴታ አለበት። አሏህ በቁርኣኑ እንደገለፀው፦ الرِّجَالُ قَوَّامُونَ عَلَى النِّسَاءِ بِمَا فَضَّلَ اللَّهُ بَعْضَهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ وَبِمَا أَنفَقُوا مِنْ أَمْوَالِهِمْ ۚ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِّلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ ۚ وَاللَّاتِي تَخَافُونَ نُشُوزَهُنَّ فَعِظُوهُنَّ وَاهْجُرُوهُنَّ فِي الْمَضَاجِعِ وَاضْرِبُوهُنَّ ۖ فَإِنْ أَطَعْنَكُمْ فَلَا تَبْغُوا عَلَيْهِنَّ سَبِيلًا ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلِيًّا كَبِيرًا ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው፡፡ አሏህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው፡፡ መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡ እነዚያንም ማመጸቸውን የምትፈሩትን ገስጹዋቸው፡፡ በመኝታዎችም ተለዩዋቸው፡፡ (ሳካ ሳታደርሱ) ምቱዋቸውም፡፡ ቢታዘዟችሁም (ለመጨቆን) በእነርሱ ላይ መንገድን አትፈልጉ፤ አሏህ የበላይ ታላቅ ነውና፡፡ 👉 ወንዱ ይህንን ግዴታውን በቂ ባልሆነ ምክንያት የማይሸፍን ከሆነ ሚስት አብራው ልትኖርም ወይም ትታው ልትሄድ ሙሉ መብት አላት። እንዲሁም የቤቱን ወጭ መሸፈን እስከሚችል ድረስ ግንኙነት ማድረግ አትገደድም። (ፊቂህ አልሻፊዒ 3/155) 👉 የቤቱን ወጭ መሸፈን አለበት ሲባልም ለቤት አስቤዛ፣ ለልብስ፣ ለመዋቢያ ጌጣጌጥ እና መሰል ነገሮችን በቂ የሆነ ገንዘብ መስጠት ግዴታው ነው። 👉 ሚስት የራሷን የገቢ ምንጭ ካላት ደግሞ በፈቃደኝነት ለቤቷ ወጭ ማድረግ አልያም ለቤተሰቦቿ ወይም ለራሷ ለምትፈልገው የማዋል ሙሉ መብት አላት። ባል በገንዘቧ ላይ ማስገደድ አይችልም። ((2⃣ «#የመንከባከብ_ሀቅ»))✅ ሚስትን መንከባከብ በፈቃደኝነት የሚሰራ ሳይሆን ግዴታ ነው። ሚስት ለባሏ መታዘዝ ግዴታ እንዳለባት ባልም ሚስቱን በመልካም መያዝና መጠበቅ ግዴታው ነው። «ለእነርሱም ለሴቶች የዚያ በእነርሱ ላይ ያለባቸው  ግዳጅ ብጤ በመልካም አኗኗር በባሎቻቸው ላይ መብት አላቸው።» (በቀራህ፥ 228 ባልየው ሚስቱን በሆነ ምክንያት ቢጠላ እንኳን መበደል አይፈቀድለትም። በመልካም እስኪለያዩ ወይም አላህ የወሰነውን እስኪያመጣ እንክብካቤን አለማጓደልና መታገስ ግዴታ ተጥሏል። «በመልካምም ተኗኗሩዋቸው። ብትጠሉዋቸውም ታገሱ። አንዳችን ነገር ብትጠሉ አላህም በእርሱ ብዙ ደግ ነገርን ሊያደርግ ይቻላልና።» (ኒሳዕ፥ 19) ነቢዩ ((ﷺ)) ሚስቶቻቸውን ምግብ ከማብሰልና ጫማቸውን ከመስፋት ጀምሮ በሁሉም ስራ ያግዙ የነበረ ሲሆን «ሴቶችን ተንከባከቡ። እሷ በወንዶች ላይ የተጣለች አደራ ናት።» ብለዋል። Join share like T.me/abduselamaddalochy1 t.me/abduselamaddalochy1
نمایش همه...
𝑎𝑏𝑑𝑢𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑎𝑑𝑑𝑎𝑙𝑜𝑐𝒉𝑦🖊 (አብዱሰላም ሙሐመድ)

አሏህ ካለ በዝህ የቴሌግራም ቻናል ፅሁፎች እና የሱና ኣሊም Voico ች ጠቃሚ የሁኑ ምክሮች paste ምደረግበት ይሆናል ስለዝህ ከናንተ ምጠበቀው ይህን ቻናል ጆይን ብለው መግባት ብቻ ነው ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ @abduselamaddalochy1 @abduselamaddalochy1 ሀሳብ አስተያት ካሎዎ በዚ ቦት ያድርሱን @abduselamaddalochybot

https://www.facebook.com/groups/

👌 2
نمایش همه...
Abduselam a.dalochy

አብዱሰላም አድ ዳሎችይ የቴሌግራም ቻናል ግሩፕ ጆይን በማለት ይቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም

ጁምዓ ነው ፈገግ በሉ :) አንድ ጃሂል ነው አሉ. . . ባለትዳር እረኛ ነበር ምንም አያቅም ሚስቱ ጠዋት ሲወጣ ደረቅ ቂጣ ሰጥታው ስራዋን ትሰራለች፤ ምሳም የተገኘውን. .እራትም እንደዛው ደክሞት ስለሚመጣ ያገኘውን በልቶ ይተኛል. . .በዚህ ሁኔታዋ ተማሮ ትንሽ ከቆዩ በኃላ ከሚስቱ ጋር ይፋታሉ። . . ትንሽ ወር  ከቆየ በኃላ ሌላ ሚስት ያገባል እቺ ሚስት ጠዋት ወዝ ያለው ምግብ. . ገንፎ በቂቤ ምሳም እርሻው ቦታ ይዛለት ትሄድና አብራው በልታ. .  አጫውታው ቤቷ ትመለሳለች። ማታ ውሀ አሙቃ እግሩን አጥባ እኔ ነኝ ያለ እራት አቅርባ ታጎርሰዋለች። በዚህ ሁኔታ ትንሽ ከቆዩ በኃላ ሰውየው አዲሷን ሚስቱን ይደበድባታል. . . እሷም በጩኸት ታቀልጠዋለች፤ የሰፈር ሰው ተሰብስቦ ምን አድርጋህ ነው ቢባል.  የጃሂል ነገር ምን ቢል ጥሩ ነዉ እስከዛሬ እንደዛ ስቃጠል የት ሄዳ ነበር:) C T.me/abduselamaddalochy1
نمایش همه...
𝑎𝑏𝑑𝑢𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑎𝑑𝑑𝑎𝑙𝑜𝑐𝒉𝑦🖊 (አብዱሰላም ሙሐመድ)

አሏህ ካለ በዝህ የቴሌግራም ቻናል ፅሁፎች እና የሱና ኣሊም Voico ች ጠቃሚ የሁኑ ምክሮች paste ምደረግበት ይሆናል ስለዝህ ከናንተ ምጠበቀው ይህን ቻናል ጆይን ብለው መግባት ብቻ ነው ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ @abduselamaddalochy1 @abduselamaddalochy1 ሀሳብ አስተያት ካሎዎ በዚ ቦት ያድርሱን @abduselamaddalochybot

https://www.facebook.com/groups/

ወሳኝ ሙሐደራ ርዕስ፦ ዒልም አደራ ነው መነገጃ አይደለም 🎙 በታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱልሐሚድ (የለተሞ ሸይኽ) [ሀፊዘውላህ] https://t.me/Abdurhman_oumer/8479
نمایش همه...
አማነቱል ዒልም.mp36.89 MB
18 አመት ሲሞላን እራሳችንን ምንችል መስሎን ነበር ለካ🤭😂 t.me/abduselam3lamaddalochy1
نمایش همه...
abduselam Berhe yenus

ያሻውን ሰሪ ብቻውን ቀሪ::

አንድ ሸይኽ ነው አሉ...የሆነ ቀን ፈረሱን ለመሸጥ ገበያ ይወጣል፥ ብዙም ሳይቆይ አንድ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና ፈረሱን እንደወደደው ይነግረዋል። ሰውየውም ከመግዛቱ በፊት ስለ ፈረሱ ባህሪ ሸይኹን ይጠይቀዋል። ሸይኹም:- "የኔ ፈረስ በጣም ልዩ ነው፥ ልክ ስትጋልበው መንቀሳቀስ የሚጀምረው "ሱብሃነአላህ" ስትለው ነው። እንዲሮጥ ከፈለክ ደግሞ "አልሃምዱሊላህ" ትለዋለህ። ቀጥ ብሎ እንዲቆም ከፈለክ "አላሁ አክበር" ትለዋለህ" ብሎ ይነግረዋል። ገዢውም በፈረሱ ድንቅ ችሎታ ተገርሞ ሳያቅማማ ከሸይኹ ይገዛውና ጉዞውን ይጀምራል። በተባለው መሰረት ፈረሱ ላይ ይወጣና እንዲንቀሳቀስ "አልሃምዱሊላህ" ይለዋል። ፈረሱም ቀስ ብሎ መንቀሳቀስ ጀመረ፥ የፈረሱን ምቾት ያስተዋለው ሰውየው ሮጥ ሮጥ ልበልበት ብሎ "አልሃምዱሊላህ" ይለዋል። ፈረሱም በፍጥነት መሮጥ ይጀምራል።ሰውየው ከዚያም በበለጠ ፍጥነት መጋለብ ስለፈለገ ደጋግሞ "አልሃምዱሊላህ" ይለዋል። አሁንም ፈረሱ በከፍተኛ ፍጥነት መሮጥ ይቀጥላል። ነገር ግን ሳያስብ በድንገት ከፊትለፊቱ አንድ አስፈሪ ጥልቅ የሆነ ገደል ይመለከታል። ከድንጋጤው የተነሳ ምን ብሎ ፈረሱን ማቆም እንዳለበት ይረሳል። ፈረሱም በፍጥነት ወደ ገደሉ መጓዙን ይቀጥላል፥ ልክ የገደሉ አፋፍ ላይ እንደደረሰ ድንገት ትዝ ይለውና "አላሁ አክበር" ብሎ ይጮኻል። ያኔ ፈረሱ በገደል አፋፍ ላይ ቀጥ ብሎ ይቆማል። ሰውየው ድጋሚ የተወለደ እስኪመስለው ድረስ ደስ አለው። ትንፋሹን በከባዱ ከተነፈሰ ቡኋለ፥ ከሞት አፋፍ ያዳነውን አምላኩን ለማመስገን "አልሃምዱሊላህ" ይላል። ወዲያውኑ ፈረሱ ወደ ገደል...ይዞት ገባ ይባላል🤦‍♀ 😘አሉ ነው እንግዲህ t.me/abduselamaddalochy1
نمایش همه...

👍 1
نمایش همه...
𝑎𝑏𝑑𝑢𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑎𝑑𝑑𝑎𝑙𝑜𝑐𝒉𝑦🖊 (አብዱሰላም ሙሐመድ)

አሏህ ካለ በዝህ የቴሌግራም ቻናል ፅሁፎች እና የሱና ኣሊም Voico ች ጠቃሚ የሁኑ ምክሮች paste ምደረግበት ይሆናል ስለዝህ ከናንተ ምጠበቀው ይህን ቻናል ጆይን ብለው መግባት ብቻ ነው ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ @abduselamaddalochy1 @abduselamaddalochy1 ሀሳብ አስተያት ካሎዎ በዚ ቦት ያድርሱን @abduselamaddalochybot

https://www.facebook.com/groups/

انشُري العِلم الشَّرعِيّ، ولَايَضُرّكَ مَن قَال: نَسخٌ ولَصقٌ. لا نَحنُ بِعُلَمَاء ولَا بِمَشَايِخ.. مَا نَحنُ إلّا نَاقِلين لِكلام أهل العِلم والسُّنة، وهٰذا فَضلٌ عظِيمٌ وفِيهِ خَيرٌ كَثِيرٌ🌸 ኢልምን አሰራጭ አንዳንድ ሰዎች ብቻ ማንሳት መለጠፍ ነው ሚታውቀው ይሉሃል 💀ግን ማለታቸው አይግዳህ 🤐በላቸው እኔ እኮ ኣሊምም ሆነ መሻኢክ አይደለሁም ወኢነማ የኡለማኦችን ንግግር አንሺዎች ነን ይህን ማድረጋችን ትልቅ ደረጃ ና ብዙ ከይራቶች የበዙበት ነው 👇 t.me/abduselamaddalochy1
نمایش همه...
𝑎𝑏𝑑𝑢𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑎𝑑𝑑𝑎𝑙𝑜𝑐𝒉𝑦🖊 (አብዱሰላም ሙሐመድ)

አሏህ ካለ በዝህ የቴሌግራም ቻናል ፅሁፎች እና የሱና ኣሊም Voico ች ጠቃሚ የሁኑ ምክሮች paste ምደረግበት ይሆናል ስለዝህ ከናንተ ምጠበቀው ይህን ቻናል ጆይን ብለው መግባት ብቻ ነው ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ @abduselamaddalochy1 @abduselamaddalochy1 ሀሳብ አስተያት ካሎዎ በዚ ቦት ያድርሱን @abduselamaddalochybot

https://www.facebook.com/groups/

"እገሌ ይሰድብሃል" አሉት ለአንድ ደግ ሰው ሰዎች ። " ሁሉም ሰው የየራሱ የሥራ መዝገብ አለው። ደስ ባለው ነገር ቢሞላ ምን ጎዳኝ።" አላቸው ። ሶባሐል ኸይር T.med/abduselamaddalochy1
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ይብሉ ይጠጡ! በዛውም ይጠንቀቁ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن نام وفي يدِهِ غَمَرٌ ولم يغسِلْهُ فأصابه شيءٌ، فلا يلومَنَّ إلّا نفسَهُ.﴾ “በእጁ ላይ የስጋ ሽታ እያለ ሳያጥብ የተኛ (በዚህም ምክኒያት) የሆነ ነገር ካገኘው እራሱን እንጂ ማንንም አይውቀስ።” አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 3852
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.