cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝑨𝒍-𝑬𝒉𝒔𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒍𝒂𝒎𝒊𝒄 𝑻𝒖𝒃𝒆✍️

በዚህ ቻናል እጥር ምጥን ያሉ ግጥሞች፣ሀዲሶች፣ቲላዋ፣ እንዲሁም የዑለሞችን ድንቅ መልዕክቶች እና ግላዊ ምክሮችን ታገኛላቹህ።all Muslims👉join us✦✦✦☆☆☆

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-1030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

☞እኔ  ሁሌም ደስተኘ ነኝ። ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ምክንያቱም ከሰው ምንም ጠብቄ አላቅም ፡፡ ☞ሂወት ትንሽ ነች እናም ሂወትሽን ውደጃት ❥ደስተኝነትን ተላበሽው ፈገግታን አብዢ ☞ለራስሽ ስትይ ኑሪ ከመናገርሽ በፊት ⇉አዳምጪ ከመፃፍሽ⇉በፊት አስቢ ከማስተማርሽ⇉በፊት ተማሪ ከመቀበልሽ በፊት ⇉ስጪ ከመጥላትሽ በፊት⇉ ውደጂ ⇉ ከመመለስሽ በፊት ሞክሪ            ከመሞትሽ በፊት ኑሪ
نمایش همه...
💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
"እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል" የሚባል አባባል አለ፤ መጀመሪያ ራስህን አድን፣ ራስህ ላይ አተኩር! እንዲህ ባደርግ ሰዎች ይደሰቱብኛል ማለቱን ተወውና 'እኔን ደስተኛ የሚያደርገኝ ምን ባደርግ ነው?' በል። ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲             ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
👍 2
#የተመረጡ_የአፍሪካውያን_አባባሎች………………………. ➊. "የወደቅበትን ቦታ ከማየት ይልቅ ያደናቀፈህን ነገር ለማወቅ ሞክር" ደቡብ አፍሪካ፡፡ ➋. "ቃላት ልክ እንደ ጦር ናቸው፤ አንዴ ከወረወርካቸው ልትመልሳቸው አትችልም" ቤኒን፡፡ ➌. "ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው" ኢትዮጵያ፡፡ ➍. "ሁልጊዜ ከጥቅም ጋር የሚጓዝ ሰው ሰላም የሌለው ሰው ነው" ሴኔጋል፡፡ ➎. "ድልድዩን ከመስበርህ በፊት ዋና እንደምትችል እርግጠኛ ሁን" ኬንያ፡፡ ➏. "በማንኛውም ጊዜና ቦታ ታጥቀህ መጠበቅ የፍርሃት ምልክት አይደለም፡፡ ሌላ ቀርቶ ጉንዳኖች እንኳ ሁሌ እንደታጠቁ ናቸው" ኡጋንዳ፡፡ ➐. "የአንድ ትልቅ ሰው መሞትና የአንድ ትልቅ ቤተ-መፅሐፍት መቃጠል አንድ ናቸው" አይቮሪኮስት፡፡ ➑. "እባብን "አንተ እባብ" ብለህ ዘንጥለህ ጥራው ወይም ደግሞ "የተከበሩ አቶ እባብ" በለው አንተን ከመንደፍ ወደ ኋላ አይልም" ኒጀር፡ የትኛው ተመቻችሁ? "ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) T.me/ehsanislamic2024
نمایش همه...
#የተመረጡ_የአፍሪካውያን_አባባሎች………………………. ➊. "የወደቅበትን ቦታ ከማየት ይልቅ ያደናቀፈህን ነገር ለማወቅ ሞክር" ደቡብ አፍሪካ፡፡ ➋. "ቃላት ልክ እንደ ጦር ናቸው፤ አንዴ ከወረወርካቸው ልትመልሳቸው አትችልም" ቤኒን፡፡ ➌. "ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው" ኢትዮጵያ፡፡ ➍. "ሁልጊዜ ከጥቅም ጋር የሚጓዝ ሰው ሰላም የሌለው ሰው ነው" ሴኔጋል፡፡ ➎. "ድልድዩን ከመስበርህ በፊት ዋና እንደምትችል እርግጠኛ ሁን" ኬንያ፡፡ ➏. "በማንኛውም ጊዜና ቦታ ታጥቀህ መጠበቅ የፍርሃት ምልክት አይደለም፡፡ ሌላ ቀርቶ ጉንዳኖች እንኳ ሁሌ እንደታጠቁ ናቸው" ኡጋንዳ፡፡ ➐. "የአንድ ትልቅ ሰው መሞትና የአንድ ትልቅ ቤተ-መፅሐፍት መቃጠል አንድ ናቸው" አይቮሪኮስት፡፡ ➑. "እባብን "አንተ እባብ" ብለህ ዘንጥለህ ጥራው ወይም ደግሞ "የተከበሩ አቶ እባብ" በለው አንተን ከመንደፍ ወደ ኋላ አይልም" ኒጀር፡ የትኛው ተመቻችሁ? "ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) @yasin_nuru  <>  @yasin_nuru
نمایش همه...
አንድ ሰው ፎቶሽን/ህን ኘሮፋይል አደረገ ማለት ወደደሽ/ህ ማለት አይደለም አስታውስ የበረሮ ምስልም ፊሊት ላይ አለ 😂
نمایش همه...
#አለቃዬ፡ ከሞት በዋላ ህይወት አለ ብለህ ታስባለህ እንዴ #እኔ፡ አረ በፍፁም እንዴት ? #አለቃዬ፡ አይ ባለፈው ሞቷል ብለህ ፍቃድ የጠየክበት አጎትህ አንተን ፈልጎ መቶ ነበር 😁😁 🤣😂😃   
نمایش همه...
🤣 2
እኔን እንደ መሆን ።።።።(())።።።። ~~~ አስተውዬ ሳየው እራሴን በራሴ ታዬኝ ፍንትው ብሎ የጎደለዉ የነፍሴ ~~~ ለካ ያስተዋለ ለራስ ጊዜ ሰጥቶ መጉረስ ያስጠላዋል ስለ ሰው ፈትፍቶ ~~~ በውስጤ ታምቆ የፈጣሪ ፀጋ ለ‘ኔ ያልተፃፈን ሳስስ ቆላ ደጋ ~~~ እድሜየን ፈጅቼ በዋዛ ፈዘዛ ራሴስ ሳስተውል ልቦና ስገዛ ~~~ መፍትሄው ተገኘ ከማንነቴ ውስጥ ከህሊና አስታርቆ ሰላምን የሚሰጥ ~~~ ከምኞት ዛዛታ ከሃሳብ ድሪቶ ፈውሶ የሚያድነኝ ባለችኝ አብቃቅቶ እኔን እንደ መሆን መላ የት ተገኝቶ t.me/ehsanislamic2024
نمایش همه...
ወንዶች ሰምታችኋል --------------- ----------- ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል (አላህ ይዘንላቸው) ልጃቸው ሲያገባ የለገሱት ምክር: " ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትህ መፈጸም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር" 1- ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት 2- ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች (ባገኘከው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል 3- ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር 4- ሴቶችን መልካም ንግግር ውብ ገጽታ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት አድርግ 5- ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው። ቤቷ ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል። በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም። ከንግስና ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር። ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ 6- ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም። አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር። ይህን ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል 7- ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ  ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ ስብራቷ ፍቺ ነው ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት መካከለኛ ሰው ሁንላት 8- ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች  (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል ነገር ግን እንዲህ አደረገች በማለት ብቻ እንዳትጠላት ይህን ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚስቡህ ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ 9- ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል በዚህን ወቅት አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) የግዴታ አምልኮዎችን (ሰላትና ጾም) ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል በዚህን ጊዜ እዘንላት  ትእዛዝ አታብዛባት 10- ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት እዘንላት በድክመቷ (የምትፈጽመውን ስህተት) እለፋት ምርጥ የሂዎት አጋርህ ትሆናለች አላህ ሷሊህ የሆነችሁን  ይወፍቃችሁ 🤲 t.me/ehsanislamic2024
نمایش همه...
𝑨𝒍-𝑬𝒉𝒔𝒂𝒏 𝑰𝒔𝒍𝒂𝒎𝒊𝒄 𝑻𝒖𝒃𝒆✍️

በዚህ ቻናል እጥር ምጥን ያሉ ግጥሞች፣ሀዲሶች፣ቲላዋ፣ እንዲሁም የዑለሞችን ድንቅ መልዕክቶች እና ግላዊ ምክሮችን ታገኛላቹህ።all Muslims👉join us✦✦✦☆☆☆

የዑለሞች ወርቃማ ንግግሮች 17 ─────────── ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - ኢብኑ ተይሚያህ አንድ ጊዜ እንዲህ ሲሉ መከሩኝ — «ቀልብህን የፈሰሰበትን ሁሉ እንደሚመጠውና ሲጨምቁትም ያንኑ እንደሚተፋው እስፖንጅ አታድርገው። ይልቁንስ እንደ መስታወት አድርገው። ብዥታዎች በገፅታው ላይ ያልፋሉንጂ ወደ ውስጡ አይገቡም። አጥርቶ ይመለከታቸዋል፣ በጠጣርነቱ ደግሞ ይመልሳቸዋል። አንተም ባንተ ላይ የመጣውን ብዥታ ሁሉ ለልብህ ካጠጣኸው የብዥታዎች መኖሪያ ይሆናል።» 📚 ۞ مفتاح دار السعادة【1/443】۞ ─────────── @ehsanislamic2024 @ehsanislamic2024
نمایش همه...
00:35
Video unavailableShow in Telegram
ከክፉ ዘመን ጠብቀን ያረብ🤲 @ehsanislamic2024
نمایش همه...
1.16 MB